Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
☝️☝️☝️great song here it☝️☝️☝️
ህይወት
ብዙ አድካሚ ነገሮችን ብትሞላም አሰልቺ ብትሆንም ተስፍ አስቆራጭ ብትሆንም ብትጨልምም አይዞአችሁ እርሱ በፍጽም አይጥለንም 🚶🚶‍♀አካሄዳችንን ከእርሱ ጋር እስካደረግን ድረስ በመንገዱ እስካለን ድረስ በፈቃዱ ውስጥ እስካለን ድረስ እርሱ ካየልን 👓ያደርሰናል። ከእኛ ወደፊት መሄድ ብቻ ነው የሚጠበቀው እዎን አድካሚ ነው አዎን አሰልቻ ነው ግን አይዞን እንደርሳለን ጌታ ብርሀኑን በህይወታችንን ላይ እንደ ማለዳው ወገግታ ያበራልናል 🌅
🎙ይህን መዝሙር ስሙት🎙
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion
👆👆👆ስሙት👆👆👆
Scripture union (semen zone):
ህይወት በጣም አድካሚ የምትሆንበት ጊዜያት ብዙ ናቸው ብዙ ተስፍ አስቆራጭ የሆኑ ብዙ ነገሮች ወደ ፊት ከመሄድ ይልቅ እድንቆም የሚያደርጉ ነገሮችን የተሞላች ናት።
☝️እርሱን ሰምተን ስንወጣ በመንገዱ ላይ ተቃራኒ ነገር ነው የሚገጥመን ሁልጊዜ ሁኔታ ሌላ ነው የሚያወራው
👩‍👩‍👧‍👧 ዙሪያ ያሉ ሰዎች ሁሉ ከጌታ ሀሳብ ውጭ እንድንኖር ይመክራሉ ጌታ ራቅ ተው ሽሽ ፍጠን ባለን ነገሮች እነሱ፤ግን
ባክህ ፈታ በል ህይወት እንደዚ ካልሆ ነ አትገፍም ትላለች ግን ውስጣችንን ስንሰማ ሌላ ይነግረናል
አይገርምም ሰምተን የወጣነውና መንገድ ላይ ያለው ልዩነት እጅግ አድካሚና ተስፍ አስቆራጭ ነው።
🎙ነገር ግን ከጌታ ሀሳብ ውጭ ከሚያወራ ሰው ወዳጅ መሳይ ካልራቅን ካየነው መድረስ ከባድ ነው መሸሽ እጅግ ጥበብ ነው ከጌታ ጋር ብቻ ተስማምተን መኖር ይበልጣል ዙሪያ ያሉትን ሰዎችም መተው አስፈላጊ ሊሆን ይችላል ወደምንሄድበት የሚሄዱ ካልሆነ ከጌታ ሀሳብ ከሚያወጡን እኛ ቀድመን መሸሽ ያዋጣናል
👉በዚህ ሁሉ አድካሚ የህይወት እውነታ ውስጥ የጌታን ድምጽ ብቻ ይዘን ወደፊት ካልሄድን if we dont press forward no matter what happens just press forward if we have to leave bffs so be it,if we have to be alone so be it no matter what we have to get there where he told us we need to get there.
@scriptureunion
@scriptureunion
Forwarded from #KALTUBE
Forwarded from #KALTUBE
👆ይሄ ፎቶ የተነሳው በቻይና ሀርቢን በሚገኝ አንድ ሆስፒታል ነው፡፡ አንዲት የካንሰር በሽተኛ የሆነች ሴት ሻንጣ ሙሉ ብር ይዛ ወደሆስፒታሉ ትገባለች፡፡ ለዶክተሩም ህይወቷን እንዲያተርፍላት እየለመነችው ከዚ የበለጠ ብዙ ገንዘብ እንዳላትና ልትሰጠው እንደምትችል ትነግረዋለች፡፡ ዶክተሩ ግን ካንሰሩ በሰውነትዋ ውስጥ መሉ በሙሉ መሰራጨቱንና የመጨረሻ ደረጃ ላይ በመድረሱ ምንም ማድረግ እንደማይችል እያዘነ ይነግራታል፡፡ ሴቲቱም በብዙ ፍርሀት ጭንቀትና ንዴት ውስጥ ሆና ገንዘቡን በሙሉ የሆስፒታሉ ኮሪደሮች ላይ እየበተነች መጮህ ጀመረች
"ገንዘብ የመያዝ ጥቅሙ ምንድነው ታዲያ?"
"ገንዘብ ጤና አይገዛም፤ ገንዘብ ጊዜ አይገዛም፤ ገንዘብ ህይወት አይገዛንም"
የመጨረሻ የሚባለው ደረጃ ላይ ከመድረሳችን በፊት ዛሬ ጤነኞች ሳለን መመለስ ያለብን ጥያቄዎች አሉ፡፡ ጊዚያዊ የስጋ ፈውስ ማግኘት ብንችል እንኳን የነፍሳችን ጥያቄ አይመለስም
ማቴዎስ 16
26፤ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
የዘለዓለም ዕረፍት ማግኝት የሚቻለው በኢየሱስ ብቻ ነው
ዮሐንስ 4
14፤ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ፡ አላት።
ትላንትን መመለስ አንችልም ነገም በእጃችን ላይ አይደለም የተወደደው ቀን ዛሬ ነው የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ በዘላለም ውስጥ ኑሮን ላልጀመረ ሰው ህይወት በጣም አጭር ነው
2 ቆሮንቶስ 6
2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
ሐዋ. ሥራ 4
12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
አሁን እንወስን አሁን እናምልጥ፤ ኢየሱስ ያድናል!
#Nahom
መልካም ቀን!
👇👇👇👇
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
😄😄እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ የምንወዳቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ዶክተር አብይ አህመድ የአፍሪካ ሊደርሽፕ መጽሄት (perons of the year award) አሸናፊ ሆነዋል።
@scriptureunion
@scriptureunion
☝️☝️☝️Kingdom first ☝️☝️☝️
@scriptureunion
His kingdom comes first not our desires, not our needs,but his kingdom comes first‼️
♦️we have to put him first because he created us for a specific purpose in life to fullfill that purpose is why we have been born,saved and protected in the first place and we have to put him first because he is the lover of our souls no one can be like him for us he is the one who rescued us in the time of our trouble he is the one who took us out of hell only☝️him and him alone.
♦️what ever the cost we need to get there we have to finish the course
@scriptureunion