Forwarded from ELELETA VOICE (Yishak Asfaw)
ልተኛበት ከፈለኩት ጊዜ ይልቅ ልተጋበት የተገባ ዓላማ ስላለኝ ለሱ እሮጣለሁ። ተኝቼ በኃላ በራሴ ከምወቀስ በጊዜ ሮጬ ማረፍ ባለብኝ ጊዜ ያለቁጭት አንቀላፋለሁ። ጊዜያችሁ አንዳይበላ በተሰጣችሁ ጊዜ ትጉ፤ በጊዜያችሁ ላይ ተኝታችሁ ካለፈ በኃላ ከመንቃት ተጠበቁ። መልካም ቀን ተመኘሁ ።
#መልካምእናስብ
#መልካምእናውራ
#መልካምእናድርግ
#መልካምእናስብ
#መልካምእናውራ
#መልካምእናድርግ
Forwarded from ELELETA VOICE (Yishak Asfaw)
አእምሮው መልካምነት የጐደለው ልቡ በክፋት የታጨቀ መንፈሱ የጨቀየ ሰው ለአመፃ ተግባር ነፍሱን አሳልፎ ሲሰጥ፤የዚህን ተቃራኒ የሚኖረው ሰው ደግሞ በመልካምነት፣በቅንነትና በንፅህና በመኖር ለሰላም እራሱ ያጥራል ። መልካም ቀን ተመኘሁ ።
@eleletavoice
#መልካምእናስብ
#መልካምእናውራ
#መልካምእናድርግ
@eleletavoice
#መልካምእናስብ
#መልካምእናውራ
#መልካምእናድርግ
@scriptureunion
So then who is the real man??what does he look like??we will post soon the answer
#share to our sisters out there
So then who is the real man??what does he look like??we will post soon the answer
#share to our sisters out there
Hi guys we have leaders training on tir 28&29 next week Thursday and Friday don't forget all leaders need to come its for the whole day!!!
Venue at 5 kilo mekaneyesus church
Blessings
@scriptureunion
Venue at 5 kilo mekaneyesus church
Blessings
@scriptureunion
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)