Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
ማሳሰቢያ
ነሀሴ 22 የጥቁር አንበሳ ፌሎሽፕ ጉድ ባይ ፕሮግራም አለ ቦታ በ ቴውድሮስ ሙሉ ወንጌል ነው የሚሆነው ሰአቱን እንደደረሰን እናሳውቃለን
ዛሬ መንግስትህ ትምጣ በሚል ርእስ በኢቫሱ የተዘጋጀው ፕሮግራም በ7፡00ሰአት በምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ይጀምራል የሀይስኩልም ተማሪዎች ተጋብዛችኧል።
@scriptureunion
Had a wonderfull time at the evasu confrence amen let thy kingdom come
እስካሁን ስላዘገየን ይቅርታ እያልን የሰሜን ዞን ስልጠና ፎቶዎች እነሆ ብለናል
በጣም አስተማሪ ነው !!
-------------''------------
ሰውየው አስር ክፍል ቤት ሠርቶ ብቻውን ሲኖር አንድ
ቀን በሩ ተንኳኳ ሲከፍት ጌታ ነው፡፡ "ውይ አምላኬ
ጌታዬ አንተ እኔ ቤቴ መጣህ?" ብሎ በደስታ
ተቀብሎት አንድ ክፍል ቤት ሰጥቶት መኖር ጀመሩ፡፡
በሌላ ጊዜ በሩ ተንኳኳ፣ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል?" አለው፡፡
ጌታም "ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ሁለት
ክፍል ቤት ለጌታ ጨምሮለት እርሱ ሰባት ክፍል ይዞ
መኖር ቀጠሉ፡፡ በሩ ተንኳኳ ሲከፈት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል? " አለው፡፡
ጌታም " ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ከጌታ
ጋር እኩል ለእኩል ተካፈለ፡፡
ነገር ግን ቤቱ ከቀድሞ ይልቅ ተንኳኳ ፡፡ አዝኖም
ይዘጋና ጌታ ሆይ አለው፡፡ ጌታም የቀድሞውን መልስ
ሰጠው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ለራሱ አንድ ክፍል ቤት ይዞ
ዘጠኙን ክፍል ቤት ለጌታ ሰጠው፡፡ ነገር ግን
ከቀድሞው ይልቅ በጣም ተንኳኳ፡፡ ቢከፈት ሰይጣን
ነው፡
በሩን ይዘጋና ወደ ጌታ ሄዶ " ጌታ ሆይ ምሥጢሩ
ምንድን ነው? " አለው፡፡ "ጌታ ግን ቤቱ የአንተ እንጂ
የእኔ አይደለም "አለው፡፡
በዚህ ጊዜ ዐሥሩንም ክፍል ለጌታ አስረከበ፡፡ ጌታም
አንድ ክፍል ቤት ለሰውየው ሰጠው፡፡ በሩም ተንኳኳ
፡፡ ጌታም ሊከፍት ተነሣ፡፡ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ሰይጣንም " ይቅርታ የአንተ ቤት መሆኑን አላወቅሁም
" ብሎ ሄደ፡፡ ከዚያን ቀን ጀምሮ መንኳኳት ቆመ፡፡

በጌታ በኢየሱስ ስም ሙሉ ማንነታችንን እግዚአብሔር ብቻ ይቆጣጠር፡፡
ነገ ከማለዳ ጀምሮ በቴዎድሮስ ሙሉ ወንጌል የጥቁር አንበሳ ሃይ ስኩል ጉድ ባይ ተዘጋጅቶላችሁአል ሁላችሁም ተጋብዛችሁአል
ነገ አይቀርም
@scriptureunion
Hebrews 10:23
"Let us hold fast the profession of our faith without wavering; (for he is faithful that promised;)"
@scriptureunion
🎙ከእሮብ እስከ አርብ በ5 ኪሎ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሙሉ ቀን የሊደሽፕ ስልጠና እንዳለ ይታወቃል በመሆኑ በእለቱ የሰሜን ዞን ትምህርት ቤቶች መሪዎች የሆናችሁ ሀላችሁም ከማለዳ 2፡00 ጀምሮ እንድትገኙልን እናሳስባለን🎙
@scriptureunion
@scriptureunion
@scriptureunion
ለስልጠናችን አንድ ቀን ቀርቶታል
#ለፈገግታ

"ከ14 ቀን በኋላ አዲስ አመት ይገባል" ሲባል
.
.
እሱ ደሞ የት ሆኖ ሲታገል የነበረ ነው?

©ዳንኤል ሀይሉ
ዛሬ በነበረን ስልጠና እጅግ ጌታ አስተምሮናል የመጣችሁልንን ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ።
ስልጠናው ነገም ከጠዋት 2፡00-10፡00 ይቀጥላል ነገም ጌታ ልዩ ጊዜ እንደሚሰጠን እናምናለን
ከሰሜን ዞን መነን ትምህርት ቤት ጌታ ይባርካችሁ በሰአት ስለተገኛችሁልን