Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
✍እንደገና ሞክር ✍
አንድን ነገር ሞክረህ ሳይሳካ ሲቀር ተስፋ የምትቆርጥ። ምንም ነገር ላይ ለውጥ ማምጣት አትችልም፤ በህይወት ለውጥን ከፍ ማለትን የምትሻ ከሆነ በመጀመሪያ ሙከራህ ሁሉን ነገር ጥለህ ከምትሸሽ አንድ ጊዜ ደግመህ ሞክር።
እጅግ የተሳካላቸው ሰዎች ሁሉ አንድ ግዜ ደግመው የሞከሩ ናቸው።
እጅ ከመስጠትህ በፊት አሁንም አንድ ጊዜ ደግመህ ሞክር።
ገና ወጣት ነህ ብዙ መስራት፣ ብዙ መሮጥ ትችላለህ፤ ታዲያ ይህን አቅም ይዘህ ለምን ቶሎ እጅን ትሰጣለ፤ ምንም ነገር ላይ በመጀመሪያ ሙከራው የተሳካለት የለም፣ ነገር ግን ደግሞ አንድ ጊዜ የሞከሩ ፍሬውንም ያጨዱ ብዙ ናቸው።
🌼መልካም ቀን🌼
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus

ባፈቀረች፣ በወደደች፣ ራሷን አሳልፋ በሰጠች፣ ለቤቷ በሮጠች፣ ለአንተ የተሻለ መሆን በተጋች፤ ፍቅር እንጂ ጉልበት አይገባትም።
ሴት ልጅ በዋናነት ከምትፈልገው ነገር ሁሉ ዋናው የኔ ባለችው ሰው መወደድን መፈቀርን ስፍራ ማግኘትን ነው
መጽሀፍ ቅዱስም ባሎችን ሲመክር
"ባሎች ሆይ ሚስቶቻችሁን ውደዱ" ነው የሚለው።
ሴትን ሊገዛት የሚችለው ፍቅርና ፍቅር ብቻ ነው። ስትወደድ ፊቷ ይበራል ስትወደድ ፍልቅልቅ ትሆናለች።
ከአንተ የሚጠበቀው እርሷ በየትኛውም ሁኔታ እያፈቀርክ እየወደድክ መኖር ነው። ያኔ ቤትህም ኑሮህም የሰላም፣ የደስታ ይሆናል።
ስታሳዝናት፣ ስታስከፋት፣ ስትገፋት ግን ይህችን ከራሷ ይልቅ ላንተ የምትኖረውን ሰው፤ ከምታውቀውም፣ ከሚገባህም፣ በላይ የምትወድህን ሰው ታጣለህ።
በፍቅር የምትፈካውን አባባ፣ በእንክብካቤ የምታብበውን የደስታህ ምንጭህን ታጣለህ
ለሴት ልጅ ሊደረግላት ከሚገባ ነገር ሁሉ ፤ ልትሰጣት ከሚገባ የከበረ ስጦታ መሀል እርሷን መወደድና ማፍቀር ነው።
መልካም ቀን

የጊዜ አጠቃቀም እንቅፋቶች
🖋አላማ ቢስ መሆን
ሰው በህይወት ሲኖር አላማውን ካልያዘ እንዲሁ ያለ መሪ ህይወቱን በከንቱ ይጨርሳል።
ማለዳ ተነስቶ የሚሄድበት ከሌለው፣ነገ እዛ እደርሳለሁ ብሎ የሚተጋለት ነገር ከሌለው፣ የሚኖርለት ብቻ ሳይሆን የሚሞትለት ጉዳይ ከሌለው ጊዜውን የሚጠቀምበት ምክንያት ስለማይኖረው በዋዛ ፈዛዛ ሲያባክነው እንታዘባለን።
እንዲህ አይነት ሰው ለራሱም ለቤተሰቡም፣ ለወዳጅ፣ ለዘመድ ሸክም ነው የሚሆነው።
🖋ቆራጥ አለመሆን
ሰው አላማውንም ይዞ፣ ጊዜውን ለመጠቀም ወስኖ፣ ለአላማው ዋጋ ለመክፈል ቆራጥ ካልሆነ ለጉዳዩ የሚያስከፍለውን ሁሉ ለመክፈል ዝግጁ ካልሆነ አላማውን ይዞ ሳይሰራበት፤ ሳይኖርለት ያልፋል።
ለአላማህ መከፈል ያለበትን ሁሉ ለመክፈል ቆራጥ መሆን ይኖርብሀል
አንዴ ነውና የምትኖረው ህልምህን ኖረህ እለፍ።
🖋ትኩረት ያጣ ህይወት
በብዙ ነገሮች የሚጎተት የሚሳሳብ፣ ያም ይህም የሚጎትተው ህይወት፣ ዋና በሚለው የህይወቱ አንኳር ነገር ላይ ጊዜውን ከማዋል ይልቅ ዋና መስለው ግን ህይወትን በሚያጣብቡ ጥቃቅን( ሶሻል ሚዲያ፣ቴሌቪዥን፣መዝናኛ) ነገሮች ላይ በማዋል ትኩረቱን ሲነጠቅ ህልሙንም ሳይኖረው ሲያልፍ እንመለከታለን።
🖋አላማ ከሌላቸው ሰዎች ጋር መዋል
ብረት ብረትን ይስለዋል እንዲል መጽሀፉ በሰው ላይ ትልቅ ተጽእኖን ከሚያሳድሩ መሀል ጓደኛ አንዱና ዋነኛው ነው።
ህልም ከሌላቸው፣ አላማ ከሌላቸው፣ ራእይ ከሌላቸው ባልንጀሮች ጋር መዋል መጨረሻው እንደነሱ ሆኖ መቅረት ነው።
ስለዚህም ወደራስህ የምታስጠጋውን ሰው ጠንቅቀህ እወቅ። የህይወት መሪ ኮምፓስ ከሌላቸው ጋር አትዋል ይልቅስ ነገን ሲያዩ ብርሀን ከሚታያቸው የሚሮጡለት የህይወት ጉዳይ ካላቸው ጋር አሳልፍ እንደዚህ አይነቶቹ ላንተ ብርታ አቅም ሀይል ይጨምሩልሀል።
ከነሱ ጋር ስትሆን ተስፋ መቁረጥ፣ ጨለማ፣ ባዶነት ሳይሆን ተስፋና ብርሀን ይታይሀል
አዘጋጅ ሳሙኤል ከበደ
@samkb

✍ለውጥ✍
ሰው ሁሌም ለውጥን ይፈልጋል አካባቢውን፣ ቤተሰቡን፣ ጓደኞቹን ለመለወጥም ይተጋል፤ ነገር ግን ሰውን ለመቀየር መሞከር ከንቱ ድካም የሚሆንበት ጊዜያት ብዙ ናቸው።
ለውጥ የሚጀምረው ከራስ ነው ራስህን ሳትለውጥ ሰውን ለመለወጥ መሞከር ጥበብ የጎደለው ሰው ስራ ነው
መጽሀፍ ቅዱስ ሲያስተምር የራስህን ምሰሶ ሳትመለከት የወንድምህን ጉድፍ ላውጣልህ እንዴት ትላለህ።
ነው የሚለው ስለዚህም መጀመሪያ ራስህን ቀይር።
የሰዎችን አስቸጋሪ ባህሪያ እያየህ ከማማረር፣ ለመለወጥም ከመትጋት በቅድሚያ ያንተን አስቸጋሪ ባህሪይ ለመለወጥ በዋናነት ትጋ ከዛም ወደ ወንድምህ አጥርተህ መመልከት ትችላለህ።

Even If (Official Lyric Video)
MercyMe
🎤🎤🎤Even if 🎤🎤🎤
Marcy me
"It's easy to sing
When there's nothing to bring me down
But what will I say
When I'm held to the flame
Like I am right now
I know You're able
And I know You can
Save through the fire
With Your mighty hand
But even if You don't
My hope is You alone."
MercyMe- Even if
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Marcy me
"It's easy to sing
When there's nothing to bring me down
But what will I say
When I'm held to the flame
Like I am right now
I know You're able
And I know You can
Save through the fire
With Your mighty hand
But even if You don't
My hope is You alone."
MercyMe- Even if
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
እንደ አንዱ ተመለስ
ሉቃስ 17 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄድ፣ በሰማርያና በገሊላ ድንበር በኵል ዐለፈ፤
¹² ወደ አንድ መንደር እንደ ገባም ለምጽ የያዛቸው ዐሥር ሰዎች አገኙት፤ እነርሱም በርቀት ቆመው፣
¹³ በታላቅ ድምፅ፣ “ኢየሱስ፤ ጌታ ሆይ፤ ራራልን!” አሉት።
¹⁴ እርሱም ባያቸው ጊዜ፣ “ሂዱና ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ” አላቸው። እነርሱም ወደዚያው በመሄድ ላይ ሳሉ ነጹ።
¹⁵ ከእነርሱም አንዱ መፈወሱን ባየ ጊዜ በታላቅ ድምፅ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ፤
በተጨነቅህ ግራም በተጋባህ ጊዜ ወደ እግዚአብሄር ጸልየህ ጮሓህ በጉዳይህ እርሱ ምላሽ ሲሰጥህ ልታመሰግን ጊዜ አለ? ወይስ በሌላ ጉዳይ በመጠመድ ትላንት ያረገልህን በመዘንጋት ደግሞ እርሱ አታማርር ስለተደረገልህ ነገር ለአምላክህ ምስጋናን አቅርብ።
እንደ አንዱ ተመልሰህ ምስጋናህን ወደ መቅደሱ አግባ።
ተመስገን ስላረክልን ነገር ሁሉ።

ይህ ቻናል ታዳጊዎችንና ወጣቶችን እግዚአብሄርን የሚያከብር ህይወት እንዲኖሩ፣ በእግዚአብሄር ቃል ብርቱ እንዲሆኑ የተለያዩ ትምህርቶችን እና አነቃቂ ንግግሮችን እናቀርባለን።
ስለዚህም ሁላችሁም ለምታውቁት ጓደኞቻችሁ በማጋራት ትውልድን አብረን እንድንደርስ እንድታግዙን አብረን እንድንሰራ እንጠይቃለን ተባረኩ!!!
ያላችሁን አስተያየትና መልእክት አድርሱን
@samkb
ሳሙኤል ከበደ
ራሄል ካሳሁን

ከረዥም ቆይታ በሓላ ያደረግነው የመሪዎች ዎልካም ፕሮግራም ከሰሜን ዞን መሪዎች ጋር ይህን ይመስል ነበር ጌታ አብዝቶ ረድቶና።
ነገ ደግሞ ከአየርጤና አካባቢ ካሉ መሪዎች ጋር ፕሮግራማችን ይቀጥላል
@scriptureunion

የመሪዎች ዌልካም ፕሮግራም ከደቡብ ዞን መሪዎች ጋር ይህን ይመስል ነበር ጌታ አብዝቶ ረድቶና።
ከአየርጤና አካባቢ ካሉ መሪዎች ጋር የተደረገ ፕሮግራም
የቃል ጊዜ ከፓስተር ፍጼ
@scriptureunion
ከአየርጤና አካባቢ ካሉ መሪዎች ጋር የተደረገ ፕሮግራም
የቃል ጊዜ ከፓስተር ፍጼ
@scriptureunion