Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ ለተማሪዎች ሊሰጥ ስለታሰበው የተከታታይ ምዘና ተከታዩን መረጃ አግኝቷል ፦
- ተማሪዎች ከሚማሩበት ተቋም የሚላክላቸውን የኮርስ ማቴሪያሎች በማንበብ ለቀጣይ ስራ ዝግጁ እንዲሆኑ ስራዎች ሲከናወኑ ቆይቷል ፤ ይህ ስራ በምዘና መደገፍ ስላለበት ነው ውሳኔው የተላለፈው።
- ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው የሚላክላቸውን የኮርስ ማቴሪየሎችን ይበልጥ እንዲየነቡ ለማድረግ ፣ ያነበቡትንም ለመመዘን እስከ 30 % ተከታታይ ምዘና ይሰጣቸዋል።
- ከ30 % የሚያዘው ምዘና ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲዎች ተከፍተው እስኪመለሱ ድረስ ከትምህርታቸው እንዳይርቁ ለማነሳሳትም ጭምር ነው።
- ተማሪዎች የሚያነቡትን ማቴሪያል ከ30% ቤት ውስጥ ሆነው በሚሰሩት አሳይመንት ይመዘናሉ፤ ይህ ማለት ተማሪዎች የሚወስዱትን ኮርስ 30% በቤታቸው ሆነው ይጨርሳሉ (ምዘናው እንደየዩኒቨርሲቲው ሊለያይ ይችላል ከ5 % ፣ 10 % ...እያደረጉ መጨረስ ይችላሉ)
- የተቀረው 70 % ደግሞ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ የሚወስዱት ምዘና ይሆናል።
- ተማሪዎች ትምህርት የሚያስፈልጋቸው ለራሳቸው መሆኑን አውቀው የሚላክላቸውን ማቴሪያሎች ተግተው እንዲያነቡት መልዕክት ተላልፏል።
(ሁሉንም የመንግስት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች ይመለከታል)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ህይወትህን በየቀኑ ገምግም አኗኗርህን አወጣጥ አገባብህን እንቅስቃሴህን ሁሉ ገምግም።
ህይወትህን ስትገመግም እየሄድክበት ያለውን መንገድ ከአላማህና ከእቅድህ ሳያስወጣህ ቀድመህ ትደርስበታለህ እንደገና የማስተካከል እድል ይኖርሀል
ስለዚህም በየቀኑ ማታ ወደ አልጋህ ከመሄድህ በፊት ውሎህን ወረቀትና እስክሪብቶ ይዘህ ገምግም።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
ህይወትህን ስትገመግም እየሄድክበት ያለውን መንገድ ከአላማህና ከእቅድህ ሳያስወጣህ ቀድመህ ትደርስበታለህ እንደገና የማስተካከል እድል ይኖርሀል
ስለዚህም በየቀኑ ማታ ወደ አልጋህ ከመሄድህ በፊት ውሎህን ወረቀትና እስክሪብቶ ይዘህ ገምግም።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
🏃♂🏃♀ጨክነህ ተጓዝ🏃♂🏃♀
የመረጥከውን የህይወት መንገድ፣ የወሰንከውን ውሳኔ፣ ወደሓላ ላትመለስ ቆርጠክ የወሰንከውን ውሳኔ ደስ ብሎህ በአዲስ አመት አዲስ ነገር ልታረግ ነገን እንደትላንት ላትኖር ልትራመድ ስትል ወይም አንድ እርምጃ እንደተራመድክ ወደ ሓላ የሚመልስህ ነገር ያጋጥምሀል በእንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ በውሳኔህ ጨክነህ መከፈል ያለበት ሁሉ እየከፈልክ ወደፊት መራመድ ይኖርብሀል ወደሓላ ፈጽሞ አትይ አትመልከት መጽሀፍ ቅዱስ እንደሚል ውሻ ወደትፉቱ እንደሚመለስ እናንተም አትመለሱ።
ስለዚህ በሚያጋጥምህ ቴምቴሽን ወይም ወደሓላ መሳብ ጆሮ አትስጥ ወደፊት ብቻ ተራመድ።

⏰ለራስህ ጊዜ ስጥ⏰
የህይወት ሩጫ እጅግ በበዛበት በዚህ ዘመን ሰው በብዙ ሩጫ ተከቦ ራሱን ጥሏል።
ቆም ብሎ ማሰብያ ጊዜ የለውም ረጋ ብሎ ስለ ህይወቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምን እያረገ እንደሆነ፣ ወዴት እየሄደ እንዳለ ራሱ አይፈትሽም፤በግልቢያው ሜዳ ላይ ሽምጥ እየጋለበ በቱማታውና በሁካታው ራሱን ረስቶአል
ለምን እንደሚኖርም ከጫጫታው የተነሳ ዘንግቷል። በእያንዳንዱ ኑሮአችን ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል። ስለዚህም ለራስህ ጊዜ ስጥ በዙሪያህ ባለው ሁካታ አትወሰድ።
🌞መልካም ቀን🌞
ሳሙኤል ከበደ
@scriptureunion
የህይወት ሩጫ እጅግ በበዛበት በዚህ ዘመን ሰው በብዙ ሩጫ ተከቦ ራሱን ጥሏል።
ቆም ብሎ ማሰብያ ጊዜ የለውም ረጋ ብሎ ስለ ህይወቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምን እያረገ እንደሆነ፣ ወዴት እየሄደ እንዳለ ራሱ አይፈትሽም፤በግልቢያው ሜዳ ላይ ሽምጥ እየጋለበ በቱማታውና በሁካታው ራሱን ረስቶአል
ለምን እንደሚኖርም ከጫጫታው የተነሳ ዘንግቷል። በእያንዳንዱ ኑሮአችን ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል። ስለዚህም ለራስህ ጊዜ ስጥ በዙሪያህ ባለው ሁካታ አትወሰድ።
🌞መልካም ቀን🌞
ሳሙኤል ከበደ
@scriptureunion
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
📝ሰበር ዜና📝
Breaking new
ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ!
የ8ኛና የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተናዎችን በተመለከተ፡-
- የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡
- የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡
ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ መሰረት፡-
- በገጠር ወረዳ እና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ
- በሁሉም የዞን እና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ
- በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችም ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ምክረ ሀሳብ ቀርቧል።
Readmore https://t.me/tikvahethiopia/53160
@tikvahethmagazine @tikvahmagbot

Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE
ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውይይት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት ስለቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ገለፃ…
ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውይይት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት ስለቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ገለፃ…
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
🛠በራስህ ላይ invest አድርግ🧤
በራስህ ላይ ሳተሰራ፣ ራስህን ሳትገነባ፣ ሳትለውጥ፣ ሳታስተምር ለሌሎች መድረስም ሆነ ማገዝ፣ ሌሎችንም መለወጥ አትችልምና፤ ራስህ ላይ መስራትን ቅድሚያ ልትሰጠው የሚገባህ ጉዳይ ነው።
የተሻለ ባል፣ ሚስት፣ ወንድም፣ እህት፣ ወዳጅ፣ጎረቤት፣አባት፣ እናት ለመሆን የግድ ራስህን እያስተማርክ እያነበብክ በብዙ የህይወት ጎዳና መብሰል ይኖርብሀል።
ከዛሬ የተሻለ ጊዜ ስለሌለ ያልበሰልክበትን ደካማ የሆንክበትን ጎን ለይተህ በዛ ስራበት።
ወጣትነት ትልቅ እድል ነውና ነገ ላይ የተሻለ ሰው ለመሆን ዛሬ በራስህ ላይ invest አድርግ ወይም ራስህ ላይ ስራበት።

👉👉ሰበበኛ ሰው 👉👉
ለገጠመህ ነገር ሁሉ፣ ላለህበት ችግር፣ ያለመሳካት ህይወት፣ ለማይመች የህይወት ጉዞህ ሁሉ፣ ለፈተና መውደቅህ፣ ለፍቅር ህይወትህ ውድቀት ሌሎች ሰዎች ላይ ጣትህን የምትጠቁም አይነት ከሆንህ፤ በየትኛውም ነገር ላይ ገፍተህ ከስኬት ጥግ መድረስ አትችልም ምክንያቱ ደግሞ ለራስህ ህይወት ተጠያቂው አንተ ነህና ስለ ስኬቱም ስለውድቀትህም አንተና አንተ ብቻ ነህ ተጠያቂው ከየትኛውም የህይወት አይነት ተነስተህ የተመኘህው የናፈቅከው ላይ መድረስ ትችላለህ ብቻ አንተ ለራስ ድክመትና ውድቀት ሀላፊነት ወስደህ ከወደቅክበት ተነስተህ አቧራህን አራግፈህ ለማለፍ ብቻ ወስን።
ከአባታችን አዳምና እናታችን ሄዋን የወሰድነውን በሌሎች ላይ ጣት የመጠቆም አባዜ አቁመን ለራሳችን ሀላፊነት እንውሰድ።

ዛሬ የሚያገለግሉን ከጉለሌ አካባቢ የ መድሀኒያለም ትምህርት ቤት ህብረት ናቸው።
🖋አስተማሪ ታሪክ🖋
#መኪናው እኮ.....
አንድ ጊዜ አንዲት ሴትዮ ዘንቢል ሙሉ እቃ ተሸክመው በእግራቸው ሲጓዙ ያየ አንድ ባለ መኪና ቆመላቸውና እንዲገቡ ይጠይቃቸዋል።
እርሳቸውም ታክሲ በማይገኝበት አስቸጋሪ ቦታ ላይ "ሊፍት" በማግኘታቸው እያስገረማቸው አመስግነው ይገባሉ።
አምስት ደቂቃ ያክል አብረው እንደተጓዙ ሹፌሩ ዘወር ብሎ ሴትየዋን ቢመለከት ዘንቢላቸውን ከነ እቃው እንደተሸከሙ ቁና ቁና ይተነፍሳሉ።
እርሱም ደንግጦ " እንዴ እሜቴ መኪናው እኮ ለእርሶና ለእቃዎ ይበቃል ምነው ካልጠፋ ቦታ ተሸክመው መዋሎ?" አላቸው። እርሳቸውም በድንጋጤና በሀፍረት ስሜት አንገታቸውን ደፍተው ዝም ብለው ተቀመጡ።
#አንዳንድ አማኞችም በጌታ እጅ መሆናቸውንና እርሱ ስለ እነርሱ ማሰቡን እየዘነጉ የጭንቀትና የፍርሀት ጎተራ ይሆናሉ።ቃሉ እንደሚለው፦
"እርሱ ስለእናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ"(1ጴጥ5:7)
ከመድሀኒያለም ፌሎሽፕ

ሰኞ ሰኞ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ጀምረናል።
🕐🕐Time management 🕐🕐
በሚል ርእስ ለወጣቶችና ለታዳጊዎች እጅግ አስፈላጊ ሀሳቦችን አካተን እናቀርባለን ምሽት ላይ ይጠብቁን

🗣👂የመደመጥ ፍላጎት🗣👂
ሰው ሁሉ መደመጥን ይፈልጋል አስተውል መሰማት ሳይሆን መደመጥን ይፈልጋል።
ባስጨነቀው ጉዳይ፣ ግራ ስላጋባው ነገር፣ መፍትሄ ስላጣለት ጉዳይ፣ ስለገጠመው ገጠመው ችግር .....ብቻ ስለ ብዙ የህይወት ተግዳሮቶች ሊያወራ የልቡን ሊያካፍል ተናግሮም መደመጥን፣ የሚረዳውን ሰው ማግኘት ይሻል።
ዘመናችን ግን ከማድመጥ ማውራትን እያደመጡም ቀጥለው ስለሚያወሩት የራስ አጀንዳ ማሰብን ልምድ ያረግንበት ጊዜ ነው።
በተገቢው መንገድ ካለመደማመጥ የተነሳ ሊፈታ የሚችል ችግር ወደ ጦርነት፣ ወደ ትዳር ፍች፣ ወደ ልብ ጥላቻ፣ ራስን ወደ መጥላት አንዳንዴም ራስን ወደ ማጥፍት ያመራል።
በየማለዳው ስትነሳ አንድ ነገር ግን አስተውል ሊሰማ ሊደመጥ በሚፈልግ ሰው እንደተከበብክ አስተውል።
ሁሉም ሰው የሚያደምጠውን የሚረዳውን ሰው ይሻል። አንዳንዴ ምንም አይነት መፍትሄ ሳያቀርቡ ያን ሰው ማድመጥ ይሻል።
ስታዳሚጥ በሙሉ ትኩረትና ሀሳብህን ባለመበታተን መሆን ይኖርበታል። ጉዳዩም መደመጥን መሰማትን የሚረዳን ሰው ከመፈለግ እንጂ መፍትሄ ከመፈለግ ላይሆን ይችላል።
ስለዚህም የራስህን አጀንዳ ያዝ አድርገህ ለሌላው መፍትሄ ለመሆን ራስህን በየእለቱ አለማምድ።
የማድመጥ አቅማችንን በየእለቱ የምንለማመደው እንጂ የአንድ ሰርክ( ቀን) ጉዳይ አይደለምን በየእለቱ በማድመጥ ችሎታ ራስህን አለማምድ።

⏰⏳Time managment⌛️⏰
💎የጊዜ አጠቃቀም💎
🖋ክፍል አንድ🖋
🕯"ጊዜ ወርቅ ነው" የጊዜን ዋጋ ለተረዳ ሰው አዎን ጊዜ ወርቅ ነው። ጊዜ አንድና አንድም ነው ካለፈ በፍጹም ተመልሶ አይመጣም።
🕯ጊዜ በብዙ እድሎች የተሞላ ሀብትም ነው። በተገቢው ለተጠቀሙበት ብዙ ትርፍ አለው።
🕯ጊዜን እንደ የማይታደስ የተፈጥሮ ሀብትም ልንመለከተው እንችላለን፤ የማይታደስ ሀብት የሆነበት ምክንያት ብንመለከት አንዴ ከእጆቻችን ውስጥ ካመለጠን አመለጠን ማለት ነው። እንደገና ልንመልሰው ፈጽሞ አንችልም።
🕯ወጣቶችና ታዳጊዎች ግን የጊዜን ዋጋ በአግባቡ የተረዳን አንመስልም። ይህን ስል ያለምክንያትና ያለማስረጃ አይደለም፤ ማጠራቀሚያ ሳይቀመጥለት፣ እንዲሁ እየተንጠባጠበ በከንቱ እንደሚባክን ውሀ ወጣቶችና ታዳጊዎች ጊዜአቸውን እንዲሁ በዋዛ ፈዛዛ በከንቱ እያሳለፉት ስለምመለከት ነው።
🕯በየሲኒማ ቤቶች፣ በማህበራዊ ሚዲያ ያለአግባብ አጠቃቀም፣ በቴሌቪዥን ላይ..... በየቁማር ቤቶች.... ወጣቱ ጊዜውን ሳይዘገ እንዲሁ እንደሚባክን ውሀ ሲያባክን እንታዘባለን።
🕯የኛ ትውልድ ጊዜውን እንዴት ነው የሚጠቀመው፣ እንዴትስ ጊዜአችንን ለፍሬአማነት መጠቀም እንችላለን?
በዚህ እጅግ ቢዚ በሆነ ዘመን እንዴት አርገን ጊዜአችንን እናስተዳድር? እንዲሁም የአጠቃቀም ስልቶችንም ጨምረን ቀጣይ ሳምንት እንመጣለን
💎አዘጋጅ፡-ሳሙኤል ከበደ💎
Share share share share
@samkb

በደከምህ፣ አቅም ባጣህ፣ ጉልበትህ በዛለበት ጊዜ፤ ነገሮች በከበዱህ ጊዜ ምንም ማድረግ እንደማትችል በሚመስልህ ሰአት አንድ ነገርን ተረዳ ባዳነህ በታደገህ በክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ።
እርሱ ሀይላችን ነውና በድካማችን ብርታታችን፣ በሀዘን ጊዜ መጽናኛችን፣ በጨለማ ብርሀናችን፣ ተስፍ በሌለበት የጨለመውን ደመና ሰንጥቃ እንደምትፈነጥቅ የጽሀይዋ ጨረር በጨለመው ህይውታችን የተስፍ ብርሀናችን ነው እርሱ።
አይዞህ ከእርሱ ጋር ብቻ ተጣበቅ፣ አይዞሽ ወደ ላይ ብቻ ተመልከች
"አይዞህ እግዚአብሄር አለልህ በቃ እርሱ ይበቃሀል።"
"አይዞሽ እግዚአብሄር አለልሽ እርሱ ይበቃሻል።"
"አይዞህ መጸለይ አለልህ በቃ እርሱ ይበቃሀል በቃ።"
አይዞሽ መጸለይ አለልሽ በቃ እርሱ ይበቃሻል በቃ።"
👆👆👆👆Look up 👆👆👆👆

ይህ በፎቶ የምትመለከቱት ህፃን እስራኤል ፊታ አወቅ የሚባል ሲሆን የአስር አመት ህፃን ነው ። እሮብ ቀን ወደ ብሄረ ፅጌ ድልድይ አካባቢ እንደወጣ አልተመለሰም የህንን ህፃን ያያችው ወይም ያለበት አድራሻ የምታውቁ እንድትጠቁሙን እያልን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን ፈላጊ እናቱ የሺ እመቤት አፋልጉኝ ብላ ትማፀናለች 0946409422
0919149292
እባካችሁ ለምታውቁት ግሩፕና ቻናል አጋሩ።
@scriptureunion
0919149292
እባካችሁ ለምታውቁት ግሩፕና ቻናል አጋሩ።
@scriptureunion
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
✍እንደገና ሞክር ✍
አንድን ነገር ሞክረህ ሳይሳካ ሲቀር ተስፋ የምትቆርጥ። ምንም ነገር ላይ ለውጥ ማምጣት አትችልም፤ በህይወት ለውጥን ከፍ ማለትን የምትሻ ከሆነ በመጀመሪያ ሙከራህ ሁሉን ነገር ጥለህ ከምትሸሽ አንድ ጊዜ ደግመህ ሞክር።
እጅግ የተሳካላቸው ሰዎች ሁሉ አንድ ግዜ ደግመው የሞከሩ ናቸው።
እጅ ከመስጠትህ በፊት አሁንም አንድ ጊዜ ደግመህ ሞክር።
ገና ወጣት ነህ ብዙ መስራት፣ ብዙ መሮጥ ትችላለህ፤ ታዲያ ይህን አቅም ይዘህ ለምን ቶሎ እጅን ትሰጣለ፤ ምንም ነገር ላይ በመጀመሪያ ሙከራው የተሳካለት የለም፣ ነገር ግን ደግሞ አንድ ጊዜ የሞከሩ ፍሬውንም ያጨዱ ብዙ ናቸው።
🌼መልካም ቀን🌼

ባፈቀረች፣ በወደደች፣ ራሷን አሳልፋ በሰጠች፣ ለቤቷ በሮጠች፣ ለአንተ የተሻለ መሆን በተጋች፤ ፍቅር እንጂ ጉልበት አይገባትም።
ሴት ልጅ በዋናነት ከምትፈልገው ነገር ሁሉ ዋናው የኔ ባለችው ሰው መወደድን መፈቀርን ስፍራ ማግኘትን ነው
መጽሀፍ ቅዱስም ባሎችን ሲመክር
"ባሎች ሆይ ሚስቶቻችሁን ውደዱ" ነው የሚለው።
ሴትን ሊገዛት የሚችለው ፍቅርና ፍቅር ብቻ ነው። ስትወደድ ፊቷ ይበራል ስትወደድ ፍልቅልቅ ትሆናለች።
ከአንተ የሚጠበቀው እርሷ በየትኛውም ሁኔታ እያፈቀርክ እየወደድክ መኖር ነው። ያኔ ቤትህም ኑሮህም የሰላም፣ የደስታ ይሆናል።
ስታሳዝናት፣ ስታስከፋት፣ ስትገፋት ግን ይህችን ከራሷ ይልቅ ላንተ የምትኖረውን ሰው፤ ከምታውቀውም፣ ከሚገባህም፣ በላይ የምትወድህን ሰው ታጣለህ።
በፍቅር የምትፈካውን አባባ፣ በእንክብካቤ የምታብበውን የደስታህ ምንጭህን ታጣለህ
ለሴት ልጅ ሊደረግላት ከሚገባ ነገር ሁሉ ፤ ልትሰጣት ከሚገባ የከበረ ስጦታ መሀል እርሷን መወደድና ማፍቀር ነው።