Francesca's new album is out you could get it at @artforchrist116 but i will post on track that i really loved listen to it it talks about us being brought to a royal kingdom one which have no end.
✍ክፍል አምስት✍
ዛሬ የመጨረሻ ክፍል እናቀርባለን እስካሁን የተነጋገርነውን ጠቅልለን እንጨርሳለን።
🔸የፍቅር ግንኙነት መች ማንን የሚሉ ጥያቄዎችን በጥልቀት ስንመለከት ቆይተናል ዛሬ በመጨረሻው ትምህርታችን ልንልስታውስ የምንወደው።
1.በዘፍጥረት ምእራፍ 2:15 ላይ ያለውን አይነት ሰው መሆን አለበት ማለትም።
♦️በህልውናው ውስጥ ያለ።
♦️ስራ ያለው።
♦️በእሷ ውስጥ ያለውን ጸጋ ማሳደግ መንከባከብ የሚችል።
♦️እግዚአብሄር የሰጠውን እህት መጠበቅ የሚችል።
♦️የእግዚአብሄር ቃል ያለው የእግዚአብሃር ቃል በውስጡ ያለ ሰው መሆን እንዳለበት አውርተናል እነዚህን 5ስት ነገሮች የሌለው ከሆነ ግን ብቻውን ሊሆን ይገባዋል ሙሉ ያልሆነ ሰው ስለሆነ።
🙍🙍ሴቶች እባካችሁ በጣም ጥንቃቄ አርጉ ዝም ብላችሁ ወደ ግንኙነት አትግቡ። እርሱን አስቀድሙ ፈቃዱንም እወቁ።
♦️መቼ የሚለው የእርሱን ፈቃድ አውቀን ብንገባ ደግሞ ከላይ ያለውን መስፈርት ማወቅ ማሟላት ይኖርብናል።
♦️ በሁለንተ ያደገ መሆን አለበት በአእምሮ ብስለት በመንፈስ ያደገ መሆን ይኖርበታል።
♦️ማንን ለሚለው በጌታ የሆነ የሆነች እርሱን የሚያስቀድም የምታስቀድም መሆን አለባቸው።
Samikb @scriptureunion. @scriptureunion.

🎙አንድ ድንቅ የሆነ መዝሙር ልጋብዛችሁ የኬፍ ሚደቅሳ።
"እኳን አንተን አወቅኩ" ይሰኛል
"እኳን አንተን አወቅኩ" ይሰኛል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ስለ ተቃራኒ ጽኦታ በነበረን ትምህርት ላይ ከእናንተ ለእኛ የደረሰውን አስተያየት ከብዙ በትንሹ እናስተላልፍለን
▪️ቻናላችሁ አሪፍ ነው በርቱ።
♦️አሁን የጀመራችሁት ትምህርት በጣም አስተማሪና የጊዜው የሆነ የወጣቱ ዋና ጥያቄ ያነሳችሁት ተባረኩ።
🔸ቻናሉ ብዙ ለመንፈሳዊ ህይወት የሚሆኑ ነገሮች የሚገኙበት ነው ደስ ይላል።.............

በቅርቡ አንድ የታሰበ ሌላ ትምህርት አለ እሱ እንጀምራለን ግን በምን እርስ ላይ እንደሆን በደንብ እናብራራለን።