Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
Lauren Daigle
look up child


[Verse 1]
Where are You now
When darkness seems to win?
Where are You now
When the world is crumbling?

[Pre-Chorus]
Oh I, I-I-I, I hear You say
I hear You say

[Chorus 1]
Look up child, ayy
Look up child, ayy

[Verse 2]
Where are You now (where are You?)
When all I feel is doubt?
Oh, where are You now
When I can't figure it out?

[Pre-Chorus]
Oh I, I-I-I, I hear You say
I hear You say

[Chorus 2]
Look up child, ayy
Look up child, ayy
Look up child, ayy
Look up child, ayy
Look up…

[Bridge]
You're not threatened by the war
You're not shaken by the storm
I know You're in control
Even in our suffering
Even when it can't be seen
I know You're in control

[Pre-Chorus]
Oh I, I-I-I, I hear You say
I hear You say

[Chorus 3]
Look up child, ayy
Look up child, ayy
Look up child, oh-oh-oooh
I hear You say, You say, You say
Look up child, ayy
I hear You say, You say, You say (look up, look up, look up, look up)
Look up child, oh-ooh, ooh, oh-oooh…
I hear You say, You say, You say
Look up child, ayy
I hear You say, You say, You say (look up, look up, look up, look up)
Look up child
I hear You say, You say, You say
I hear You, I hear You calling my name, oh
Look up child, ayy
I hear You say, You say, You say (look up, look up)
Look up child, ayy
Look up child, ayy
Look up

@artforchrist116
@artforchrist116
@artforchrist116
@artforchrist116
"12፤ እሳቱም በመሠዊያው ላይ ዘወትር ይነድዳል፥ አይጠፋም፤ ካህኑም ማለዳ ማለዳ እንጨት ያቃጥልበታል፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በዚያ ላይ ይረበርባል፤ በዚያም የደኅንነትን መሥዋዕት ስብ ያቃጥላል።"
(ኦሪት ዘሌዋውያን 6:12፤)
@scriptureunion
ከፊታችን አዲስ አመት እየመጣ ነው በዚህ አዲስ አመት ብዙ ሀሳብ ይኖራል ብዙ ነገር እንለውጣለን
እስቲ ግን ለእናንተ ለአባላቶቻችን አዲስ አመት ሲመጣ ምን ታስባላችሁ እንዴትስ ትቀበሉታላችሁ
አሳባችሁ ጻፍልን።
🎙በደንብ ለመግለጽ ሞክሩ
@samikbh
በመጀመሪያ ሀሳባቸውን ላደረሱን ሁለት አባላት ሽልማት ይኖራል
እየጠበቅን ነው ቶሎ inbox አርጉን።
ዛሬ እስከ ማታ 1፡00ድረስ እንጠብቃለን
አንድ ሰው ተገኝቷል ለአንድ ተጨማሪ ሰው ብቻ እድል እንሰጣለን።
አሸናፊያችንን አግኝተናል
🌻አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን ዓመት በደማቅ አቀባበል ልንቀበለው እነሆ ሰዓቱ ደረሰ💯
are u ready~👋

ዛሬ ምሽት 3:00pm ይጠብቁን።
@yesestaye_elilta 🎉
@kaltube 🎉
በድጋሚ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ዛሬ መስከረም1/1/2011 ነው የአመቱ የመጀመሪያ ቀን ጌታ ይህን ዘመን እንድንዋጀው ይርዳን እያንዳንዱን ቀን እርሱን በመፈለግ እንድንኖር ይርዳን

አዲሱን የእንዳለን መዝሙር በዚህ አዲስ አመት እንለቃለን ነገር ግን

🎙የኮፒ ራይት መብትን በማክበር ማለት የባለቤቱን ተጠቃሚነት በሚጎዳ መልኩ መሆን ስለማይሆንበት ሁላችሁም ኦርጅናሉን እንድትገዙ እናበረታታለን ዋጋውም ያንያህል ውድ አይደለም አንድ ሲዲ 25 ብር ብቻ ነው እንደ ክርስቲያን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን ልፍት ልናባክንባቸው አይገባም

ኦርጅናል በመግዛት እንተባበር!!
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion
Audio
Endale W.#5
🎙🎙🎙ምህረትህ ይግነንልኝ🎙🎙🎙
🙏🙏አሜን በ2011 ምህረቱ ይግነንልን🙏🙏
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion