Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ሰልፍ ዲሲፕሊን
ሰው በህይወት ዘመኑ ሁሉ ውጤታማና ስኬታማ የሆነን ህይወት ለመምራት የሚሻ ከሆነ ራሱን የመምራት ጥበብ ማዳበር ይኖርበታል።
ሰልፍ ዲሲፕሊን ማለት አንድን ተግባር ከግብ ለማድረስ ራሳችንን በመቆጣጠር፣ ስርአት በማስያዝ፣ መከፈል ያለበትን ዋጋ ሁሉ በመክፈል የምንኖርበት ስልት ነው።
ወደ አላማህ እንዳትደርስ፣ ከግብህ ጋር እንዳትገናኝ መሰናክል ከሚሆንብህ ነገር ትልቁና ዋናው ያው ራስህ ነህ ፤ ያማለት ስንፍና፣ እንቅልፍ ማብዛት፣ ወሬ፣ ሀሜት፣ ስራን አለመውደድ እነዚህ ሀሉ ከራስህ የሚመነጭ ተግዳሮት፣ መሰናክል ናቸው።
ማሸነፊያ መንገዱ አንድ ነው ራስን የማስተዳደር ( የመግዛት፣ የመምራት) ጥበብ ማዳበር፤ ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ መስጠይ፣ ዋና መሆን ላለበት ጉዳይ ዋና ማድረግ፣ የጊዜ አጠቃቀምን ማስተካከል፣ ወዘተ....... ራሳችንን የማስተዳደሪያ መንገዶች ናቸው።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus

በምትሰራቸው ስራዎች አለመሳካት እየገጠመክ እየወደክ እየተነሳህ ህይወት ትቀጥላለች። ለማደግ ለመለወጥ ብለህ ብዙ ነገር ሞክረክ ሳይሳካ ይቀራል። ግን ፍላጎትህ እውነት ካለው ካንተ የሚጠበቀው ተስፍ ሳትቆርጥ ደጋግሞ መሞከር ነው። አይሳካም አይሆንም ወይም አሁንም ይበላሻል ብለህ ሙከራህን አታቁም።ሁሉም ያደገው ከአንድ እንጂ ከመቶ አይደለም አንተም ከስኬትህ ሳይሆን ከውድቀትህ ጀምር።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
በአመት አንዴ!!
ፋሲካ በአመት አንዴ አክብረን የምናልፈው በዓል አይደለም። ፋሲካ ምግብና መጠጥም አይደለም። ፍሲካችን ኢየሱስ ነው።
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
— ኢሳይያስ 53፥5
እለት እለት ኢየሱስን በማወቅ ማደግ ይሁንልን!
ኢየሱስ ህይወት፣ ህይወትም ኢየሱስ ነው።
ከፍርዕዖን ግዛት ሳይሆን ከሰይጣን ሀሳብ ( ከዘላለም ሞት) ነብሳችን ያዳናት ጌታ ኢየሱስ ይባረክልን።

ፈጣሪህን እና በዙሪያህ የሚገኙ ሰዎችን ለማመስገን የግድ ትልቅ ነገርን እስኪያደርጉልህ አትጠብቅ አምላክህን ለማመስገን ግዴታ ከትልቅ አደጋ እስኪያስመልጥህ አትጠብቅ ምክንያቱም በሰላም ወጥተህ መግባትህ ውስጥ አንተ ያላስተዋልካቸው እርሱ ግን አስቀድሞ የተከላከለልህ እጅጉን ከብዙ አደጋዎች አድኖሃል ሰዎችም ቢሆኑ የሚታይ ነገር ስላደረጉልህ ሳይሆን ምንም ባያደርጉ እንኳን ስሜትህን መጋራታቸውን አስተውል ።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
በገጠመህ ትልቅ በሚመስል ትንሽ ችግር ምክንያት በችኮላ ተስፋ አትቁረጥ ውሳኔዎችህ ካለፉ በኋላ የማትቀይራቸው ሊሆኑ ይችላሉ ያንተ በህይወትህ ላይ ተስፋ ማጣት ብዙዎች መኖራቸውን ተርጉም እንዲያጣ እስከዛሬ ላንተ የከፈሉትን ሁሉ ዋጋቢስ ታደርገዋለህ አንዳንዶች አልወደዱኝም እያልክ የሚወዱህን አታስከፋ ህይወት መረረኝ ስትል የሚያጣፈጡልህንም እንዳታጣ ተጠንቀቅ።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
መዘናጋት
ከዋናው የህይወትህ አላማ፣ ካየህበት ስፍራ እንዳትደርስ መሰናክል የሚሆንብህ ትልቁ ተግዳሮትህ መዘናጋት ይባላል። ለጥቂት ጊዜ ፈታ ልበል ትንሽ ዘና ልበል በማለት ፋት ልትሰጠው ከማይገባህ የህይወት አላማህ እንድትዘናጋ ትኩረትህን ፈቅ እንድታደርግ ያደርግሀል።
ከመዘናጋት ህይወት ለማምለጥ አላማህን አጥብቀህ መያዝን ፈጽመህ አትርሳ። ዝም ብሎ ያለማቋሩጥ የሚፈሰው ውሀ ድንጋዮን አብዝቶ እንደሚሸረሽረው እንዲሁ ደግሞ አንተም በትኩረት ስትሰራ ስራህ እንዲሁ ብርቱ ውጤትን ያስገኝሀል።

እጅህን ለነገ ስጠው
በህይወት መንገድ ስትጓዝ በሚገጥምህ ከባድ ገጠመኞች ምክንያት የህይወት ግራጫ መልክ የያዝከው ተስፋ መንምኖ ነገን ማየት፣ በመንገድህ ስትጓዝም ሌላ እድል እንዳለም ማስተዋል እስካትችል ሊያጨልምብህ ይችላል የትላንት የልብ ላይ ህመም እድል እንደሌለህ፣ ምንም ብታረግ ህይወትህ ትርጉም እንደሌለው አርጎ ሊያሳይህ ይችላል።
ትላንት በሆነው ነገር ከፊት ያለው ዘመንህ ሊታሰርብህ፣ ልትዋጀው፣ ልትሰራበት፣ ልትጠቀምበት ሲገባህ የእርሻ ማሳላይ አረም ሊበቅልበት፣ ጓተራህም በድርቅ ሊመታብህ፣ ቤትህም ጾሙን ሊያድር ይችላል።
በትላንትና እስራት ስር መሆን ዘመንህን በአንበጣ ማስበላት ነው። ወደፊት ከመሄድ ተገትተህ በቆምክበት ጊዜ ልክ ኪሳራህም እየበዛ ይሄዳል ለዚህም ነው ሐዋሪያው ጳውሎስ "የሗላዬን እየተውኩ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ" ብሎ ያስተማረው።
በተቻለህ አቅምና ፍጥነት የትላንት ህመምን፣ ጉዳትን፣ ችግርን፣ ከአእምሮህ ውስጥ አውጣው። አለበለዚያ በአደጉኛው ወይንቤቱ ከርችሞ ሊያስቀርህ ይችላል።
ከዚህ እስር ቤት ለመውጣት ከፈለግክህ እጅህን ለነገ ስጠው። በሙሉ ሀይልህ ነገን ብቻ ተመልከት ያኔ ከትላንት እስራት ነጻ ትወጣለህ።

ራስህን እርዳ
አሁን በዚህ ሰአት ካለህበት ስፍራ ሊያወጣህ፣ ወደስኬት ጎዳናም ሊያሻግር ችግሮችህ በሙሉ አሸንፎ ውጤታማ ሊያደርግህ የሚችል ማን ይሆን?
አንተን የተሻለ ሰው ሊያደርግ የሚችል፣ ህልምህን፣ ራእይህን፣ የተፈጠርክለትን አላማ አከናውነህ እንድታልፍ ትልቁን ሚና የሚጫወተው ማን ይመስልሀ?
በህይወትህ የምትናፍቀውን ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ማን እንደሆን ታውቃለህ?
አንተ ራስህ ነህ!!!
ሌላ ማንም የለም ለአንተ ህይወት ለውጥ ዋናው ድርሻ የሚይዘው አንተ ራስህ ነው።
አንተ ወስነህ ካልተንቀሳቀስክ ማንም አይንቀሳቀስልህም፣ ማንም በህይወትህ የሚመጣውን ለውጥ አያስቀጥልልህም።
ስለዚህም ራስህን እርዳ ቆርጠህ ተነሳና ወደፊት ተራመድ።

አደራ
ሰው ሰውን ሲያምነው፣ እንደራሱ ሲቆጥረው፣ ሲወደው፣ የሚወደውን ነገር በአደራነት በዚያ ሰው ዘንድ ሊያስቀምጥ ይችላል።
በማህበራዊ ህይወታችንም ይህንን ነገር ብዙውን ጊዜ እንታዘባለን። በአደራነት የተሰጠ ልጅ፣ ቤት፣ መኪና፣ ገንዘብ፣ ወዘተ አደራን ከሌላ ነገር የሚለየው ሰጪ አንድ ቀን ከእኛ ስለሚቀበል ነው። ማለትም ለጊዜው የተሰጠ እንጂ የእኛ ንብረት አይለመሆኑ ነው።
አንተ የአምላክህንና የብዙ ሰዎችንአደራ ተቀብለሀል ታዲያ ይህን አደራ ምን እያረከው፤ እንዴትስ እየተወጣከው ነው።
በቤተክርስቲያን የተሰጠህን አደራ እንዴት እያረክ ነው ባለህበት የአገልግሎት አቅጣጫ ሀላፊነትህን እንደሚገባ እየተወጣክ ነው? ወይስ?
በቤት የተሰጠህን አደራ እናት አናትህን ወንድም እህትህን ፣ ባለቤትህን፣ ልጆችህን እንዴት እየተንከባከብ ነው?
በማህበረሰብ ውስጥ የተሰጠህን አደራስ እንዴት እየተወጣክ ነው?
አደራ ሲሰጥህ ምን ያህል ታማኝ ተደርገህ እንደተቆጠርክ፣ ምን ያህል ትጋትና መሰጠት እንደሚጠበቅብህ ልታስብ ይገባሀል።
ተግተህም የተሰጠህን አደራ እንደ ራስ ልትይዝ፣ ልትንከባከብ ይገባል።

ጽዳትና ጸሎት
በህይወት ስንኖር የእለት ተግባራችን ከሚሆኑ ነገሮች ውስጥ ትልቁን ስፍራ የሚይዘው ጽዳት ነው። ራሳችንን፣ አካባቢያችንን፣ ስራ ቦታችንን... እናጸዳለን ቆሻሻ ሲከማች ያንን ቦታ የማበላሸትና በሽታ የማምጣት አቅሙ ትልቅ ስለሆነ ህይወትና ጽዳት የተለያዮ ጉዳዮች አይደሉም።
የጥርስ ቆሻሻ ቶሎ ካልጽዳ ጥርስን ከጥቅም ውጪ እንደሚያደርገው፣ አካባቢ ካልጸዳ፣ ልብስ፣ ሰውነት ካልታጠበ ጀርምና በሽታ አምጪ ተዋሲያን እንደሚከማቹት ሁሉ ሰውም በጽሎት ማስወገድ ያለበትን ማንነት ካላስወገደ እንዲሁ ባልተወገደው አላስፈላጊ ማንነት ህይወታችን ስለሚበላሽ በጽሎት የሚደረገውን ጽዳት አጠናክሮ መቀጠል ቸል የማይባል ጉዳይ ነው።

አካፍል
ከውልደትህ ጀምሮ ራስህን በብዙ ነገር እያስተማርክና እያሳደግክ መጥተህ ይሆናል ብዙ መጽሀፍትን አንብበህ በውጪ ሀገር ትምህርትን ተከታትለህ ይሆናል፤ ይህ ሁሉ እውቀት፣ ይህ ሁሉ ግብአት ለሌሎች ማካፈል ከሌለበት ከንቱ ድካም ነው።
ምክንያቱም የተሰጠህ ነገር ሁሉ ከአንተ ስለሚያልፍ ለብዙዎች የህይወት ለውጥ ስለሚሆን፤ የሰበሰብከው ነገር ሁሉ ይዘህው አትሄድምና ለወንድምህ ማካፈልን አሁን መለማመድ ጀምር።
መጻፍ ካለብህ ጻፍ፣ ማስተማር ካለብህ አስተምር፣ መስጠት ካለብህ ስጥ ፣ ራስህን ብቻ የምታስተዳድርና ምትመራ አትሁን ወንድምህንም ማገዝን ዛሬ ጀምር።
የተሰጠህ ነገር ከአንተም ይበልጣልና አሁኑኑ ማካፈል ጀንር ።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
🥇Happy anniversary🥇

👨💼👨💼የእውነተኛ ወንድ ባህሪያት👨💼👨💼
📖📖 ተከታታይ ትምህርት 📖📖
ክፍል ፩
መግቢያ
🔹የምንሙለከታቸው ፊልሞች፣ የምናነባቸው መጽሄቶች፣ ማህበራዊ ሚዲያው፣ ማስታወቂያው ሁሉ የሚሰጡን "የወንድ" ትርጓሜ
እውነተኛ ወንድ ጠንካራ
እውነተኛ ወንድ ተደባዳቢ
እውነተኛ ወንድ ገንዘብ ያለው
እውነተኛ ወንድ በራሱና በራሱ ብቻ ሚመካ
እውነተኛ ወንድ ለአንድ የታመነ ሳይሆን ብዙ ሴቶች ሚያፈራርቅ
እውነተኛ ወንድ ጠጪ፣ አጫሽ፣ድራግ ተጠቃሚ
እውነተኛ ወንድ ከአእምሮ በላይ በጡንቻ የሚያምን
እውነተኛ ወንድ ትሁት ሳይሆን ከእኔ በላይ የሚል እንደሆነ ያስተምሩናል።
🔹አለም ምን ጊዜም ቢሆን እውነትን ሳይሆን በብልጭልጭ የተሸፈነ ውሸትን ነው ምታቀርብልን። እውነትን በሀሰት ብቻ ሳይሆን በብልጭልጭ ውበትም ሸሽጋ ነው ምታቀርበው።
ይህ ደግሞ የሰው ልጅ ከእውነት እንዲርቅ በሀሰት ውበት እንዲያዝ ማታለያ መንገድ ነው።
🔹እውነተኛ ወንድ ባህሪያቶቹን የሚያገኘው ከአምላኩ ከፈጣሪው ብቻ ነው ነገር ግን ሰይጣን የዚህን ክቡር ፍጥሩ መንፈሳዊ ህይወት፣ ባህሪ፣ እውነተኛነት ለማበላሸት ከጽሎት መሰዊያውና ከቃሉ ማእድ እንዳራቀው እንታዘባለን።
🔹ለማሳያነትም በ2016 እኤአ የተሰራ ጥናት እንደሚያሳየውም
47% ወንዶች ብቻ ናቸው በየለቱ ሚጽልዩት
30% ወንድሞች ብቻ ናቸው በየእለቱ ቃሉን የሚያነቡት።
28% ወንዶች ብቻ ናቸው ለህይወት መንፈሳዊ ምሪት ያስፈልጋል ብለው የሚያምኑት።
ይህ ታዲያ ምን ያህል የእውነተኛ ወንድ ባህሪያት እንደ ጠፋ በዚህም ምክንያት እውነተኛ ወንድ መጥፋቱን ማሳያዎች ናቸው። ከዚህም የተነሳ ያለንበት ዘመን ከመቼውም ጊዜ በላይ እውነተኛ ወንድ የሚያስፈልግበት ዘመን ነው።
ይህን እውነተኛ ወንድ ሁሉ ይፈልገዋል። ፈላጊው ማን ነው የተባለ እንደሆን
🔹በመጀመሪያ ፈጣሪው አምላኩ እግዚአብሄር እውነተኛ ወንድ ይፈልጋል።
ጥሪውን ተሸክሞ አምላኩን እየፈራ የተሰጠውን የመሪነት ሀላፊነት ሚወጣን ወንድ እግዚአብሄር ይፈልጋል
🤱እናቶች እውነተኛ ልጅ ታዛዥ እና ደጋፊ የሆነ እናት አባቱን የሚያከብር መሳቀቂያ ሳይሆን ማረፊያ የሚሆንን እውነተኛ ወንድ ይፈልጋሉ።
🙍♀እህቶች እውነተኛ ወንድም፣ፍቅረኛ፣ ባል
የሚረዳ፣ የሚደግፍ፣ ሚንከባከብ፣ ከራሱ በላ እነሱን ሚያስቀድም፣ ህመምን ሳይሆን እረፍትን የሚያመጣን እውነተኛ ወንድ ይፈልጋሉ።
🔹ሀገር ካለችበት ውጥንቅጥ የሚያወጣ፣ ለጥሪው በጽናት የቆመን፣ ሀላፊነትም በሚገባ ሚወጣን ወንድ ሀገር ትፈልጋለች ይፈልጋል።
ይህ ወንድ ማን ነው?
ቀጣይ ሳምንት ይቀጥላል
አዘጋጅ:- ሳሙኤል ከበደ

ጽናት
በምድር ላይ ተሳካላቸው ምትላቸው ሰዎች ሁሉ በአንድ ቀን የተከናወነላቸው እንዳይመስል ብዙ አመታትን በዝቅታ ህይወት የተጓዙ፣ በርሀብ በጥማት፣ በማጣት፣ በችግር፣ በግራ መጋባት፣ በመገፋት፣ የኖሩ ናቸው።
ዛሬ የትልልቅ ድርጅቶች ባለቤት የሆኑ የብዙ ሚሊዬን እና ቢልየን ብር ካፒታል የሚያንቀሳቅሱ ትላንት ላይ በእግር ብዙ መንገድ የተጓዙ፣ በብዙ የከሰሩ፣ በተደጋጋሚ ሽንፈት የገጠማቸው፣ የተራቡ፣ ነገር ግን ወደፊት ከመቀጠል ራሳቸውን ያልገቱ ናቸው።
የእግዚአብሄር ሰዎችንም ብንመለከት ይህንኑ እውነት እንታዘባለን ሙሴ ሙሴን ለመሆን 40 አመታትን የበግ ጠባቂ ነበር።
ዮሴፍ ለመንገስ ብዙ ዘመናትን በባርነትና በእስር አሳልፏል።
አብርሃም ልጅን ለማግኘት 25 አመታትን ጠብቋል።.........
እነዚህን እና ሌሎችንም የእምነት አባቶችና እናቶች ብንመለከት የስኬታቸው ሚስጢር "ጽንአት" ይባላል
ሰው ጸንቶ ነው የተገባለት ስፍራ የሚደርሰው ስለዚህም በህይወትህ በሚገጥምህ መውደቅና መነሳት ተስፋ ፈጽሞ አትቁረጥ ነገር ግን በጽንአት ወደፊት ተራመድ ያንተ ተአምር ከፊት ይጠብቅሀል።

ባለህ ነገር አትመካ እውቀት ወይም ሀብት እና ችሎታ ስላለህ ሁሉንም ማድረግ አትችልም! ያለህን ነገር እንዴት እንደምትጠቀም አስተውል መናገር ስለምትችል ብቻ ሁሉም ቦታ ላይ አታውራ ለንግግርህ ገደብ ይኑርህ የምትናገረውን ነገር ለይተህ እወቅ ፡አቅም ስላለህ አትሩጥ ለምን እና ወዴት እንደምትሮጥ አስቀድመህ እወቅ በህይወትህ ውስጥ ምንም ነገር ከማድረግህ በፊት ለድርጊቶችህ አሳማኝ ምክንያት ይኑርህ ያኔ ብዙ ነገሮችህን ታተርፍለህ።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ካሰብክ.....
የትኛው ነገር ከሀሳብ ይጀምራል፤ ሰው የሰራው ነገር ሁሉ በመጀመሪያ ሀሳብ ነበር በአንድ ሰው ውስጥ የሚመላለስ "እንዲህ ቢሆን" ፣ "እንዲህ ባደርግ" የሚል ሀሳብ ነገር ግን ይህን ሀሳብ እውነታ ሊያዱርጉት የቻሉ ሰዎች በሀሳቡ ላይ የዘገዩ፣ አንድ እርምጃ ለመራመድ ራሳቸው ያደፋፈሩ፣ ውድቀት ሲገጥማቸውም ደግሞ መሞከርን ያልፈሩ፣ ሊገጥም የሚችለውን ችግር (ሪስኩንም) ሁሉ ወስደው የተጓዙ ሰዎች ናቸው። ምንም ነገር ለማድረግ ካሰብክ ምንም የሚይዝህ ነገር የለም አንተ ብቻ ጸልይ በአምላክህ ተማምነህ ወደፊት ተጓዝ። ጠንክረህ ተግተህ ስራ ነገሮች በጊዜ ሲያፈሩ ታያለህ።

ህይወትህ ላይ አተኩር
ብዙውን ጊዜ እኛ ሰዎች የራሳችንን ሳይሆን የሰውን ስኬት፣ መከናወን፣ እድገት፣ መመልከት እንዉዳለን። አብዛኛውንም ጊዜአችንን የምናሳልፈው በእጃችን ላይ ያለውን ነገር እንደሚገባ በመያዝ በመንከባከብ፣ ራሳችንን ለማሳደግ በመጣር ሳይሆን የሰውን በመመኘት፣ የጓረቤትን በመመልከት ነው። ይህ ደግሞ የራሳችንን ህይወት እንደሚገባ ሳንኖርበት እንዲሁ በከንቱ እንድናልፍ ያደርገናል፤ መመፕት ላለመስራት ባህሪ ነው።
ስለዚህም ምንም በማይጠቅምህ የሰው ህይወት ጣልቃ ገብተህ መመፕትህን ትተህ ልዩ መሆንህን ተገንዝበህ ወደፊት መራመድን ቀጥል ያኔ ብዙ ድንቅ ነገሮች ከአንተ ሲወጡ ትመለከታለህ

ወሬና እቅድ
አብዛኛዎቻችን አዲስ አመት በመጣ ቁጥር አዳዲስ እቅዶችን እንነድፋለን፣ እናወጣለን፣ በደብተሮቻችን ላይም እናሰፋራለን ነገር ግን ነገ ዛሬ እያልን በወሬ ብቻ ሌላ አዲስ አመት ይመጣብናል።
መመኘት፣ አደርገዋለሁ ብሎ ለራስም ሆነ ለወዳጆቻችን ማጋራት መልካም ሆኖ ሳለ ዋናው ቁም ነገር ግን ምን ያህሎቻችን እቅዳችንንና ሀሳባችንን ለማሳካት ጠንክረን እንሰራለን የሚለው ጥያቄ ነው?
ለዚህም ደግሞ ተነሳሽነትና ቆራጥነት ያስፈልጋል።
"ለመስራት አስቤነበርን፣ እያሰብኩ ነውን" ተወውና! ወደ ህልምህ ሚያስጠጋህን አንዱን እርምጃ መራመድ ጀምር።

የልብ እስራት
የሰው ልብ የሚታሰረው፣ በብዙ ነገሮች ሚተበተበው፣ ወደፊት ከመሄድ ይልቅ ባለችበት እርገጥ አይነት ህይወት ሚኖረው፣ ጤናውንም፣ አእምሮውንም የሚያስጨንቀው በውስጡ አጥብቆ የያዘው ይቅር ያላለው ነገር ሲኖር ነው።
በመጀመሪያ ራስህን ቀጥሎም የበደለህን ወይም የበደልከውን ሰው ይቅር በል። ይቅርታ ውስጥህን ነጻ ያወጣዋል፣ አእምሮህንም ይፈታዋል በህይወትህ ዘመን ሁሉ የልብ ነጻነትን ምትሻ ከሆን ይቅር ማለትን ተለማመድ።
ዛሬ እስኪ የበደልከውን ወይም የበደለህን ሰው አስብ በጽሎት ሆነህ መጀመሪያ ራስህን ከዚያም ባልንጀራህን ይቅር በል። መደወል ካለብህም ደውለህ፣ በቴክስትም ቢሆን ይቅርታን ተለማመድ። በህይወት ውስጥ አይደለም ሰው ከሰው ጋር ሰው ከራሱ ጋርም ይጋጫል ችግሩ መጋጨት ሳይሆን በውስጥ ቂምን ማርገዝ አእምሮንም ማቆሸሹ ነው ትልቁ ኪሳራ ስለዚህም ይቅር በል። ተወው ውስጥህን በጥላቻ ሞልተህ ህመምን ብቻ ታተርፋለህ ይቅር ስትል ግን ያንተንም የባልንጀራህንም ህይወት ነጻ ታወጣለህ።

ፍርሀት
"ጀግንነት ማለት የፍርሀት አለመኖር ሳይሆን በፍርሀት ላይ ማሸነፍ እንደሆነ ተምሬአለሁ። ጎበዝ ሰው ማለት የማይፈራ ሰው አይደለም፣ ፍርሀቱን የሚያሸንፍ እንጂ" ኔልሰን ማንዴላ
ፍርሀት የአእምሮ ገዳይ ነው በጊዜ ካልተወገደ ሓይልንም ያደክማል፣ የፈጠራ ችሎታህን ያጠፋል።
ፍርሀት ህልምህን እንዳትኖር፣ እድሎችንም እንዳትጠቀም አስሮ የሚያስቀር ወደፊት መራመድንም የሚከለክል እስር ቤት ነው።
እስከ ዛሬ በፍርሀት ያመለጡክ ብዙ ድንቅ እድሎች አሉ ዛሬ ግን ይህን አትፍቀድላቸው ጨክነህ ፍርሀትህን ገፍተህ በመውጣት ላንተ የተሰጠኽን እድል ተጠቀምበት።