Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
እጅግ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን እናቀርባለን።
Channel photo updated
🎙የዛሬው ትምህርት እነሆ ብለናል🎙
ልባችሁ አይክበድ!!!
ንጉስ ሰለሞን እጅግ በጥበብ በማስተዋል የተወደደ ብዙ ህዝብ ከአፍ የሚወጣውን ቃል ለመስማት ነገስታትንም ጨምሮ ወደ እሱ ይሄዱ ነበር።
እውነትም ይህ ሰው በብዙ ነገር የላቀ ነበር አጀማመሩ እጅግ ያማረ ነበር ነገር ግን መክብብ መጸሀፍን ስንመለከት ይህ ሰው በብዙ ነገር እንደደከመ ህይወት ግራ እንዳጋባው የመኖር ትርጉም ጠፍቶበት እንመለከታለን።
ምክንያቱ ምን ይሆን ለዚህ ታላቅ ጠቢብ እንደዚህ ባለ ህይወት ውስጥ መገኘት፤ነገሩ እርሱ ብቻ አይደለም ይህን አይነት የህይወት ልምምድ የገጠመው
💪ብርቱ የነበረው የሳምሶንም ችግር እኔ እንደ ተረዳሁት የ"dating"ችግር ነበር ምንድን ነው ይህ ነገር ሰውን ከእግዚአብሄር መንገድ እንዲወጣ የሚያደርገው?
ሰለሞን በህይወቱ በስተመጨረሻ ይህን ነገር እጅግ ተረድቶት ለሌሎች ሲያስተምር እንዲህ አለ ፥
ምሳሌ4፥23
አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ ፥የህይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።
ሰለሞን በመልካም ሲሮጥ ነበር until መጽህፍ ሲናገር በአህዛብ ሴቶች ፍቅር ተነደፈ ይላል ከዚህ በሓላ ነው የሰለሞንን ውድቀት የምንመለከተው ልቡን አልጠበቀም ነበር።
ልባችንን ሳንጠብቅ ስንቀር ነገሮች ልባችን ላይ በመክበድ ከጌታ መንገድ ያወጡናል ይህን ነገር በትንቢተ ሀጌ1 ሙሉውን አንብቡ።
ጌታ ልባችን እንዳይከብድ ነው የሚፈልገው።
He wants us to have a free spirit.he works only on people who have a free spirit.
free spirit ስንል ሽክም የሌለበት ልብ በሌላ ነገር ያልተያዘ ልብ ማለት ነው ለማገልገል ይህ ነጻ የሆነ ልብ ያስፈልገናል የዛሬው ከጌታ የሆነው ጌታ መልእክት እንድህ የሚል ነው
ልባችሁ እይክበድ
በአለም ዝባዝንኬ ልባችሁ አይያዝ
@scriptureunion
አርብ ደግሞ በሌላ ትምህርት እንገናኛለን ተባረኩ ለአስተያየታችሁ @samikbh
🎤ነገ ምሽት ላይ ደግሞ ግሩም የሆኑ መዝሙሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን🎤
"And be not conformed to this world: but be ye transformed by the renewing of your mind, that ye may prove what [is] that good, and acceptable, and perfect, will of God."(Romans 12:2)
@scriptureunion
Try To “See” What God Is Doing In Your Life!

“The Lord appeared to him in a flame of fire from the midst of a bush.”        Ex 3:2 NKJV

 

Moses lived on the backside of the desert for four decades: That’s over 21 million minutes! His life was defined by monotony until he had an epiphany. On a day that started out like the 4,600 days before, Moses spotted a burning bush out of the corner of his eye. Then he heard a voice from out of the bush calling his name. Sometimes God will surprise you! A burning bush is about as absurd as a talking donkey. Oh, wait, God did that too! One of the dangers inherent in walking with God for a long time is thinking that you’ve got Him figured out. We try to put Him in a box, but there’s no box big enough to contain Him. He says: “My thoughts are not your thoughts, nor are your ways My ways, says the Lord. For as the heavens are higher than the earth, so are My ways higher than your ways, and My thoughts than your thoughts” (Isa 55:8-9 NKJV). Instead of drifting through life aimlessly and letting all your days run together, you need to get up each morning and pray: “Father, thank You for this new day. Give me fresh insights in Your Word that reveal new aspects of Your character so that I might do Your will and glorify You.” Become more alert and aware; don’t miss what God has for you. Do what Moses did: “Amazing! Moses said to himself, “Why isn’t that bush burning up? I must go and see it” (Ex 3:3 NLT). Today, try to “see” what God is doing in your life!
🎙ዛሬ ማታ ግሩም የሆኑ ዝማሬዎችን እንለቃለን ተባረኩልን!!!
ደስ የሚል ዜና⬆️

ወ/ሮ ፍሬዓለም ሽባባው የኢንጅነር ስመኘው በቀለን ወላጅ አባት ለመጦር መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል፡፡ የስኩል ሚል ኢንሽቲቭ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬዓለም ሽባባው እንደገለጹት በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን የኢንጅነር ስመኘው በቀለ ወላጅ አባት ከልጃቸው ሞት በኋላ እንደልጃቸው ሆኖ የሚደግፋቸው ጧሪ የሌላቸው እና ኑሯቸውን የሚደጉማቸው ሰው ባለመኖሩ በህይወት እስካሉ ድረስ በሚያስፈልጋቸው ሁሉ ለማገዝ መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል፡፡

©AMA
ምንጭ @seber_zena
ልዩ ዜና ከባህር ዳር⬆️

ናሆም ፈራጃና ኑርአህመድ አባይ የባህርዳር ልጆች ሲሆኑ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። ዛሬ ከባህርዳር ወጣ ብለው የተሳካ የሮኬት ሙከራ አድርገዋል። ሁለቱ ታዳጊዎች ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ ጋር ይገናኛሉ ተብሏል።

ምንጭ ሰበር ዜና
08 Track 8-2.wma
4.8 MB
ይስሀቅ ሰዲቅ
🎤ካንተ ወደ ማን እሄዳለሁ🎤
በኔት ወርቅ ችግር እስካሁን ስለዘገየ ይቅርታ እንጠይቃለን።
ተባረኩበት
Audio
ማርቆስ ቴዎድሮስ
🎤"አንተን ብሎ"🎤
📖ዛሬ አርብ እንደመሆኑ መጠን የመጽሀፍ ግብዣ ይኖረናል በrobert liarold የተጻፈ ግሩም መጽሀፍ ነው።
"የእግዚአብሄር ጀነራሎች"መጽሀፍ ጸሀፊ ነው ።