Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
የመሪዎች ዌልካም ፕሮግራም ከደቡብ ዞን መሪዎች ጋር ይህን ይመስል ነበር ጌታ አብዝቶ ረድቶና።

ከአየርጤና አካባቢ ካሉ መሪዎች ጋር የተደረገ ፕሮግራም

የቃል ጊዜ ከፓስተር ፍጼ

@scriptureunion
አዲስ ከተማ ላይ የተደረገ ፕሮግራም ይህን ይመስል ነበር
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
👩‍💻ተቺዎቹ👨‍💻
እኛ ሰዎች ምን ጊዜም በራሳችን ያለውን ግንድ ሳይመለከት የሌላውን ጉድፍ ለመተቸት የሚንነሳ ነን።

ትንሽ በእኛ አስተሳሰብና አመለካከት ትክክል ያልሆነ ነገር ስንመለከት ለመተቸት ያንን ሰው ለማብጠልጠል ቀዳሚ እንሆናለን

ደግመን ደጋግመን እንዲህ እና እንዲያ እንላለን ከዚህም የተነሳ ብዙ ሰዎችን ለግራመጋባትን በራሳቸው እንዳይተማመኑ ችግር ሆነንባቸዋል በአንድ አንድ አጋጣሚዎች ደግሞ ያሰው። ራሱን መጥላት ሲከፋ ደግሞ ራስን ማጥፋት ያስከትላል

ይህ ሰውን የመተቸት ተግባር ዛሬ የመጣ ጉዳይ ሳይሆን ከጥንት የነበረ የሰው መጥፎው ጸባይ ነው። በጌታ ኢየሱስም ጊዜ እንደዛ አይነት ሰዎች ነበሩ በባህሪያቸውም በመገረሙ እንዲህ ብሎ ነበር።
ማቴዎስ 11 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ “ይህን ትውልድ በምን ልመስለው? በገበያ ተቀምጠው ጓደኞቻቸውን እንዲህ እያሉ የሚጣሩ ልጆችን ይመስላሉ፤
¹⁷ “ ‘ዋሽንት ነፋንላችሁ፤ አልጨፈራችሁም፤ ሙሾ አወረድንላችሁ፤ አላለቀሳችሁም’
¹⁸ ዮሐንስ ከመብልና ከመጠጥ ተቈጥቦ በመምጣቱ፣ ‘ጋኔን አለበት’ ይሉታልና።
¹⁹ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፤ እነርሱም፣ ‘በልቶ የማይጠግብ፣ ጠጪ እንዲሁም የቀረጥ ሰብሳቢዎችና የኀጢአተኞች ወዳጅ’ አሉት። ጥበብ ግን በሥራዋ ጸደቀች።”

ሰውን ከመተቸት በሰው ላይ ያለን ችግር ከመናገር ይልቅ አስቀድመን የራሳችንን ችግር እንመልከት
ለውጥ ከራስ ነውና የሚጀምረው ከራሳችን እንጀምር።

መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
በአቃቂ ቃሊት የነበረን የመጨረሽልው ፕሮግራም ይህን ይመስል ነበር
@scriptureunion