Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
☝️☝️ይህን ጽሁፍ ፖስት ከተደረገ ቆይቷል ግን ያነበባችሁ አስተያየታችሁን ጠቃሚ ነበር ወይ ያላ ነበባችሁም ደግሞ አንብብት ? የትኛውንም አይነት አስተያየት በጽሁፍ ላይ
@samikbh
🎙 አንተን አንተን ይላል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ እጅግ ልቀህ በሀሳቤ እጅግ ልቀህ በሀሳቤ ......በባህር ሰጥሞ በጥልቀት አየርን እንደሚሻ ሰው ነፍሴ አንተኑ ትላለች በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞ በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞ...🎙
@scriptureunion
ማሳሰብያ
የሴሚስተሩን ስልጠናይ በተመለከተ ቀን ተወስኗል ከጥር 30 -የካቲት1 ድረስ በተለመደው የስልጠና ቦታ ማለትም በ አምስት ኪሎ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ይካሄዳል የሁሉም ግቢ መሪዎች ይህን በተመለከተ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እንጠይቃለን

መልካም የፈተና ጊዜ እንዲሆንላችሁም ተመኘን ተባረኩልን

@scriptureunion
Shalom everyone, this is to remind u that our tomorrow's program. As I announce u before Our meeting time will be as it is before at #9LT after class. We will wait u all, So pls don't be absent. SEE U ALL THERE.
👉ሰላም አንዴት ናችሁ, ሁላችሁም የፌሎሺፕ ሊደሮች የነገው ፕሮግራማችን አንደተጠበቀ ነው ስለዚህ አባካችሁ አትቅሩ አንጠብቃችሁለን. 🙏
Audio
Tsega alegn(ፀጋ አለኝ)
By Bule Hora University Evangelical Students
ግሩም ዝማሬ ነው‼️
@scriptureunion
Audio
Yemayalk Mihret(የማያልቅ ምህረት)
By Bule Hora University Evangelical Students
ግሩም ዝማሬ ነው‼️
@scriptureunion
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ስራ ለገና ለማቅረ ብዙ ጥረ ተደርጎ ነበር ነገር ግን በኢንተርኔት ችግር ምክንያት ሊደርስልን አልቻለም ነበር አሁን ግን ይህው
♦️comment and share it
@samikbh

@scriptureunion
@scriptureunion
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️share share share