አምልኮ ማለት ህይወታችን ነው ሊሊ እንደዘመረችው 🎤ስራዬን ሰራለሁ ስራዬም ደግሞ ማምለክ ነው(2)
ይህን ታለቅ ጌታ በቻናላችን ይመለካልበአምልኮ መዝሙሮች ማገልገል የትፈልጉ ልጆች
@samikbh ላይ አናግሩን
ይህን ታለቅ ጌታ በቻናላችን ይመለካልበአምልኮ መዝሙሮች ማገልገል የትፈልጉ ልጆች
@samikbh ላይ አናግሩን
✍ማሳሰቢያ
ነሀሴ 22 የጥቁር አንበሳ ፌሎሽፕ ጉድ ባይ ፕሮግራም አለ ቦታ በ ቴውድሮስ ሙሉ ወንጌል ነው የሚሆነው ሰአቱን እንደደረሰን እናሳውቃለን።
@scriptureunion
ነሀሴ 22 የጥቁር አንበሳ ፌሎሽፕ ጉድ ባይ ፕሮግራም አለ ቦታ በ ቴውድሮስ ሙሉ ወንጌል ነው የሚሆነው ሰአቱን እንደደረሰን እናሳውቃለን።
@scriptureunion
ዛሬ መንግስትህ ትምጣ በሚል ርእስ በኢቫሱ የተዘጋጀው ፕሮግራም በ7፡00ሰአት በምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ይጀምራል የሀይስኩልም ተማሪዎች ተጋብዛችኧል።
@scriptureunion
@scriptureunion
Had a wonderfull time at the evasu confrence amen let thy kingdom come
በጣም አስተማሪ ነው !!
-------------''------------
ሰውየው አስር ክፍል ቤት ሠርቶ ብቻውን ሲኖር አንድ
ቀን በሩ ተንኳኳ ሲከፍት ጌታ ነው፡፡ "ውይ አምላኬ
ጌታዬ አንተ እኔ ቤቴ መጣህ?" ብሎ በደስታ
ተቀብሎት አንድ ክፍል ቤት ሰጥቶት መኖር ጀመሩ፡፡
በሌላ ጊዜ በሩ ተንኳኳ፣ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል?" አለው፡፡
ጌታም "ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ሁለት
ክፍል ቤት ለጌታ ጨምሮለት እርሱ ሰባት ክፍል ይዞ
መኖር ቀጠሉ፡፡ በሩ ተንኳኳ ሲከፈት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል? " አለው፡፡
ጌታም " ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ከጌታ
ጋር እኩል ለእኩል ተካፈለ፡፡
ነገር ግን ቤቱ ከቀድሞ ይልቅ ተንኳኳ ፡፡ አዝኖም
ይዘጋና ጌታ ሆይ አለው፡፡ ጌታም የቀድሞውን መልስ
ሰጠው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ለራሱ አንድ ክፍል ቤት ይዞ
ዘጠኙን ክፍል ቤት ለጌታ ሰጠው፡፡ ነገር ግን
ከቀድሞው ይልቅ በጣም ተንኳኳ፡፡ ቢከፈት ሰይጣን
ነው፡
በሩን ይዘጋና ወደ ጌታ ሄዶ " ጌታ ሆይ ምሥጢሩ
ምንድን ነው? " አለው፡፡ "ጌታ ግን ቤቱ የአንተ እንጂ
የእኔ አይደለም "አለው፡፡
በዚህ ጊዜ ዐሥሩንም ክፍል ለጌታ አስረከበ፡፡ ጌታም
አንድ ክፍል ቤት ለሰውየው ሰጠው፡፡ በሩም ተንኳኳ
፡፡ ጌታም ሊከፍት ተነሣ፡፡ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ሰይጣንም " ይቅርታ የአንተ ቤት መሆኑን አላወቅሁም
" ብሎ ሄደ፡፡ ከዚያን ቀን ጀምሮ መንኳኳት ቆመ፡፡
በጌታ በኢየሱስ ስም ሙሉ ማንነታችንን እግዚአብሔር ብቻ ይቆጣጠር፡፡
-------------''------------
ሰውየው አስር ክፍል ቤት ሠርቶ ብቻውን ሲኖር አንድ
ቀን በሩ ተንኳኳ ሲከፍት ጌታ ነው፡፡ "ውይ አምላኬ
ጌታዬ አንተ እኔ ቤቴ መጣህ?" ብሎ በደስታ
ተቀብሎት አንድ ክፍል ቤት ሰጥቶት መኖር ጀመሩ፡፡
በሌላ ጊዜ በሩ ተንኳኳ፣ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል?" አለው፡፡
ጌታም "ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ሁለት
ክፍል ቤት ለጌታ ጨምሮለት እርሱ ሰባት ክፍል ይዞ
መኖር ቀጠሉ፡፡ በሩ ተንኳኳ ሲከፈት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል? " አለው፡፡
ጌታም " ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ከጌታ
ጋር እኩል ለእኩል ተካፈለ፡፡
ነገር ግን ቤቱ ከቀድሞ ይልቅ ተንኳኳ ፡፡ አዝኖም
ይዘጋና ጌታ ሆይ አለው፡፡ ጌታም የቀድሞውን መልስ
ሰጠው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ለራሱ አንድ ክፍል ቤት ይዞ
ዘጠኙን ክፍል ቤት ለጌታ ሰጠው፡፡ ነገር ግን
ከቀድሞው ይልቅ በጣም ተንኳኳ፡፡ ቢከፈት ሰይጣን
ነው፡
በሩን ይዘጋና ወደ ጌታ ሄዶ " ጌታ ሆይ ምሥጢሩ
ምንድን ነው? " አለው፡፡ "ጌታ ግን ቤቱ የአንተ እንጂ
የእኔ አይደለም "አለው፡፡
በዚህ ጊዜ ዐሥሩንም ክፍል ለጌታ አስረከበ፡፡ ጌታም
አንድ ክፍል ቤት ለሰውየው ሰጠው፡፡ በሩም ተንኳኳ
፡፡ ጌታም ሊከፍት ተነሣ፡፡ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ሰይጣንም " ይቅርታ የአንተ ቤት መሆኑን አላወቅሁም
" ብሎ ሄደ፡፡ ከዚያን ቀን ጀምሮ መንኳኳት ቆመ፡፡
በጌታ በኢየሱስ ስም ሙሉ ማንነታችንን እግዚአብሔር ብቻ ይቆጣጠር፡፡
✍ነገ ከማለዳ ጀምሮ በቴዎድሮስ ሙሉ ወንጌል የጥቁር አንበሳ ሃይ ስኩል ጉድ ባይ ተዘጋጅቶላችሁአል ሁላችሁም ተጋብዛችሁአል
✍ነገ አይቀርም
@scriptureunion
✍ነገ አይቀርም
@scriptureunion
Hebrews 10:23
"Let us hold fast the profession of our faith without wavering; (for he is faithful that promised;)"
@scriptureunion
"Let us hold fast the profession of our faith without wavering; (for he is faithful that promised;)"
@scriptureunion