Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
የተቆለፈበት ቁልፍ እና ሌላ ሰው በሚለው መጽሐፋቸው በቅርብ ጊዜ ደግሞ mind set በሚለው የቴሌቪዥን መርኃግብር የምናውቃቸው የስነልቦና ሀኪምና አነቃቂ ንግግሮችን አቅራቢ ዶክተር ምህረት ደበበ እና ወይዘሮ ናዝራዊት ነጋሽ የሠርግ ስነ ሥርዓታቸውን ትላንት ቅዳሜ ኬንያ ሞምባሳ ፣ ስዋሂሊ ቢች በተሰኘ ሪዞርት ፈጽመዋል፡፡ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!

#ቲክቫህ_ልዩ_ልዩ
@tikvahethmagazine @emush21
"Years of love have been forgot, in the hatred of a minute"

@scriptureunion
@scriptureunion
Yes that is what we really need right now love!!

@scriptureunion
Share anything that you find usefull from our channel
@scriptureunion
#share#share#share
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
እጅ እና እግር የሌለው እንግሊዛዊ አካል ጉዳተኛ ራስ ዳሽን ተራራን ወጣ!

ሙሉ በሙሉ እጅ እና እግር የሌለው እንግሊዛዊው አሌክስ ሌዊስ የተባለው የአካል ጉዳተኛ በኢትዮጵያ ትልቁን የራስ ዳሽን ተራራ መውጣቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በአፍሪካ ከሚገኙት ታላላቅ ተራሮች አንዱ የሆነውን የራስ ዳሽን ተራራን በልዩ ሁኔታ በተሠራች የአካል ጉዳት ተሽከርካሪ በመታገዝ፣ በደረቱ እየተሳበ እና በገመድ በመታገዝም ጭምር እስከጫፍ ድረስ መውጣቱ ታውቋል። ይኸው እንግሊዛዊ ከስድስት ዓመታት በፊት ባጋጠመው ለሕይወት አስጊ የሆነ ሕመም የተነሣ ሁለት እጆቹንና ሁለት እግሮቹን ከማጣቱ በተጨማሪ ፊቱ ላይም ጉዳት አጋጥሞታል። አካል ጉዳተኛው ተራራ ወጪ አሌክስ ይህንን ለማድረግ የተነሣሣው ሳም የተባለው የስምንት ዓመት ወንድ ልጁ ማድረግ የሚፈልገውን ነገር ለማድረግ የትኛውንም ዓይነት የአካል ጉዳት እንደማያግደው ለማሳየት ያደረገው መሆኑን ገልጿል።

Via BBC/EBC

#ቲክቫህ_ልዩ_ልዩ
@tikvahethmagazine @emush21