✍የእናንተ አስተያየት እጅግ ያስፈልገና የበለጠ ጠንክረን ለመቀጠል በውስጥ መስመራችንን አድርሱን ቢጨመር የምትሉት ሀሳብ ካለም👇👇👇
@samikbh
@samikbh
📖ትምህርት ሁለት📖
✍በባለፈው ትምህርታችን ላይ መግቢያ የሚሆንን ሀሳብ ተመልክተን ነበር ዛሬ ደግሞ ስለ singleness እናወራለን
👉ስለ ሪሌሽን ሽፕ ካወራን አይቀር singleness ማውራት ይኖርብናል
✍እውነት singleness ክፉ የሆነነገር ነው ወይስ? ይህ "የብቸኝነት" ህይወት ግን እውነት በተለይ ደግሞ እድሜያቸው ለትዳር ላልደረሰ ሰዎች ማለትም በትምህርት ላይ ላሉ በረከት ነው
✍ ሪሌሽንሽፕ ራሱን የቻለ ሸክም ነው ልብ ላይ የሚከብድ ለመሮጥና ብቸኛ በነበርንበት ዘመን እናገለግል እንደነበርነው ልንሮጥ አንችልም
✍focus ማድረግ አንችልም ማለት ስለዛ ሰው ስናስብ የምንሰጠውን ስጦታ የምናሳልፈውን ጊዜ እንዲሁም ደግሞ ስጋዊ ፈተናው ብዙ ነው ።አንድ ወንድ ከማግባቱ በፊት ሊኖሩት የሚገቡ 5 ነገሮች ብሎ ማይለስ ሙንሮ እንዳስተማረው
1.በእግዚአብሄር ህልውና ውስጥ መሆን አለበት ከዘፍ2 እንደምንማረው እግዚአብሄር አዳም ከፈጠረው በሓላ በኤደን ገነት ውስጥ ነው።ማለትም በህልውና ውስጥ ነው
👉ስለዚህ የመጀመሪያው ነገር ለአዳም የተሰጠው የጌታ ህልውናው ነው
2.አሁንም በዘፍ2፡15 መሰረት ለአዳም ጌታ የሰጠው ስራ ነው በኤደን ገነት ውስጥ እንዲሰራ
👉ስለዚህ ሁለተኛ የተሰጠው ስራ ነው ማለት በስራ አለም ላይ ያለ መሆን አለበት ማለትም ራሱን የሚያስተዳድርበት ገቢ ሊኖረው ይገባል
⭕️አለበለዚያ ራስ ሳይጠና ጉተና ነው የሚሆነው
3.cultivate (እንዲንከባከብ) ነው the word cultivate means to bring the best out of something that is around us.
👉እንዲህ ሲሆን ጌታ በሚሰጠን የትዳር አጋራችን በውጣቸው ያለውን ነገር የበለጠ እንዲያነሰሱ እንረዳቸዋለን
4.gurad (መጠበቅ) ማለት ወንድን በተፈጥሮ ስንመለከት እራሱ musculen ነው እና ይህችን ከጌታ የተሰጠችውን ሴት እንዲንከባከብ እንዲጠብቅ ነው
👉ስለዚህ መጠበቅ የሚችል መሆን አለበት
5.የእግዚአብሄር ቃል ነው የተሰጠው ማለት ከዚህ ዛፍ አትብላ የሚል ይህ ማለት ሚስቱን የእግዚአብሄርን ቃል ሊያስተምር የሚችል መሆን አለበት
✍በዘፍ 2 መሰረት አንድ ወንድ እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን 5 ነገሮች ማለትም
1.በህልውናው ውስጥ የሆነ
2.ስራ ያለው
3.cultivate (መንከባከብ)የሚችል
4.guard(መጠበቅ)የሚችል
5.የእግዚአብሄርን ቃል የያዘ
👉ካልሆነ ብቻውን ሊሆን ይገባዋል ብሎ ማይልስ አስተምሯል እውነት ነው እንዚህን ነገሮች ካልያዘ ሙሉሰው አይደለም ማለት ነው።በእንድዚህ አይነት ሁኔታ የፍቅርን ህይወት ልምራ ማለት እጅግ ከባድ ነው ማለትም የሀገራችን ሰው
"አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል"
እነዳለ እንዲሁ ነው የሚሆነው ራሳችንን በሚገባ ሳንመራ ሌላሰው መጨመር ዘበት ነው።
ከነዚህ ነገሮች በሓላ ነው ጌታ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ያለው 5ስቱ ነገሮች ከሰጠው በሓላ
👱♀👱♀ሴት እህቶቻችን እጅግ ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባችሓል ማለት ዝም ብላችሁ መግባት የለባችሁም ከላይ እንደተዘረዘረው በደንብ ልትፈትሹ ይገባል።
2. በትምህርታችን መጀመሪያ እንዳልነው ሪሌሽንሽፕ በተለይ በመሮጫ እድሜላይ ሆነን መግባት በጣም ከባድ ነው እግዚያብሄር ለህይወታችን ያለውን አላማ በሚገባ ሳንኖረው እንድናልፍ የሚያደርግም ነው።
☝️ይህን ስንል ግን ያለጊዜው የሆነ ሲሆን ነው።
Sami kb
@scriptureunion

✍ነገ ማታ 3፡00ላይ ቀጣይ ክፍል 3 ትምህርታችንን ይቀጥላል ተባረኩ‼️
@scriptureunion
@scriptureunion
✍ሰኞ እሮብ አርብ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆኑ ሰዎችን ህይውት የምናይበት ጊዜ ይሆንልናል እጅግ ከምንወዳቸው ወንጌላዊ ቢሊግርሀም ህይወት እንጀምራለን ማክሰኞ ሀሙስና ቅዳሜ የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን ተባረኩልን። @scriptureunion.
William franklin graham jr.was born in november 7,1918 was an american evangelist,a prominent evangelical christian figure who became well known internationally in the late 1940s
@scriptureunion
@scriptureunion
✍he was the most influential christian leaders of the 20th centuary.
👉billy graham preached the message of christ's freedom and forgiveness around the world,reaching over 200 million people in more than 185 countries.he lead hundreds of thousands of people to pray to receive jesus christ into their lives as lord and saviour.his integrity and wisdom opened doors to offer spiritual support and guidance for united states presidents from eisenhower to bush.he was afriend to celebrities,politicians,athletes,and leaders such as martin luther king,jr ,muhammed ali,larry king
🔵billy graham was named by americans as "one of the ten most admired men in the world"
He was known throught the years as not only a world renowned evangelist,but as a kind,non-judgmental,accepting and humorous.
⚫️his message is timeless,powerful;and relevant for today.the phrase "the bible says"resounds throughout his sermons,and the truth he preached for years still transcends all barriers of denominational differences,age,nationality,culture.it has stood the test of time and generations,pointing millions to christ.

"24፤ ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤"
"25፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።
"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:25፤)

✍ትምህርት ሶስት✍ 🔸መቼ🔸
መቼ የሚለውን ሀሳብ በባለፈው ሳምንት በጥቂቱም ቢሆን ለማየት ሞክረናል ግን ዛሬም ደግሞ ትንሽ እንጨምርበታለን።
♦️ የፍቅር ጓደኝነት ለመጀመር ትክክለኛ ጊዜውን ማወቅ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። የብዙ ሰዎች ጓደኝነት ትዳር ላይ ሳይደርስ ከሚፈርስባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ያለጊዜው መጀመሩ ነው።
🖌መጽሀፈ መክብብ ላይ በምእራፍ 3 ሰባኪው ለሁሉም ጊዜ አለው ይለናል እውነት ነው ለሁሉም ነገር ጊዜአለው ያለጊዜው የሆነ ነገር ሁሉ ይጨንቃል ልብ ላይም ይከብዳል ለመሮጥም ይከብዳል
🖌 ቃል የተገባልን ቦታ ላይ መድረሱ አይደለም ዋናው ጉዳይ ይልቅስ በምናልፍበት መንገድ የምንማረው የህይወት ትምህርት ነው ዋናው እንዲሁም ደግሞ ትዳር መልካም ነው ግን ዋናው ጉዳይ ያለው single ሆነን የምንኖርበት ዘመን ነው በጣም አስፈላጊው። ተጽእኖ ፈጣሪሆነን የምንኖርበት ዘመን ነው እንዲሁ ያለምንም ሸክም ጌታን የምናገለግልበት እርሱን የበለጠ የምናውቅበት ጊዜ ስለሆነ።
♦️ ጓደኝነትን ያለጊዜ በመጀመር ከሚደርሱ ጉዳቶች ውስጥ ደግሞ ዋነኛው የቅድስና ችግር ነው።ከእነዚህ ሁሉ ችግሮች ለመዳን የፍቅር ጓዳኝነትን ከመጅመራችን በፊት እውን ትክክለኛ ጊዜው መሆኑን እርግጠኛ መሆን ይኖርብናል።
🔹እንዴት ነው ጊዜውን የምናውቀው ስንል በባለፈው ሳምንት በጽፍነው ጽሁፍ መሰረት ሊሆን ይገባል።
♦️ሌላው የፍቅር ጓደኝነት መያዝ አለመያዝ የሚወሰነው በእድገታችን ነው እድገት ምንድን ነው ስንል በእድሜና በአካለመጠን ብቻ ማለታችን አይደለም። ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ እንደሚል እድገት በነገር ሁሉ ነው። 🔹"እድገት ዘርፈ ብዙ፣መጠነ ሰፊና፣ሁሉን አቀፍ አዎንታዊ ለውጥ ነው"
🔸የእድገት ዘርፎች🔸 1.የአካለ መጠን እድገት፦ይህ የእድገት አይነት በphysical ለአቅመ አዳም ወይም ለአቅመሄዋን መድረስን ያመለክታል። 2.የአእምሮ እድገት፦ይህ እጅግ ወሳኝ የሆነ የእድገት አይነት ነው ማለት ትዳር የአእምሮን እድገት ይጠይቃል። ነገሮችን የማገናዘብ፣ ነገሮችን በተለያየ መልኩ የመመልከት አቅም፣ ችግሮችን የመፍታት ብቃት፣ አስተዋይ መሆንን፣ሸክም መሸከም ወይም የሚመጣውን ጫና ማኔጅ የማድረግ ብቃት ይጠይቃል ይህ ደግሞ በአእምሮ ስናድግ ነው የአእምሮ እድገት ደግሞ ሰው በመንፈሳዊ ህይውቱ ሲያድግ በዚያው ልክም በአእምሮ ያድጋል። 3. በመንፈሳዊ ህይወት ማደግ ይህ ለያዝነው የፍቅር ግንኙነት ህይወት ለመጠበቅ እንዲሁም ደግሞ ነገሮችን እኛ ዳግም የተወለድን ሰዎች እንደ መንፈስ እንጅ እንደ ስጋ አንወስንም ስለዚህ ሁሌ ለትዳራችንም የጌታ ፊት የምንፈልግ መሆን ይኖርብናል።
በመንፈስ ያደግን ካልሆነ በሚገጥመን ችግሮች ሁሉ እንደ ስጋ በመወሰን አሁን አሁን በሆሊውድ ኢንደስትሪ እንዳሉ ተዋንያን የትዳር ህይወት በኮንትራት የተጋባ እስኪመስል ድረስ በመፍታትና ዘላቂ ባልሆነ ግንኙነት ስንባክን እንኖራለን
⚜"the first place that we need to prosper is in our spiritual life"tb jashoua. የተሰጠንን ትዳር enjoy ለማድረግ በመንፈሳዊ ህይወታችን ልናድግ ይገባናል። 4.ገቢ፦ባለፈው ባቀረብነው ትምህርት ብዙ አውርተንበታ ራሱን ያልቻለ ሰው ሌላን እንዴት ይሸከማል የሀገሬ ሰው። "ራስ ሳይጠና ጉተና"እንደሚል ነው የሚሆንብን። sami kb @scriptureunion

🎙"mountaintops ⛰are for view and inspiration,but fruits🍇🍉🍌 grown in the valleys"
billy graham
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion
billy graham
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion
ዛሬ ልናስተላልፈው የነበረውን ትምህርት በገጠመን ያልተጠበቀ የፕሮግራም ለውጥ ምክንያት ወደ ነገ ተሸጋግሯል።