☝️እርሱ ሁልጊዜም ትክክል ነው☝️
⭕️እኛ የምንኖረው ህይወት እንደፈለግነው እየሆንን የራሳችንን ሀሳብ እያስፈጸምን የምንኖረው ህይወት ሳይሆን ነገር ግን የምንኖረው ህይወት እርሱን እያስከበርን ለእርሱ የምንኖረው ህይወት ነው
⭕️እርሱ ወዳለን ቦታ እንሄዳለን ባለን ስፍራ እንቀመጣለን እርሱን በመከተል የምኖረው የደቀመዝሙርነት ህይወት ነው።
⭕️ ታዲያ እንደዚህ ስንኖር የምናልፍበት የህይወት ውጣ ውረድ አለ በከፍታ ብቻ እንደምንኖርበት ማሰብ ትክክል አይደለም በዚያ ውስጥ ስናልፍ ታዲያ በጌታ ላይ የምናጉረመርምበት ግዜያት ብዙ ናቸው
️👉ነገር ግን እግዚአብሄር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ ብለን የምንል
👉በነገር ሁሉ የእርሱን መልካምነት የምናውጅ ስንቶቻችን ነን
👉ነገሩን እያየን ግራ የምንጋባ ሳንሆን በምስጋና የምናልፍ ስንቶቻችን ነን
🎤እህታችን ሊሊ
ባይገባኝም እንኳን ቅሉ አንተ መልካም ነህ ሰዎች ሁሉ ለምን ቢሉ አንተ መልካም ነህ እግዚአብሄር መልካም ነው ብዬ ዘምሬአለሁ
እግዚአብሄር ጻድቅ ነው ብዬ ዘምሬአለሁ
መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን🎤
⭕️አዎን እርሱ አይለዋወጥም በሆነብን በገጠመን ነገር አይለካም
✍ታላቁ ነብይ ሙሴ በህይወቱ መጨረሻ የ120 አመታት የመጠቅለያ ቃሉ እጅግ የሚገርም ነው
👉"እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም"
አዎን እንደሱ ያለ ምንም የለም
⭕️የአህዛብ ንጉስ የሆነው ናብከደናጾር እንኳን እንደ እንስሳ ሆኖ የተቀጣበት ዘመን ካለፈ በሓላ የተናገረው ቃል እጅግ የሚደንቅ ነው
⭕️ትንቢተ ዳንኤል4፥37
የሰማይ አምላክ የሚያደርገው ሁሉ ትክክል፣መንገዶቹም ሁሉ ጽድቅ...
አዲሱ መደበኛ ትርጉም
👉እኛም በዚህ በምንኖራት አጭር ዘመናችንን የህይወታችን ጌታ ያለንን ነገር በመፈጸም የምንኖረው ህይወት ይሁንልን ⭕️በነገር ሁሉ እርሱ አይሳሳትም እርሱ ሁልጊዜም ልክ ነው ።
@scriptureunion

አምልኮ ማለት ህይወታችን ነው ሊሊ እንደዘመረችው 🎤ስራዬን ሰራለሁ ስራዬም ደግሞ ማምለክ ነው(2)
ይህን ታለቅ ጌታ በቻናላችን ይመለካልበአምልኮ መዝሙሮች ማገልገል የትፈልጉ ልጆች
@samikbh ላይ አናግሩን

✍ማሳሰቢያ
ነሀሴ 22 የጥቁር አንበሳ ፌሎሽፕ ጉድ ባይ ፕሮግራም አለ ቦታ በ ቴውድሮስ ሙሉ ወንጌል ነው የሚሆነው ሰአቱን እንደደረሰን እናሳውቃለን።
@scriptureunion
ነሀሴ 22 የጥቁር አንበሳ ፌሎሽፕ ጉድ ባይ ፕሮግራም አለ ቦታ በ ቴውድሮስ ሙሉ ወንጌል ነው የሚሆነው ሰአቱን እንደደረሰን እናሳውቃለን።
@scriptureunion
ዛሬ መንግስትህ ትምጣ በሚል ርእስ በኢቫሱ የተዘጋጀው ፕሮግራም በ7፡00ሰአት በምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ይጀምራል የሀይስኩልም ተማሪዎች ተጋብዛችኧል።
@scriptureunion
@scriptureunion
Had a wonderfull time at the evasu confrence amen let thy kingdom come
በጣም አስተማሪ ነው !!
-------------''------------
ሰውየው አስር ክፍል ቤት ሠርቶ ብቻውን ሲኖር አንድ
ቀን በሩ ተንኳኳ ሲከፍት ጌታ ነው፡፡ "ውይ አምላኬ
ጌታዬ አንተ እኔ ቤቴ መጣህ?" ብሎ በደስታ
ተቀብሎት አንድ ክፍል ቤት ሰጥቶት መኖር ጀመሩ፡፡
በሌላ ጊዜ በሩ ተንኳኳ፣ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል?" አለው፡፡
ጌታም "ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ሁለት
ክፍል ቤት ለጌታ ጨምሮለት እርሱ ሰባት ክፍል ይዞ
መኖር ቀጠሉ፡፡ በሩ ተንኳኳ ሲከፈት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል? " አለው፡፡
ጌታም " ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ከጌታ
ጋር እኩል ለእኩል ተካፈለ፡፡
ነገር ግን ቤቱ ከቀድሞ ይልቅ ተንኳኳ ፡፡ አዝኖም
ይዘጋና ጌታ ሆይ አለው፡፡ ጌታም የቀድሞውን መልስ
ሰጠው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ለራሱ አንድ ክፍል ቤት ይዞ
ዘጠኙን ክፍል ቤት ለጌታ ሰጠው፡፡ ነገር ግን
ከቀድሞው ይልቅ በጣም ተንኳኳ፡፡ ቢከፈት ሰይጣን
ነው፡
በሩን ይዘጋና ወደ ጌታ ሄዶ " ጌታ ሆይ ምሥጢሩ
ምንድን ነው? " አለው፡፡ "ጌታ ግን ቤቱ የአንተ እንጂ
የእኔ አይደለም "አለው፡፡
በዚህ ጊዜ ዐሥሩንም ክፍል ለጌታ አስረከበ፡፡ ጌታም
አንድ ክፍል ቤት ለሰውየው ሰጠው፡፡ በሩም ተንኳኳ
፡፡ ጌታም ሊከፍት ተነሣ፡፡ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ሰይጣንም " ይቅርታ የአንተ ቤት መሆኑን አላወቅሁም
" ብሎ ሄደ፡፡ ከዚያን ቀን ጀምሮ መንኳኳት ቆመ፡፡
በጌታ በኢየሱስ ስም ሙሉ ማንነታችንን እግዚአብሔር ብቻ ይቆጣጠር፡፡

✍ነገ ከማለዳ ጀምሮ በቴዎድሮስ ሙሉ ወንጌል የጥቁር አንበሳ ሃይ ስኩል ጉድ ባይ ተዘጋጅቶላችሁአል ሁላችሁም ተጋብዛችሁአል
✍ነገ አይቀርም
@scriptureunion
✍ነገ አይቀርም
@scriptureunion