Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
በግንባታ ላይ
ህይወት ዝብርቅርቅ ብሎብህ ይሆናል፤ ነገሮች ሁሉ ግራ እያሃቡህም ይሆናል፣ ምን ማድረግ እንዳለብህ ላታውቅም ትችላለህ የግንባታ ቦታዎችን ተመልክተህ ከሆነ ዝብርቅርቅ ያሉ ግራ ሚያጋቡ ስፍራዎች ናቸው የግንባታ እቃዎች በየቦታው ተበታትኖ፣ ሰራተኞች በየፊናቸው ደፋ ቀና ሲሉ በውጭ ተለጥፎ በምስል ተውቦና አምሮ የምታየው የህንጻው ምስል እና በመሬት ላይ የሚገነባው በግንባታው ሂደት ወቅት ለየቅል የሆነ እንደሆነ ትታዘባለህ ነገር ግን በቀኑ መጨረሻ ያየህው ምስል እና የተገነባው ህንጻው ቁጭ አንድ አይነት ይሆናሉ። ያንተም ህይወትህ እንዲሁ በግንባታ ላይ እንደሆነና ተስርተህ እንዳላለቅክ ማወቅ ይኖርብሀል ለዚህም ነው መዘበራረቁ ግንባታ ሂደት ነው ትእግስት ይፈልጋል ጊዜ ይፈልጋል አይዞህ በርታ ጥቂት ጊዜ ነው። በሂደቱ ውስጥ እያለህ ህይወትን ባለህበት ደረጃ ለማጣጣም ሞክር።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus

ሁሌም
በህይወት ስትኖር ብዙ ውድቀት አለመሳካት ስህተቶች ትሰራለህ ከዚህም የተነሳ ልብህ ይሰበራል ተስፋም ትቆርጣለህ በእንደዚህ አይነት መንገድ ማለፍ ከባድ ነው። ለሰውም ልናስረዳው የምንችለው ነገር አይደለም ስለ ሁሉም ነገር ተስፋ መቁረጥና ጨለማ ብቻ ይታየናል። ስሜታችንን አብዝተን የምንሰማ ከሆነ እስከሞት ድረስ የስሜት መለዋወጦቹ ሊያደርሱን ይችላሉ
በእንደዚህ አይነት ግራ አጋቢና ተስፋ አስቆራጭ መንገድ ስትጓዝ አንድ ነገር ግን ማስተዋል አለብህ ሁል ጊዜም ሁለተኛ እድል አለ።
በምንም አይነት የውድቀት ጎዳናላይ ሁን የገነባሗው የትኛውም ነገር ይፍረስ ሁለተኛ እድል እንዳለ ግን አትርሳ።
ከአንተ የባሰ ብዙ እጣ ደርሶአቸው መልሰው ራሳቸውን ከወደቁበት አንስተው የፈረሰውን ነገር እንደገና ገንብተው፣ በብርታት በክፍታ ላይ መቆም የቻሉ እንዳሉ እወቅ።
የፍቅር ህይወትህ፣ ትምህርትህ፣ ስራህ፣ ቢዝነስህ.... የትኛው ነገር ተበላሸብህ? የትኛውስ ነገር ከመጠገን በላይ ፈራረሰብህ አይዞህ ስሜትህን አድምጠህ ማዘንህም ግራ መጋባትህም ትክክል ነው ነገር ግን ደግሞ ቆም ብለህ ሁሌም እድል እንዳለ ነገ አዲስ ቀን እንደሆነ ቁስልህ እንደሚፈወስ፣ ተስፋህም እንደሚመለስ አስተውል።

ራስህን ገምግም
በምትሄድበት መንገድ ብዙውን ጊዜ ትክክል እንደሆን እያሰብክ ብዙ ስህተቶችን እየሰራህ ይሆናልና ቆም ብለህ ስራህን አኗኗርህን እየው እየጻፍክ ገምግመው ይህ ባህርይ ነው ብለህ እንደማይቀየር ህይወትህን አትየው ይልቅስ የቅርብ የምትላቸውን ላንተ መልካምን የሚያስቡ ሰዎች ስለ ራስህ ጠይቃቸው ማስተካከል የሚኖርብህ ነገር እንዲነግሩህ፣ ማሻሻል ያለብህን ነገር እንዲያሳዮህ። የተሻለ ራስህን ማየት ምትፈልግ ከሆነ ሩስህን መገምገም ጀምር።

ማጣት የሌለብህ
ህይወት ብዙ በረከቶች ያሉባት ከአምላክ የተሰጠች ስጦታ ናት። ከበረከቶቹም መሀል በዋናነት ሰዎች ናቸው። በተለይ ደግሞ ለአንተ የሆኑ ሰዎች አሉ። ንብረት፣ ሀብት፣ ገንዘብ ብትከስር ቢጠፋብህ፣ ብታጣው እንኳ መልሰህ መተካት ትችላለህ። የቱንም ያህል ውድ ነገር ብታጣ መመለስ ትችላለህ። ለአንተ የተሰጠህን ሰው ግን ካጣሓው በህይወትህ አንድ ትልቅ ነገር እንደጎደለህ ብቻ ሳይሆን ልትተካውም እንኳ እንደማትችል አስተውል በተለይም ለአንተ የሆነን ሰው ለአንተ ዋጋ የከፈለን፣ ከራሱ በላይ ለአንተ የሚጨነቅ፣ የሚያስብ፣ ለአንተ የሚኖርን ሰው፣ የህልምህ ደጋፊና ረዳት፣ በየትኛውም ነገር አብሮህ የቆመን ሰው ሰዎች በተውህና ተስፋ በቆረጡብህ ወቅት በአንተ ተስፋን ያልቆረጠን ሰው። መተካት አትችልም ምክንያቱም እንደሱ አይነት ሰው አንድ ስለሆነ በህይወት ዘመንህ እንደዚህ አይነት ሰው አንዴ ብቻ ምታገኘው ነው። ስለዚህም ለአንተ የተሰጠህን ሰው መያዝ እንደሚገባው በጥንቃቄ ያዘው ድክመት ቢኖረውም" ፍቅር ብዙ ሀጢያትን ይሸፍናልና" አንተም ራስህ ብዙ ድክመት እንዳለህ እያስተዋልክ የተሰጠህን በረከት በጥንቃቄ ያዘው። "በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል።" እንደሚባለው የያዝከው ነገር ቀሎብህ ከእጅህ የወጣ ቀን ግን ለዘመናት ሸክም ሚሆንብህን ጸጸት እንዳይገጥምህ አስተውለህ ያዘው።

Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ youtube channale subscribe and like እያረጋችሁልን
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 27 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.