Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
በኔት ወርቅ ችግር እስካሁን ስለዘገየ ይቅርታ እንጠይቃለን።
ተባረኩበት
Audio
ማርቆስ ቴዎድሮስ
🎤"አንተን ብሎ"🎤
📖ዛሬ አርብ እንደመሆኑ መጠን የመጽሀፍ ግብዣ ይኖረናል በrobert liarold የተጻፈ ግሩም መጽሀፍ ነው።
"የእግዚአብሄር ጀነራሎች"መጽሀፍ ጸሀፊ ነው ።
አስተያየታችሁ አይለየን
@samikbh
"ወጣትነትና ተግዳሮቶቻቸው"
በሚል ርእስ ተከታታይ ትምህርት እያዘጋጀን ነው በቅርብ ቀን ይጠብቁን በዚህ የወጣትነት ጊዜያችን እንጅግ ተግዳሮት የሆኑብንን ነገሮች እያነሳን እናወራለን።
@scriptureunion
እስቲ የተዘጋጀ
Track 12
Awtaru_Mez
🎤ግራ አይገባኝም🎤
Be blessed with it
ይገባሀልና
በጎልጎታ ለታየህው
በአብ ቀኝ ላለህው
ዘላለም ለነገስከው
ዘላለም ለሆንከው
በፍቅር ለቆምከው
ፍቅር ለሆንከው
ለአንተ ብቻ ለንጉሴ
ምስጋናዬ አምልኮዬ
ውዳሴ ጭብጨባዬ
ላንተ ብቻ
ይገባሀልና ለንጉሴ
☝️ኢየሱስ☝️
☝️ኢየሱስ☝️
☝️ኢየሱስ☝️
ወንድማችንን ካሌብ ጌታ ይባርከው ስለሚያካፍለን ግጥሞች።
Courage means you are willing to stand and confront the culture in which you live. Be what Christ called you to be- salt and light to your generation.

@scriptureunion
When God blocks it, leave it alone.... period!
@scriptureunion
"Lord, sometimes the struggles we face in life seem so big. But You are bigger. Help us to cling to Your promise of comfort in fearful moments and to experience Your loving provision as we trust You. 

God’s comforting presence is more powerful than our fears"
Amen.

@scriptureunion
Let us fix our eyes on Jesus, the author & perfecter of our faith, who for the joy set before him endured the cross. -Heb 12:2

@scriptureunion