But those who wait for the Lord [who expect, look for, and hope in Him] Will gain new strength and renew their power; They will lift up their wings [and rise up close to God] like eagles [rising toward the sun]; They will run and not become weary, They will walk and not grow tired.
ISAIAH 40:31 AMP
@scriptureunion
ISAIAH 40:31 AMP
@scriptureunion
✍tommorow we will realse our first teaching we decided to make it on something that our youth today is stragling with its something that seems normal but alot of youth specially the one that is in the house of God are beaing heart,heart broken,the life that they live have become really painfull,with scares that relationship left them with so we will be talking on this issue tommorow at 2፡30 i know it concernes all of us youth so tonight will focus on this mattetr we also need ur participation so for your comment life sharings if you have questions somethings you need explanation on if its personal it will be keept secrate contact
@samikbh
@samikbh
Forwarded from EB 4 CHRIST SOUND ART1 (all represent the 1☝️)
One of the anchor of Ethiopians change and director of Ethiopian great dam
Sad day for Ethiopians
E.B for Christ sounds administrators feels heart broken for this tragedic
🙏🙏🙏😢😢😢
Sad day for Ethiopians
E.B for Christ sounds administrators feels heart broken for this tragedic
🙏🙏🙏😢😢😢
Forwarded from EB 4 CHRIST SOUND ART1 (all represent the 1☝️)
😭😭😭😭rest in peace master of this great dam
😔We will put this as our profile pic to pay our respect for our engineer😔
😔✍RIP✍😔
ሀምሌ 19 2010 ዓ.ም ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በተለምዶ አብዮት አደባባይ በሚባለው ስፍራ መኪና ውስጥ ተገለው ተገኝተዋል፡፡
በተጨማሪ የመኪናው ጫፍ ላይ ያለው መስኮት ተሰብሯል እና የኋላው ኮፈን መከፈቱ የነበሩት እማኝ ገልፀዋል፡፡ ፖሊሶቹም የአሸራ ምርመራ እያደረጉ
ይገኛሉ፡፡
😔RIP😔
@scriptureunion
ሀምሌ 19 2010 ዓ.ም ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በተለምዶ አብዮት አደባባይ በሚባለው ስፍራ መኪና ውስጥ ተገለው ተገኝተዋል፡፡
በተጨማሪ የመኪናው ጫፍ ላይ ያለው መስኮት ተሰብሯል እና የኋላው ኮፈን መከፈቱ የነበሩት እማኝ ገልፀዋል፡፡ ፖሊሶቹም የአሸራ ምርመራ እያደረጉ
ይገኛሉ፡፡
😔RIP😔
@scriptureunion
Forwarded from Abenezer Pulpit via @like
ለኢ/ር ስመኘው በቀለ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ለመግለጽ የተፃፉ ግጥሞች
ከፍቅራችን በላይ ጠላቻችን ልቆ
አየሺው ልጅሽን አቢዮት ላይ ወድቆ
በሀዘን መቅበርሽ መቼ ቀረ በአንዴ
መስቀል አደባባይ ጫካ ሆኗል እንዴ??
------------- -------------
መስቀል አደባባይ ጩኸት በረከተ
ለዶክተር ፈንድቶ ኢንጅነሩ ሞተ
------------- -------------
ልጄ---ሀገር ማለት ሰው ነው የሉትን ተቀበል
ሰው በሞተ ቁጥረ "ሀገሬ ሞተች" በል
------------- -------------
ሀገር ማለት ሰው ነው ብለህ አትንገረኝ
ሀገሬ ላይ ሆኜ ሰው ነው የቸገረኝ
------------- -------------
ወንድ ልጇ ሞቶ የጨነቃት ለታ
የራሔልን ለቅሶ የሰማሀት ጌታ
እኛም ተጨንቀናል
ወንድ ልጅ አጥተናል
አቤል ወዴት አለ ብለህ የጠየከው
የስመኛውን ደም አንተው ተበቀለው ።
------------- -------------
እንዲህ ያለ ቀን…
አታወጣውም ቃሉን፥
አትረዳውም ውሉን፥
አትጮህ - አንደበት ከዳህ፥
ዝም አትል - ሰውነት እዳህ፤
ለለቅሶህ - ይሸሻል እንባ፥
አዪዋጥ - ሀዘን አይገባ፥
ታፍነህ - በሳግ ስልቻ፥
“እህህ…” መባባል ብቻ!
------------- -------------
ፍረጅኝ ሀገሬ ፍረጅኝ እማማ
በደል ሲፈፀምብኝ በመሀል ከተማ
ሁሉን ነገር ትቼ በረሃ መዋሌ
ለህዝብሽ ነበር እንጅ አልነበረም ለኔ
------------- -------------
ኣይ አንቺ ኢትዮጵያ ኣይ አንቺ ሀገሬ
ምኑን አሰማሽኝ በማለዳ ዛሬ
የሀዘን ደመና ድንኳኑን ጣለብሽ
የቀን ጅብ ሞሽረው "ደግሰው" በሉብሽ
ከፍቅራችን በላይ ጠላቻችን ልቆ
አየሺው ልጅሽን አቢዮት ላይ ወድቆ
በሀዘን መቅበርሽ መቼ ቀረ በአንዴ
መስቀል አደባባይ ጫካ ሆኗል እንዴ??
------------- -------------
መስቀል አደባባይ ጩኸት በረከተ
ለዶክተር ፈንድቶ ኢንጅነሩ ሞተ
------------- -------------
ልጄ---ሀገር ማለት ሰው ነው የሉትን ተቀበል
ሰው በሞተ ቁጥረ "ሀገሬ ሞተች" በል
------------- -------------
ሀገር ማለት ሰው ነው ብለህ አትንገረኝ
ሀገሬ ላይ ሆኜ ሰው ነው የቸገረኝ
------------- -------------
ወንድ ልጇ ሞቶ የጨነቃት ለታ
የራሔልን ለቅሶ የሰማሀት ጌታ
እኛም ተጨንቀናል
ወንድ ልጅ አጥተናል
አቤል ወዴት አለ ብለህ የጠየከው
የስመኛውን ደም አንተው ተበቀለው ።
------------- -------------
እንዲህ ያለ ቀን…
አታወጣውም ቃሉን፥
አትረዳውም ውሉን፥
አትጮህ - አንደበት ከዳህ፥
ዝም አትል - ሰውነት እዳህ፤
ለለቅሶህ - ይሸሻል እንባ፥
አዪዋጥ - ሀዘን አይገባ፥
ታፍነህ - በሳግ ስልቻ፥
“እህህ…” መባባል ብቻ!
------------- -------------
ፍረጅኝ ሀገሬ ፍረጅኝ እማማ
በደል ሲፈፀምብኝ በመሀል ከተማ
ሁሉን ነገር ትቼ በረሃ መዋሌ
ለህዝብሽ ነበር እንጅ አልነበረም ለኔ
------------- -------------
ኣይ አንቺ ኢትዮጵያ ኣይ አንቺ ሀገሬ
ምኑን አሰማሽኝ በማለዳ ዛሬ
የሀዘን ደመና ድንኳኑን ጣለብሽ
የቀን ጅብ ሞሽረው "ደግሰው" በሉብሽ
✍we are really sorry for the delay of our teaching posts we will try our best to post it on the coming week and also we will make it in serious.
And again our apologe to all of our members.
And again our apologe to all of our members.
✍እጅግ አንገብጋቢ በሆነ ርእስ ላይ ማለትም ሁሉንም ወጣት በተለይ ደግሞ የሀይስኩል፣የዩኒቨርስቲ፣እጅግ በሚያሳዝን መልኩ በፊት ለኢለመንተሪ ተማሪ አሳፉሪ የሆነው ነገር አሁን ግን ለሰሚ እጅግ የሚከብዱ ወሬዎች ከነዚሁ ትንንሽ ልጆች ተፈጸሙ ሲባል እየሰማን ነው እነ ዚህንም የሚመለከት ጉዳዮ ላይ ነው ትምህርቱ የተዘጋጀው ስለ👩❤️💋👩"relationship"/"ካለጊዜው ስለሚሆን የፍቅር ግንኙነት" ትምህርት እናዘጋጃለን ባልነው መሰረት ዝግጅታችንን አጠናቀናል በዚህ ሳምንት ይለቀቃል
📖"12-13፤ ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:12-13፤)
@scriptureunion
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:12-13፤)
@scriptureunion
✍የ12 ክፍል መልቀቅያ ፈተና ውጤት ዛሬ 8፡00ሰአት ላይ ይወጣል ሁላችሁም እንደጎጎችሁ አስባለሁ ቁጥራችሁን ላኩልን ልናይላችሁ ተዘጋጅተናል
@samikbh
@samikbh
