ያንተ ስኬት በደገፈህ ወይም በተቃወመህ ሰው ብዛት አይደለም የአላማህ መሳካት አለመሳካት የሚወሰነው ባጨበጨቡልህ ሰዎች ብዛት ሳይሆን በራስህና በአላማህ ላይ ባለህ እምነት ነው። እናም ደግሞ በሰጠህው ትኩረት ይህም ሲሆን ከሌሎች ሰዎች ተፅዕኖ መውጣት ትችላለህ። አስተውል ያደነቀህ ሁሉ ነገ ያንቋሽሽህ ይሆናል ያጨበጭብልህ ነገ አንተ ላይ ጣቱን ቀስሮ ይዝትብህ ይሆናል የተከተለህ ሁሉ አብሮህ ይቀጥላል ማለት አይደለም ካንተ የተሻለ ሲያገኝ መንገድ መቀየሩ አይቀርም ስለዚህ አብረውህ ያሉት ላይ ሳይሆን አላማህ ላይ አተኩር።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ራስህን ተመልከት
ራስህን የምትመለከትበት ጊዜ ይኑርህ፤ ሰው ነህና መድከም መታከት ጉልበት ማጣት በህይወት ሊገጥምህ ስለሚችል ቆም ብለህ ራስህን መመልከቻ፣ ውሳኔህን መገምገሚያ ህይወትህን ለማሻሻል ማሰብያና ማቀጃ ጊዜ ይኑርህ።
የህይወት ጉዞ ሲታክትህ ከእለት ተግባሮችህ ራቅ በልና ተረጋግተህ አስብ።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ

ውጫዊ ትኩረት
ዘመኑ ሰዎችን እጅግ በጣም በውጫዊ ነገሮች ላይ ብቻ ትኩረት እንድናደርግ በሚገፉ ነገሮች የሞላ ነው።
ውበት በሚለበስ ልብስ በሚደረግ ጫማ በሚቀባ ሽቶ፣ ሜክአፕ፣ በሚነዳ መኪና በሚኖርበት ቤት በምንዝናናበት ቦታ የሚመዘን ሆኗል።
ሴት ልጅ እጅግ ድንቅ የሆነ ማንነት ያላት ናት ነገር ግን ያን ማንነት ላይ በመስራት ውስጣዊ ማንነቷ ከማሳደግ ይልቅ በውጫዊው ላይ ብቻ በማተኮር የተፈጠረችበትን አላማ ሳታሳካ ታልፋለች ወንድ ልጅም እንደዚሁ ስለ ውጫዊው ሲያስብ ስብእናውን ግን ሳይገነባ ለቤተሰቡም ለሀገርም ለህዝብ ሳይሆን ያልፋል።
አለም ፈጽሞ ከተሰራሽበት አላማ ልታወጣሽ ስለምትሻ ውጫዊው ላይ ብቻ እንድታተኩሪ ታደርግሻለች ይህን ስል ግን ራስሽን ተይ ጣይ እያልኩ አይደለም።
ነገር ግን ዘላቂውና ዘላለማዊው ነገር የውስጥ ውበት ነውና በውስጥ ማንነትሽ ላይ ስሪ፣ ያንን አንቺ ነትሽን ለማሳደግ ትጊ። ለዚህ ደግሞ በየቀኑ በእግዚአብሄር ቃል እና በጸሎት መትጋት ራስሽንም በቃሉ ማስዋብ ዋናው መፍትሄ ነው።

ባልገባህና ባልተረዳኸው ነገር በቁጣ አትገንፍል። የተፈጠረውንና በዙሪያህ ያለውን ሁኔታ በትኩረት ለማጤን ለመረዳት ጊዜ ወስድህ አስተውል አስብ ገና ጠልቀህ ባላወክው ነገር ላይ ብዙ ውሳኔዎችን ከመወሰን ተቆጠብ የማትፀፀትበትን ውሳኔ ለመወሰን ተረጋግተህ አስብ።ሳታስተውል ያደረከውን አስተውሎ ለማስተካከል ጊዜ ይፈጃልና።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
አውቀህሞ ሆነ ሳታውቅ ጥፋትን ታጠፋለህ እግዚአብሔርንም በዙሪያህ የሚገኙትን ስዎችንም ታስከፋለህ ታሳዝናለህም ነገር ግን ያጠፋህውን ጥፋት የሰራህውን ሀጢያት ዳግመኛ ላለመድገም ለሌሎችን ስዎች መንገር ምን ይሉኛል ያውቁብኛል ብለህ አትሳቀቅ በግልጽ የደከምክበትን ነገር ነገራቸው በህብረት እንድትፀልዪበት እርስበርሳቹ ድካማችሁን ተነጋገሩ ያንዳችሁ ውድቀት ሌላው መማሪያ ይሆናል።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
አንዳንድ ጊዜ ለኔ ሊከፍሉትየሚገባ እዳ አለባቸው ያረኩላቸውን መርሳት የለባቸውም ብለህ የምታስባቸው ብዙ ሰዎችን መጥቀስ ትችላለህ አንተ ለሰዎች አደርጊያለው ብለህ የምታስበው ውለታ ብቻ ሳይሆን እነሱ ላንተ ያደረጉልለህን ታስታውሳለህ ወይ? የከፈሉልህን ዋጋ እሱን አስብ። ላደረጉልህ አመስጋኝ ሁን አላደረጉልኝም ለምትላቸው ግን አላረጉልኝም ብለህ አንተ መልካም ማድረግህን አታቋርጥ።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
በእያንዳድዱ በምታልፍባችውሁኔታውስጥ አንዱን ለማንሳት አልያም ለመያዝ ሌላውን መልቀቅ የግድ ይልሀል የሚያስፈልግህን ያዝ የማያስፈልግህን ልቀቅ። መልቀቅ የነበረብህን ይዘህ ስታስቆየው ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል በጊዜው የምትፈልገውን ሁሉ ሳይሆን በሰአቱ የሚያስፈልግህን ብቻ ያዝ።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
በትላንትና ውድቀት፣ አለመሳካት፣ ግራ መጋባት ከመያዝ ለመውጣት ከርችሞ ከያዘህ አመለካከት፣ አስተሳሰብ፣ አኗኗር፣ ጓደኝነት ጥሎ መሄድ አስፈላጊ ነው።
ይህን ጥሎ የመሄድ ጥበብ ያልተለማመደ ሰው ህይወቱን እንደሚገባ ሳይኖር የትላንት እስረኛ እንደሆነ ያልፋል።
ስለዚህም ወደፊት ለመሄድ ካሰረህ የፍቅር፣ የጓደኝነት ግንኙነት ራስህን አፋተህ ፤ ጥለህ መሄድ ይኖርብሀል።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
ይህን ጥሎ የመሄድ ጥበብ ያልተለማመደ ሰው ህይወቱን እንደሚገባ ሳይኖር የትላንት እስረኛ እንደሆነ ያልፋል።
ስለዚህም ወደፊት ለመሄድ ካሰረህ የፍቅር፣ የጓደኝነት ግንኙነት ራስህን አፋተህ ፤ ጥለህ መሄድ ይኖርብሀል።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ህልምህ ላይ አተኩር
የህይወትህ ማንቀሳቀሻ ከሆኑ ነገሮች መሀል የያዝከው ህልም አንዱ ነው። ህይወትህ ትርጉም ሚኖረው፣ ነገን ተስፋ የምታደርገው፣ ደስተኛም የምትሆነው ለያዝከው ህልም ስትኖር ነው።
ህልምህ ምንድን ነው፣ የምትኖርለትስ ነገር አለህ? እግዚአብሄር አምላክ በአላማ ነው የፈጠረህ በስተመጨረሻ በህይወትህ ማብቂያ ምን ሰራሁ በማለት ከመጨነቅ ከመቆጨት፣ ከመተከዝ ራስህን በቅድሚያ የምትኖርለት ህልም ስጠው።
ህልምህን ለማወቅ በቅድሚያ ራስህን እውቅ ምትወደውን፣ ምትጠላውን፣ ደስ የሚያሰኝህን ለይተህ እወቅ።

አስተውለህ ምረጥ
ህይወት ምርጫ ናት ስትኖር መምረጥ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ይሆናል። ስለዚህም አስተውለህ መምረጥ የአንተ ትልቁ ድርሻና ሀላፊነት ነው።
ሳታስተዉል የምታደርገው ምርጫ ብዙ መዘዝ ይዞ ይመጣብሀልና በአስተውሎ መምረጥ ሀላፊነትህ ብቻ ሳይሆን ግዴታህም ጭምር ነው።
የአንተ ምርጫ አንተ ብቻ ሳይሆን በዙሪያህ ያሉትንም ስለሚነካ ጥንቃቄ ያሻዋል።

ለካ ለውጥ ከራስ ነው
ከመምከርህ፣ ከማስተማርህ፣ ጣት ከመቀሳሰርህ በፊት ውስጥህን በሚገባ መፈተሽ፣ እኔ እንዴት ነኝ? ኑሮዬ? አወጣጥ፣ አገባቤ፣ ከስው ጋርስ እንዴት ነኝ? ብለህ ራስህን በሚገባ መርምር። መጽሀፍ ቅዱስ ሁሌም ወደ ውስጥ እንድንመለከት ውስጣችን ላይ እንድንሰራ ይመክረናል።
"ማቴዎስ 7 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ “በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳትመለከት፣ በወንድምህ ዐይን ያለውን ጕድፍ ለምን ታያለህ?
⁴ በዐይንህ ውስጥ ግንድ እያለ ወንድምህን፣ ‘ዐይንህ ውስጥ ያለውን ጕድፍ ላውጣልህ’ ማለት እንዴት ትችላለህ?
⁵ አንተ ግብዝ፤ አስቀድመህ በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ አውጣ፤ ከዚያም በወንድምህ ዐይን ውስጥ ያለውን ጕድፍ ለማውጣት አጥርተህ ታያለህ።"

ሰውን ችግር ሲገጥማችሁ ህይወት ሲከብዳችሁ መፍትሄ እንዲሰጣችሁ እንዲያማክራችሁ በችግራችሁ ሰአት በዙሪያችሁ ሰው እንዲኖር ትፈልጉ ይሆናል ግን እንደዛ አይደለም ሰው ቢመጣ አይዞአችሁ ብሎ ይሄዳል። አንዱ ሲመጣ ሌላው ይተካ ይሆናል። ግን አስታውስ መቼም እንዳትረሳ ስታዝን አብሮህ የሚያዝን ሁሌም አጠገብህ ያለ የሚያጽናና፣ ስትደሰት አብሮህ የሚደሰት ስታጠፍ የሚታዘብ ብቻ ሳይሆን የሚገስጽህ አጽናኝና አበርቺ መንፈስ ቅዱስ እንዳለህ አትርሳ።
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
መልካም ቀን
ራሄል ካሳሁን
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
🎄🎄🎄ገና ለኔ🎄🎄🎄
ሁለተኛ እድል! ሌላ አይደለም እንደገና የመኖር፣ እንደገና ተስፋ የማድረጊያ፣ የተበላሸውን የማስተካከያ፣ የጠለሸውን የማጽጃ፣ የተሰበረውን መጠገኛ፣ ተስፋው፣ ህይወቱ በቀጭን ገመድ ላይ ለተንጠለጠለው የረዳት እጅ መዘርጊያ፣ ያበቃለትን እንደ ገና ማስቀጠያ፣ ተስፋ በመቁረጥ በጨለማ ለተቀመጡ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ የብርሀን ወጋገን። በተስፋ እጦት፣ በሀጥያት እስራት፣ ለመውጣት አዳጋች በሆነ እስር ቤት፣ ለተከረቸሙ እንደገና መፈታት፣ እንደገና ነጻ መውጣት ለእኔ ገና ይህ ነው።
ሀለተኛ እድል!
እንደገና!
እንደ አዲስ!
🙏ክብር ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን አሜን! 🙏
መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
🎄🎄🎄መልካም በአል🎄🎄🎄
🎄🎄🎄ሳሙኤል ከበደ🎄🎄🎄
@youthfocus✨✨

ከትላንት ምን ተማርክ?
ህይወት በክፍል ውስጥ ተቀምጦ እንደ መማር ነው። በየእለቱ የምናልፍበት አዲስ የሆነ ልምምድ ብዙ ያስተምረናል በዚህ ልምድ ውስጥ ስናልፍ ስህተት ልንሰራ፣ ጥፋት ልናጠፍ እንችላለን ነገር ግን ከዛ በሓላ ያን ስህተት መድገም ተምሮ እንዳልተማረ አውቆ እንዳላወቀ መሆን ነው።
ከትላንት አለመማር፣ ከባለፈው ውድቀቴ ቀለምን አለመቅሰም፣ ለነገ የሚሆን እውቀትን አለመጨበጥ ደግሞ ደጋግሞ ያንኑ ስህተት መስራት ላለመለወጥ መፈለግን ያሳያል ለዚህም ይመስላል "ታሪክ ራሱን ይደግማል" የሚባለው።
ከትላንት መማር ጥበብ ነው ከስህተታችን፣ ከታሪክ መማር ተመሳሳይ ስህተት እየሰሩ ከመኖር ያስመልጠናል።
ትላንት የያደረግካቸውን ስህተቶች ያመጡብህን መዘዝ አስተውለህ ከትላንት ስህተት ለዛሬ የሚሆን ስንቅ ያዝ።

ለነገ ቀጠሮ አትስጥ
ትላንት ታሪክ ነው፣ ነገ ሚስጥር፣ ዛሬ ደግሞ ስጦታ ነው። ባደጉት ሀገራት፣ ባላደጉት ሀገራት፣ ውጤታማ በሆኑት ሰዎችና በስንፍና ሙቀት ተደላድለው በአልጋ ላይ ባሉት የደረጃ ተማሪ በሆኑትና ኩረጃን ብቸኛ ተስፋ ባደረጉት መካከል ያለው ልዩነት የትጋት ጉዳይ ነው ታታሪ ተግቶ ሀገሩን፣ ህዝቡን፣ ትውልዱን፣ ሲቀይር ሰነፍ ደግሞ በምቾት ሙቀት ምኞትን ሲያልም ያድራል ።
የሰነፍ ትልቁ ተግባሩ ስራንና ሀላፊነትን ለነገ ማስቀመጥ ነው። የዛሬን ለዛሬ ካልሰራን ነገ ደግሞ የራሱ የራሱ የሆነ ስራ ይዞ ይመጣል በአንዱ ላይ አንዱ ሲደራረብ የቱንም ሳንሰራ ዘመናችን ያልፋል። ለነገ ቀጠሮ አትስጥ ዛሬ ስጦታ ነውና የምትችለውን ሀሉ አድርግ

ታሪክ እንደ ወንዝ
ጠቢብ በህይወት ዘመኑ ሊሰራ ያሰበው፣ ለትውልድ ጥሎ ለመሄድ ያቀደው ነገር፣ ከእለታቱ በአንዱ ቀን እንደሚሆን አይጠብቅም፤ ነገር ግን ሰው ታሪክ በተባለ ወንዝ ውስጥ በአንዱ ወቅት ገብቶ የሚዋኝ ከዛም ደግሞ መዳረሻው ሲደርስ እንደሚወርድ የሚገነዘብ ነው።
ይህንንም ተገንዝቦ በውሀ ውስጥ የሚኖረው ቆይታ ሳያበቃ ስራውን ቶሎ ቶሎ የሚሰራ ነው።

ከመከራ ዝርግፍ ወደ ወርቅ ዝርግፍ
“ፈርዖን ቀለበቱን ከእጁ አወለቀ በዮሴፍ እጅም አደረገው፥ ነጭ የተልባ እግር ልብስንም አለበሰው፥ በአንገቱም የወርቅ ዝርግፍን አደረገለት፤”
— ዘፍጥረት 41፥42
የዮሴፍ ህይወት ከአንድ ከባድ መከራ ወደ ሌላ መከራ ከአንድ የጭንቅ ዝርግፍ ወደ ሌላ የህመም ዝርግፍ የመሸጋገር ህይወት ነበር እጅግ የሚያዝል ተስፋ አስቆራጭ የህይወት ጉዞ አምላክ የራሳህ እስኪመስልህ ድረስ ችግሮች ይደራረቡብህ ይሆን ይሆናል ነገር ግን አይዞህ እርሱ የገባልህን የተስፋ ቃል አይረሳም አይተውህም አይጥልህም ስለዚህ አይዞህ ወደፊት ተጓዝ ትላንት የደረሰብህን መገፋት መቀማት ትተህ ወደ ፊት ከፊት የመከራ ሳይሆን የ ወርቅ ዝርግፍ ይጠብቅሀል

እግዚአብሄር ትልቅ ነው!
ሰው መሆን በብዙ ውጣ ውረድ ማለፍ ነው። በብዙ ህመም፣ ግራ መጋባት ውስጥም ማለፍ። ችግሮቻችን ሲበዙ፣ የህይወት ትግል እለት እለት ሲሆን ተስፋ እንቆርጣለን እረፍትን ስንሻ ችግር ሲጨመርብን የህይወትን መራራ እውነት ስንመለከት ወዲያው ችግሮቻችን የማንወጣቸው ተራሮች እንደሆኑ እናምናለን፤ መፍትሄ ላጣው ችግራችን ወደላይ መመልከት ፍቱን መድኃኒት ነው።
ትላንት እርሱ በህይወታችንን ያሸጋገረን የችግርና የመሰናክል ብዛት ማሰብ፣ ትልቅ መሆኑን ማሰላሰል በምንም አይነት ነገር ውስጥ ብንሆን ትላንት የረዳን ጌታ ዛሬም ከገጠመን ከየትኛውም ተራራም ይሁን ሸለቆ ሊያወጣን እንደሚችል የሚያሳዩ ህያው ምስክሮች ናቸው።
ስለዚህም ዛሬ በገጠመህ ችግር ግራ ከመጋባት ቆም ብለህ ትላንት ያደረገልህን ጌታ አስብ ተአምራቱንም አሰላስል ከዛም በምስጋና በፊቱ ሁን።
በምስጋናህ ውስጥ ድል አለና።
መዝሙር 77
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም፤ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች።
⁵ የዱሮውን ዘመን አሰብሁ፤ የዘላለሙን ዓመታት አሰብሁ፤ አጠናጠንሁም፤
⁶ በሌሊት ከልቤ ጋር ተጫወትሁ፥ ነፍሴንም አነቃቃኋት።

ሰው መሆን
መወለድ፣ ማደግ፤ ምቾት፣ ችግር፤ መታመም፣ መዳን፤ ማልቀስ፣ መሳቅ፤ ተስፋ፣ መቁረጥ፤ ተስፋ፣ ማግኘት፤ መወዛገብ፣ መረጋጋት፤ ፍቅርን ማግኘት፣ ፍቅርን ማጣት፤ የልብ ቁስል፣ የልብ ፈውስ፤ መፍለቅለቅ፣ መንሰቅሰቅ፤ አንገት ሰበር፣ አንገት ቀና፤ እንደሰከረ ሰው አዙሪት መሽከርከር ደግሞም እንደገና ከአዙሪቱ ለመውጣት መሞከር። ግና ደግሞ እዛው አሁንም መሽከርከር፣ መሽከርከር፣ መሽከርከር ከዚህ ሁሉ በሗላ አድማስን ተሻግሮ ወደማይመለሱበት መሰናበት።
አቤት ሰው የመሆን ጣጣው አንዱ ሲባል ሌላው፣ ሌላው ሲባል ደግሞ ሌላው አንዱ ባንዱ ላይ ሲደረብ፣ ሲደራረብ ሆምጣጤ የጠጣ ያህል መንገፍገፍ ፣ መመረር እውነታው፣ ሀቁም፣ ገሀድ የሚታየው እውነት ይህ ነው፤ ህይወት ማለት መራር ህይወት ማለት ህመም ህይወት ማለት ሲቃ ህይወት ማለት ጥረት ህይወት ማለት ጭንቀት ህይወት ማለት ደስታ ህይወት ማለት እረፍት ህይወት ማለት እርካታ ህይወት ማለት ለሌላው መቆረስ ለሌላው መኖር የራስን ትቶ የሌላውን መሸከም.........

ተመለስ
የሯጭ ህይወት እጅግ በብዙ ጥንቃቄ፣ ራስን መግዛት፣ ትጋት፣ ጥረት፣ አላማ ተኮርነት፣ የተሞላ ህይወት ነው። ብዙ አድካሚ የሆነ የልምምድ ጊዜያቶችንም ያሳልፋል በልምምድ ቦታም በውድድር ስፍራም ግን ፍጹም ሊዘነጋ የማይገባው ህግ አለ፤ እርሱም ከመሮጫ መስመር አለመውጣቱ ነው።
የክርስትናም ህይወት ይህው ነው ከተሰመረው መስመር ያለ መውጣት፤ ነገር ግን ሰው ነንና ከፈቃዱ መውጣር ፣ ወደ ሗላ መመለስ፣ መድከምና መዛል በህይወታችንን የምናየው ድካሞቻችን ናቸው።
ነገር ግን በዛ የድካም ህይወት ውስጥ ሆነን የምንቀጥል ከሆነ መጨረሻው የህይወት ራስ ከሆነው ጌታ መኮብለል ነውና ጊዜው ሳያልፍ ወደ ቤትህ ወደ አባትህ ጉያ ቶሎ ተመለስ።