Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
የሪሌሽን ሽፕ ትምህርታችን ማለትም የተቃራኒ ፃኦታ ጓደኝነት መቼ?እንዴት?ማንን?በሚል ርእስ ያዘጋጀነውን ትምህርት እነሆ ተጀምሯል ብዙ ነገሮችን እናወራለን እንወያያለን የእናንተንም ሀሳብና አስተያየት የምንቀበልበት ጊዜም ይሆንልናል
⭕️ትምህርት አንድ⭕️
ስለ ተቃራኒ ፃኦታ ጉዳይ ስናወራ ወደ አምሮአችን ቶሎ የሚመጣው "dating"የሚለው ቃል ነው ለመሆኑ "ዴቲንግ"ማለት ምን ማለት ነው ከየትስ የመጣ ቃል ነው ?
👉የቃሉ ትርጉም "ጊዜን መመደብ"እንደማለት ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ ለሁለት ሰዎች ጊዜን ለመተዋወቅ ለመጫወቻ ለመመደብ ነው።
በምእራብያዎያን ዘንድ የተጀመረ ነገር እንደሆነ አመጣጡን ከታሪክ እናገኛለን
👉 ከእግዚአብሄር ቃል ግን ስለ"ዴቲንግ" ምንም አይነት ማመሳከሪያ አናገኝም
እንዲሁ በምእራባውያን ባህል እንደመጣ እንጅ
⭕️በዋናነት በመጀመሪያ ትምህርታችን ላይ አበክረን ልናወራበት የምንፈልገው ነገር
1.የተቃራኒ ፆኦታ ግንኙነት የእግዚአብሄር መልካም ፈቃድ ያለበት እንደሆነ ነው ማለትም በዘፍጥረት መጽሀፍ ላይ
"18፤ እግዚአብሔር አምላክም አለ። ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 2:18፤)
ለሰው ልጅ ብቸኛ መሆን ጥሩ እንዳልሆነ ጌታ እራሱ ተመልክቶ መፍትሄው ደግሞ የሚስማማውን ረዳት መፍጠር እንደሆነ ከዘፍጥረት እንማራለን።
2.ግንኙነቱ እጅግ ጥንቃቄና ቅድመ ዝግጅት እንደሚያስፈልገው ልናስተውል ይገባል።
ይህ የእግዚአብሄር ፈቃድ ያለበት ጉዳይ ዝምብሎ የሚገባበት ሳይሆን ግን ቅድመዝግጅትንም የሚጠይቅ ነው
⭕️ አንድን እቃ የሰራው ሰው ብቻ እንዴት ያንን ነገር መጠቀም እንዳለብን የሚያውቀው ለተጠቃሚውም ደግሞ ኦፕሬቲንግ ማንዋልን ይሰጣል ተጠቃሚውም ማንዋሉን እንደሚገባ አንብቦ ካልተጠቀመበት ብዙ ነገር ሊበላሽ ይችላል ልክ እንደዚሁ የፍቅር ግንኙነት መስራች ፈጣሪ የሆነው ጌታ ብቻ ነው እንዴት ማድረግ እንዳለብን የሚያተምረን ማንዋሉም ደግሞ ቃሉ ነው ቃሉን እንደሚገባ አንብበን ካልሆነ ችግር ሊገጥመን ይችላል። በዝርዝር በቀጣይ ትምህርታችንን ላይ ቅድመ ዝግጅቶቹ ምን ምን ናቸው?
መቼ ?
እንዴት?
ማንን?
የሚሉትን ጥያቄዎች በቀጣይ እንመለከታለ
Sami kb
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion
ለአስተያየት
@samikbh
Forwarded from THE PRESENCE OF GOD
“Our days are numbered. One of the primary goals in our lives should be to prepare for our last day.” - Billy Graham.
🎙Hear this song its really amezing by group one crew called "wake me up"🎙
🎤Group 1 crew
🎼Wake me up (amnesia)

[Verse 1]
Woke up a stranger, in a life I never thought I'd lead
The danger, when I put my hope and faith in me
It's a battle, there's a war in deep inside of me
Who will I choose, me or you?

[Pre-Chorus]
Cause' I forget the things that I should do
And I do the things I shouldn't
And I find myself workin' hard to just forget
All that I did I said I wouldn't
Bring me back to the days of me, remembering
That your love, it has no limits
So who will I choose, me or you?

[Chorus]
Won't you wake me up when my faith is asleep
You never let me go, bring back my memory
You bring these fools to love when you breathe into me
Remind me how much I need ya
When I get amnesia
Wake me up
Amnesia
Wake me up
Amnesia
Wake me up

[Verse 2]
Help me remember you love me (I know what you do)
When my thoughts deceive my fragile heart
I know that you're for me (and I know what you're)
Even when my worlds fallin' apart
With you there is no worry
Yeah, you plan my life from the start
So what do I do?
I choose you

[Pre-Chorus]
Cause' I forget the things that I should do
And I do the things I shouldn't
And I find myself workin' hard to just forget
All that I did I said I wouldn't
Bring me back to the days of me, remembering
That your love, it has no limits
So who will I choose, me or you?

[Chorus]
Won't you wake me up when my faith is asleep
You never let me go, bring back my memory
You bring these fools to love when you breathe into me
Remind me how much I need ya
When I get amnesia
Wake me up

[Bridge]
When I lose my hope show me all that you've done
And how you kept me close when I wanted to run
Your love that makes me whole when I come undone
Remind me how much I need ya
When I get amnesia
Wake me up
Amnesia
Wake me up
Amnesia
Wake me up

Remind me who I am
I'm not who I used to be
You wiped away my past
And now I stand a brand new me
So wake me up
Wake me up

[Chorus]
Won't you wake me up when my faith is asleep
You never let me go, bring back my memory
You bring these fools to love when you breathe into me
Remind me how much I need ya
When I get amnesia
Wake me up
When I lose my hope show me all that you've done
And how you kept me close when I wanted to run
Your love that makes me whole when I come undone
Remind me how much I need ya
When I get amnesia
Wake me up
@artforchrist116🎧
@artforchrist116🎺
@artforchrist116🥁
@artforchrist116🎹
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️hear this song its a blessing
Get Up and Try Again

“Do not be dismayed, for I am your God. I will strengthen…and help you; I will uphold you with my…right hand.”       Isa 41:10 NIV

 

To succeed in life you need two things: (1) The right people. Sometimes the first step toward getting out of discouragement is finding somebody who can lift you. Don’t be like the guy who was about to jump off a bridge when a policeman approached him and said, “Surely nothing could be that bad. Tell me about it.” When the guy got through talking—they both jumped! You may smile, but the company you keep will either lift you up or pull you down. Paul wrote, “God, who comforts the downcast, comforted us by the coming of Titus” (2Co 7:6 NIV). You need a Titus in your life, and you need to become a Titus to others. The Bible says, “Bear…one another’s burdens” (Gal 6:2). (2) The right perspective.Over half of all salespeople fail because they don’t go back a second or third time. About 58 percent make one call and stop. Twenty-five percent make two calls and stop. Fifteen percent make three calls and stop. The 12 percent who go back again and again and again make 80 percent of all sales. That’s the group you belong in. Don’t settle for failure; get up and try again! God will work with you (See Php 1:6). Missionary and theologian E. Stanley Jones said, “When life kicks you, let it kick you forward.” Refuse to accept defeat. Remember, you’ll be rewarded for what you finished, not for what you started. Sometimes the last key on the ring is the one that opens the door, so ask God for the strength to keep persevering until you win!
ነገ ምሽት 3፡00ላይ የጀመርነው ትምህርት ክፍል ሁለት ይቀጥላል
የእናንተ አስተያየት እጅግ ያስፈልገና የበለጠ ጠንክረን ለመቀጠል በውስጥ መስመራችንን አድርሱን ቢጨመር የምትሉት ሀሳብ ካለም👇👇👇
@samikbh
ወድ አባለቶቻችን ሰኞ ስብሰባ አለን st mattew በ9፡30 እንገናኝ
📖ትምህርት ሁለት📖
በባለፈው ትምህርታችን ላይ መግቢያ የሚሆንን ሀሳብ ተመልክተን ነበር ዛሬ ደግሞ ስለ singleness እናወራለን
👉ስለ ሪሌሽን ሽፕ ካወራን አይቀር singleness ማውራት ይኖርብናል
እውነት singleness ክፉ የሆነነገር ነው ወይስ? ይህ "የብቸኝነት" ህይወት ግን እውነት በተለይ ደግሞ እድሜያቸው ለትዳር ላልደረሰ ሰዎች ማለትም በትምህርት ላይ ላሉ በረከት ነው
ሪሌሽንሽፕ ራሱን የቻለ ሸክም ነው ልብ ላይ የሚከብድ ለመሮጥና ብቸኛ በነበርንበት ዘመን እናገለግል እንደነበርነው ልንሮጥ አንችልም
focus ማድረግ አንችልም ማለት ስለዛ ሰው ስናስብ የምንሰጠውን ስጦታ የምናሳልፈውን ጊዜ እንዲሁም ደግሞ ስጋዊ ፈተናው ብዙ ነው ።አንድ ወንድ ከማግባቱ በፊት ሊኖሩት የሚገቡ 5 ነገሮች ብሎ ማይለስ ሙንሮ እንዳስተማረው
1.በእግዚአብሄር ህልውና ውስጥ መሆን አለበት ከዘፍ2 እንደምንማረው እግዚአብሄር አዳም ከፈጠረው በሓላ በኤደን ገነት ውስጥ ነው።ማለትም በህልውና ውስጥ ነው
👉ስለዚህ የመጀመሪያው ነገር ለአዳም የተሰጠው የጌታ ህልውናው ነው
2.አሁንም በዘፍ2፡15 መሰረት ለአዳም ጌታ የሰጠው ስራ ነው በኤደን ገነት ውስጥ እንዲሰራ
👉ስለዚህ ሁለተኛ የተሰጠው ስራ ነው ማለት በስራ አለም ላይ ያለ መሆን አለበት ማለትም ራሱን የሚያስተዳድርበት ገቢ ሊኖረው ይገባል
⭕️አለበለዚያ ራስ ሳይጠና ጉተና ነው የሚሆነው
3.cultivate (እንዲንከባከብ) ነው the word cultivate means to bring the best out of something that is around us.
👉እንዲህ ሲሆን ጌታ በሚሰጠን የትዳር አጋራችን በውጣቸው ያለውን ነገር የበለጠ እንዲያነሰሱ እንረዳቸዋለን
4.gurad (መጠበቅ) ማለት ወንድን በተፈጥሮ ስንመለከት እራሱ musculen ነው እና ይህችን ከጌታ የተሰጠችውን ሴት እንዲንከባከብ እንዲጠብቅ ነው
👉ስለዚህ መጠበቅ የሚችል መሆን አለበት
5.የእግዚአብሄር ቃል ነው የተሰጠው ማለት ከዚህ ዛፍ አትብላ የሚል ይህ ማለት ሚስቱን የእግዚአብሄርን ቃል ሊያስተምር የሚችል መሆን አለበት

በዘፍ 2 መሰረት አንድ ወንድ እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን 5 ነገሮች ማለትም
1.በህልውናው ውስጥ የሆነ
2.ስራ ያለው
3.cultivate (መንከባከብ)የሚችል
4.guard(መጠበቅ)የሚችል
5.የእግዚአብሄርን ቃል የያዘ
👉ካልሆነ ብቻውን ሊሆን ይገባዋል ብሎ ማይልስ አስተምሯል እውነት ነው እንዚህን ነገሮች ካልያዘ ሙሉሰው አይደለም ማለት ነው።በእንድዚህ አይነት ሁኔታ የፍቅርን ህይወት ልምራ ማለት እጅግ ከባድ ነው ማለትም የሀገራችን ሰው
"አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል"
እነዳለ እንዲሁ ነው የሚሆነው ራሳችንን በሚገባ ሳንመራ ሌላሰው መጨመር ዘበት ነው።

ከነዚህ ነገሮች በሓላ ነው ጌታ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ያለው 5ስቱ ነገሮች ከሰጠው በሓላ
👱‍♀👱‍♀ሴት እህቶቻችን እጅግ ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባችሓል ማለት ዝም ብላችሁ መግባት የለባችሁም ከላይ እንደተዘረዘረው በደንብ ልትፈትሹ ይገባል።

2. በትምህርታችን መጀመሪያ እንዳልነው ሪሌሽንሽፕ በተለይ በመሮጫ እድሜላይ ሆነን መግባት በጣም ከባድ ነው እግዚያብሄር ለህይወታችን ያለውን አላማ በሚገባ ሳንኖረው እንድናልፍ የሚያደርግም ነው።
☝️ይህን ስንል ግን ያለጊዜው የሆነ ሲሆን ነው።
Sami kb
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion
ነገ ማታ 3፡00ላይ ቀጣይ ክፍል 3 ትምህርታችንን ይቀጥላል ተባረኩ‼️
@scriptureunion
🎙በቀጣይ ደግሞ የመዝሙር ግብዥ አለን ተባረኩበት🎙