Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
አቶ ደመቀ መኮንን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል
@scriptureunion
🎙ጌታ በምድራችን ስላመጣው ለውጥ በምስጋና በፊቱ ልንቀርብ ይገባናል እውነት እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም🎙
ትምህርት አራት ማንን?
🔸ለዚህ ጥያቄ የመጀመሪያ ልንጠይቅ የሚገባው ነገር የእግዚአብሄርን ፈቃድ ሊሆን ይገባል ማለት እንድህ አይነት ትልቅ የሆነን ህብረት ውስጥ ስንገባ ተመልሰን ልንቀይረው የማንችለው ውሳኔ ስለሆነ የእርሱ ምክር መጠየቅ ይኖርብናል ግን ቅድመ ሁኔታ ከሆኑት መካከል።

♦️ እምነት(ሀይማኖት)፦ትዳር አንድ አካል መሆን ማለት ነው ጰውሎስ ኢየሱስ ከቤልሆር ጋር ምን ህብረት አለው እንዲሁ የማያምን ከአማኝ ጋር ምን ህብረት አለው።ዳግም የተወለደ ህያው የሆነው መንፈስ በውስጡ የሚኖረው ሰው እንዴት ታድያ ክርስቶስን ከጣኦት ጋር ያጋባል ስለዚህ ከማንጋር ግንኙነት መመስረት እንዳለብን መጠንቀቅ ይኖርብናል።

👉በተለይ እህቶች በጣም ልትጠነቀቁ ይገባችሁአል በቤቱ እርሱን የሚወዱ ብዙ እውነተኛ አጋር የሚሆኑ አሉ
ወንድሞችም እንዲሁ በቤቱ ለእናንተ የሚሆኑ እህቶች እሉ።
👉እናንተ ብቻ እርሱን ጠብቁ ከለመናችሁትም ከጠየቃችሁትም በላይ ሊያደርግ ይችላል
🏠ቤትን የሚሰራ እግዚአብሄር ነው እኛ ከሰራን ማፍረስ ነው የሚሆነው ስለዚህ የእርሱን ጊዜ እንጠብቅ።

♦️በበፊት ትምህርታችንን እንዳልነው
👉የራሱ ገቢ ያለው
👉በመንፈስ ያደገ
👉የእግዚአብሄርን ቃል ማስተማር
👉የሚችል በህልውናው ውስጥ ያለ
👉ጌታውን ከምንም በላይ የሚወድ ቢሆን ዘላቂ የሆነ ትዳርን ለመመስረት የራሱን አስተዋጽኦ የሚያደርግ አጋር ይሆናል።
Samikb
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion
ሰኞ የመጨረሻ ክፍላችንን እንማራለን በትምህርቱ ላይ አስተያየታችሁን እንፈልጋለን ለአስተያየት።
@samikbh
to night we are going to see the life of william wilberforce who had fought for the abolishement of slavery in england.
@scriptureunion
william wilberforce
william wilberforce did not always live his life well.in his youth he was a spoiled,selfish libertine who spent much of his time at the gaming tables playing poker.having inherited a large fortune from his father,he could indulge his tastes for gambling as well as wining and dining in fashionable london clubs where he was also well known for his fine singing voice.although he was more of a dilettant than anything else,he had some interest in politics.so when he was just twenty-one years old,he spent eight thousend pounds (equivalent to well over half a million dollars in today money)on fighting and winning his home parliamentary district of hull in 1780 general election.this was the start of a political career that was to change britain and the world.
🔸however,when wilberforce was twenty-five years old,the whole direction of his life changed,not because of some new political appointment but because of a spiritual conversion that was so dramatic that he initially considered leaving parliament to become a clergyman.Fortunately,a wise mentor,simply called "old Newton"by wilberforce,advised him against such a career change and urged him to remain in the House of commons serving God through politics.
🔸 "old newton" was john newton,the reformed slave ship captain who had become a minister in the church of england,an author and writer of legendary hymns such as. AMEZING GRACE.
♦️ Against great obstacles william wilberforce,an evangelical member of parliament,fought for the abolition of the african slave trade and against slavery itself until they were both illegal in the british empire.the battle consumed almost forty-six years of his life(from 1787-1833).the defeats and setbacks along the way would have caused the ordinary politician to embrace a more popular cause.though he never lost a parliamentary election from age twenty-one to sixty-five,the cause of abolishing the slave trade was defeated eleven times before itself did not gain the decisive victory untile three days before its passage in 1807.and the battle for abolishing slavery itself did not gain the decisive victory untile three days before he died in 1833.
♦️let God give us such kind of political leaders who fight for righteousness and truth.who serve God while working in politics we are also greatfull towards Gods kindness and mercy for giving us our beloved priminister DR abey ahemede.
@scriptureunion.
@scriptureunion
@scriptureunion
☝️☝️☝️Do you like it☝️☝️
Francesca's new album is out you could get it at @artforchrist116 but i will post on track that i really loved listen to it it talks about us being brought to a royal kingdom one which have no end.
ክፍል አምስት
ዛሬ የመጨረሻ ክፍል እናቀርባለን እስካሁን የተነጋገርነውን ጠቅልለን እንጨርሳለን።
🔸የፍቅር ግንኙነት መች ማንን የሚሉ ጥያቄዎችን በጥልቀት ስንመለከት ቆይተናል ዛሬ በመጨረሻው ትምህርታችን ልንልስታውስ የምንወደው።
1.በዘፍጥረት ምእራፍ 2:15 ላይ ያለውን አይነት ሰው መሆን አለበት ማለትም።
♦️በህልውናው ውስጥ ያለ።
♦️ስራ ያለው።
♦️በእሷ ውስጥ ያለውን ጸጋ ማሳደግ መንከባከብ የሚችል።
♦️እግዚአብሄር የሰጠውን እህት መጠበቅ የሚችል።
♦️የእግዚአብሄር ቃል ያለው የእግዚአብሃር ቃል በውስጡ ያለ ሰው መሆን እንዳለበት አውርተናል እነዚህን 5ስት ነገሮች የሌለው ከሆነ ግን ብቻውን ሊሆን ይገባዋል ሙሉ ያልሆነ ሰው ስለሆነ።
🙍🙍ሴቶች እባካችሁ በጣም ጥንቃቄ አርጉ ዝም ብላችሁ ወደ ግንኙነት አትግቡ። እርሱን አስቀድሙ ፈቃዱንም እወቁ።
♦️መቼ የሚለው የእርሱን ፈቃድ አውቀን ብንገባ ደግሞ ከላይ ያለውን መስፈርት ማወቅ ማሟላት ይኖርብናል።
♦️ በሁለንተ ያደገ መሆን አለበት በአእምሮ ብስለት በመንፈስ ያደገ መሆን ይኖርበታል።
♦️ማንን ለሚለው በጌታ የሆነ የሆነች እርሱን የሚያስቀድም የምታስቀድም መሆን አለባቸው።
Samikb @scriptureunion. @scriptureunion.
☝️እንደተጠቀማችሁበት አምናለሁ☝️ ለአስተያየት። @samikbh
ኬፍ ሚደቅሳ አዲስ መዝሙር በቅርብ ቀን.....
@scriptureunion
🎙አንድ ድንቅ የሆነ መዝሙር ልጋብዛችሁ የኬፍ ሚደቅሳ።
"እኳን አንተን አወቅኩ" ይሰኛል
Network is a bit busy so will post it in the morning
4_5888923526055854839.docx
5.6 MB
🎙ኬፍ ሚደቅሳ🎙
እንኳን አንተን አወቅሁ
@scriptureunion
@scriptureunion