Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ለውጥ

ሰው ሁሌም ለውጥን ይፈልጋል አካባቢውን፣ ቤተሰቡን፣ ጓደኞቹን ለመለወጥም ይተጋል፤ ነገር ግን ሰውን ለመቀየር መሞከር ከንቱ ድካም የሚሆንበት ጊዜያት ብዙ ናቸው።

ለውጥ የሚጀምረው ከራስ ነው ራስህን ሳትለውጥ ሰውን ለመለወጥ መሞከር ጥበብ የጎደለው ሰው ስራ ነው

መጽሀፍ ቅዱስ ሲያስተምር የራስህን ምሰሶ ሳትመለከት የወንድምህን ጉድፍ ላውጣልህ እንዴት ትላለህ።
ነው የሚለው ስለዚህም መጀመሪያ ራስህን ቀይር።

የሰዎችን አስቸጋሪ ባህሪያ እያየህ ከማማረር፣ ለመለወጥም ከመትጋት በቅድሚያ ያንተን አስቸጋሪ ባህሪይ ለመለወጥ በዋናነት ትጋ ከዛም ወደ ወንድምህ አጥርተህ መመልከት ትችላለህ።

መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Even If (Official Lyric Video)
MercyMe
🎤🎤🎤Even if 🎤🎤🎤

Marcy me
"It's easy to sing
When there's nothing to bring me down
But what will I say
When I'm held to the flame
Like I am right now

I know You're able
And I know You can
Save through the fire
With Your mighty hand
But even if You don't
My hope is You alone."

MercyMe- Even if

@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
እንደ አንዱ ተመለስ

ሉቃስ 17 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄድ፣ በሰማርያና በገሊላ ድንበር በኵል ዐለፈ፤
¹² ወደ አንድ መንደር እንደ ገባም ለምጽ የያዛቸው ዐሥር ሰዎች አገኙት፤ እነርሱም በርቀት ቆመው፣
¹³ በታላቅ ድምፅ፣ “ኢየሱስ፤ ጌታ ሆይ፤ ራራልን!” አሉት።
¹⁴ እርሱም ባያቸው ጊዜ፣ “ሂዱና ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ” አላቸው። እነርሱም ወደዚያው በመሄድ ላይ ሳሉ ነጹ።
¹⁵ ከእነርሱም አንዱ መፈወሱን ባየ ጊዜ በታላቅ ድምፅ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ፤

በተጨነቅህ ግራም በተጋባህ ጊዜ ወደ እግዚአብሄር ጸልየህ ጮሓህ በጉዳይህ እርሱ ምላሽ ሲሰጥህ ልታመሰግን ጊዜ አለ? ወይስ በሌላ ጉዳይ በመጠመድ ትላንት ያረገልህን በመዘንጋት ደግሞ እርሱ አታማርር ስለተደረገልህ ነገር ለአምላክህ ምስጋናን አቅርብ።

እንደ አንዱ ተመልሰህ ምስጋናህን ወደ መቅደሱ አግባ።

ተመስገን ስላረክልን ነገር ሁሉ።

መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ

@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ይህ ቻናል ታዳጊዎችንና ወጣቶችን እግዚአብሄርን የሚያከብር ህይወት እንዲኖሩ፣ በእግዚአብሄር ቃል ብርቱ እንዲሆኑ የተለያዩ ትምህርቶችን እና አነቃቂ ንግግሮችን እናቀርባለን።

ስለዚህም ሁላችሁም ለምታውቁት ጓደኞቻችሁ በማጋራት ትውልድን አብረን እንድንደርስ እንድታግዙን አብረን እንድንሰራ እንጠይቃለን ተባረኩ!!!

ያላችሁን አስተያየትና መልእክት አድርሱን

@samkb

ሳሙኤል ከበደ
ራሄል ካሳሁን

@samkb

@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
ከረዥም ቆይታ በሓላ ያደረግነው የመሪዎች ዎልካም ፕሮግራም ከሰሜን ዞን መሪዎች ጋር ይህን ይመስል ነበር ጌታ አብዝቶ ረድቶና።

ነገ ደግሞ ከአየርጤና አካባቢ ካሉ መሪዎች ጋር ፕሮግራማችን ይቀጥላል

@scriptureunion
የመሪዎች ዌልካም ፕሮግራም ከደቡብ ዞን መሪዎች ጋር ይህን ይመስል ነበር ጌታ አብዝቶ ረድቶና።

ከአየርጤና አካባቢ ካሉ መሪዎች ጋር የተደረገ ፕሮግራም

የቃል ጊዜ ከፓስተር ፍጼ

@scriptureunion
አዲስ ከተማ ላይ የተደረገ ፕሮግራም ይህን ይመስል ነበር