ምርጫ
ህይወት በብዙ ምርጫ የተሞላች ናት።
ከእቅልፍ ከነቃንበት ጊዜ አንስቶ ጀንበር ጠልቃ ፍጥረት ሁሉ ከጣዛው ስር ገብቶ እስከሚያሸልብበት ጊዜ ድረስ ህይወት በርጫ የተሞላች ነች። በህይወት እስካለን ድረስ የመምረጥ መብትና ግዴታ በእኛ ላይ ነው።
ቁርስ ምን ልብላ፣ምን ልልበስ፣ወዴት ልሂድ፣ በምን ልሂድ፣ማንን ላግባ.....ብቻ ብዙ ምርጫ ተከበናል።
ምርጫን ስናስብ አማራጭ በበዛ ቁጥር የስሜት መቃወስ መከሰቱ የማይቀር መሆኑ እሙንና ጤናም ነው።
ነገር ግን የምርጫ ክልሉን በማጥበብ ተረጋግተን ለኛ የሚበጀውን መምረጥ እንችላለን።
ስንመርጥ ግን እጅግ አስተውሎት ያስፈልገናል በተለይ በተለይ በጓደኛ ምርጫ ላይ። ምክንያቱም ብረት ብረትን እንደሚስል ሁሉ ጓደኛም ጓደኛን ይስለዋልና። ብዙዎች ሳይፈልጉ በጓደኛ ግፊትና ተጽእኖ ህይወታቸውን ለጉዳት ዳርገዋል። ሳይፈልጉ ለጫት፣ ለሲጋራ፣ ለፖርኖግራፊ፣ እህቶቻችን ከጋብቻ በፊት ግብረስጋ ግንኙነት በመፈጸም ለሚከሰተው ችግር ሰለባ ሆነዋል።
ስለዚህም የምንመርጠውን ምርጫ ሁሉ አስከትሎት የሚመጣው ችግር እንዳለ በመገንዘብ ምርጫዎቻችንን በጥንቃቄ እናድርግ።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@scriptureunion

የሳሪስና አካባቢዋ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የዪቲዩብ ቻናል ተከፈተ
…… በዚህም በአጠቃላይ ህብረቱና በስሩ ባሉት ህብረቶች(
- ፍሬ ህይወት(ፋሪስ) የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት፣
- ፋልከን(ጀዲዲያ) የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት፣
- አይጎዳ(ኤልሮሂ) የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት፣
- አዲስ አምባ(ይዲዲያ) የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት፣
- ቡልቡላ (ይዲዲያ) የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት፣
- ቲፒፋይ(ሌዋዊያን) የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት፣
- ኤል-ቤቴል(ኤክሶደስ) የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት) የሚደረጉና የተደረጉ
- ልዩ ፕሮግራሞች
- መደበኛ ፕሮግራሞች
- የስነ-ፅሁፍ ስራዎች
- የዝማሬ ጊዜዎች
- ትምህርታዊ ይዘቶች
- ዶክመንተሪዎች…. ሁሉም የህብረቱ ክንውኖች ይቀርባሉ።
በእዚህም ከስሩ ባለው ሊንክ በመግባት SUBSCRIBE በማድረግ NOTIFICATION 🔔 እንዲያበሩ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
.....መልካም ቀን! ጌታ ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክ!.....

😊ወጣትነት እድል ነው። ወጣት ሳለህ ሳትሰራው ካለፍክ መቼም እድሉን አታገኘውም። ይህ ጊዜ ትልቅ እድል ነው ህልምህን ለማሳካት ትልቁን ተጋድሎ የምታረግበት ወቅት ነው። የትኛውንም ስራና እድል ለነገ አታስተላልፈው ምክንያቱም ነገ እራሱ የራሱ የሆነ ሀላፊነትና ትግል ይዞ ስለሚመጣ ጊዜህን አታባክን ያሰብከውን ነገርም ከማድረግ ወደሓላ አትበል እግዚአብሄርን ታምነህ፣ ፈቃዱን አውቀህ፣ 🏃♂ሩጥ፣ 💪ታገል፣ 🕵♂አልም፣👨💻 ትጋ!!! 🌞 ቀንሳለ ልሰራ ይገባኛል አይደል ያለው ጌታ።
ቀን ሳለ ስራ
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበድ
@youthfocus
@scriptureunion
ቀን ሳለ ስራ
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበድ
@youthfocus
@scriptureunion
Forwarded from Youth focus
"ባልንጀራን መውደደ ማለት ከሌላ ጎሳ የሆኑ ሰዎችን መውደድ ነው። እኔ የሚገባኝን ክብር፣ ፍቅር፣ እኩልነት ሌላውም ይገባዋል። በመጨረሻም ሁላችንም በእግዚአብሄር መልክ የተፈጠብርን ሰዎች ነን።"
ኔልሰን ማንዴላ
Share share share
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
ኔልሰን ማንዴላ
Share share share
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
🔭አላማ🔭
ክፍል 4
አላማን የማወቅ ጥቅሞች
💠አላማን ማወቅ ለህይወት ትርጉም እና የመኖርን ተስፍ ይሰጣል
ሰው በህይወት ሲኖር ህይውቱ ትርጉም እንዲኖረው ያስፈልጋል ለዚህም ነው ሰዎች ወደ እግዚአብሄር ቀርቦ ያንን የህይወት ትርጉም ከመፈለግ ይልቅ የማይታመኑ ዘዴዎችን የሚጠቀሙት ለምሳሌ ያህል
ኮከብ ቆጠራ፣ ጥንቆላ.... አሰራሮች የሚጠቀሙት
🖋ህይወት ያለ እግዚአብሄር አላማ የላትም፤ ያለ አላማ ደግሞ ትርጉም የላትም።
💠አላማን ማወቅ ትኩረትን ይሰጠናል
ብዙ ሰዎች የትኩረት ህይወትን የተቀሙ ናቸው ምክንያቱ ደግሞ አላማዬ ይህ ነው ብለው የሚኖሩለት ነገር እምብዛም ስለሌላቸው።
አላማችንን ስናውቅ ግን ትኩረት ያለን እንሆናለን
💠አላማን ማወቅ ያነቃቃናል(motivate) ያደርገናል አላማው ጋር ለመድረስ ስንል ሁሌ የምንተጋ ሁሌም የምንሰራ የምንሮጥ እንሆናለን።
💠አላማን ማወቅ ለዘላለማዊው ህይወታችን ዝግጁ ያደርገናል።
ብዙ ሰዎች በምድር ዘላለም የሚኖርን ነገር ወይም ሰዎች ስለነሱ ሊሉት የሚፈልጉትን ነገር አርገው ለማለፍ ይተጋሉ፤ ምድር ግን ለዘላለም አይደለችም ሰዎች ስለኛ የሚሉትም ነገር ዋናው ጉዳይ አይደለም።
ዋናው ጉዳይ ግን በመጨረሻው ጊዜ በአብ ፊት ስንቆም ይህው ብለን ልናሳየው የሚገባ ነገር ነው። እርሱም በተሰጠህ ህይወት፣ ጸጋ ምን ሰራህበት ምን አደረግህበት የሚለው ነው አላማውን ያወቀ ሰው ግን ለዛ ነገር የተሰናዳ እንዲሆን ይረዳዋል።
አዘጋጅ ፦ ሳሙኤል ከበደ
Share share share share share
ለወዳጆቻችሁ አጋሩ
ክፍል 5 ሳምንት ይቀጥላል

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ ለተማሪዎች ሊሰጥ ስለታሰበው የተከታታይ ምዘና ተከታዩን መረጃ አግኝቷል ፦
- ተማሪዎች ከሚማሩበት ተቋም የሚላክላቸውን የኮርስ ማቴሪያሎች በማንበብ ለቀጣይ ስራ ዝግጁ እንዲሆኑ ስራዎች ሲከናወኑ ቆይቷል ፤ ይህ ስራ በምዘና መደገፍ ስላለበት ነው ውሳኔው የተላለፈው።
- ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው የሚላክላቸውን የኮርስ ማቴሪየሎችን ይበልጥ እንዲየነቡ ለማድረግ ፣ ያነበቡትንም ለመመዘን እስከ 30 % ተከታታይ ምዘና ይሰጣቸዋል።
- ከ30 % የሚያዘው ምዘና ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲዎች ተከፍተው እስኪመለሱ ድረስ ከትምህርታቸው እንዳይርቁ ለማነሳሳትም ጭምር ነው።
- ተማሪዎች የሚያነቡትን ማቴሪያል ከ30% ቤት ውስጥ ሆነው በሚሰሩት አሳይመንት ይመዘናሉ፤ ይህ ማለት ተማሪዎች የሚወስዱትን ኮርስ 30% በቤታቸው ሆነው ይጨርሳሉ (ምዘናው እንደየዩኒቨርሲቲው ሊለያይ ይችላል ከ5 % ፣ 10 % ...እያደረጉ መጨረስ ይችላሉ)
- የተቀረው 70 % ደግሞ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ የሚወስዱት ምዘና ይሆናል።
- ተማሪዎች ትምህርት የሚያስፈልጋቸው ለራሳቸው መሆኑን አውቀው የሚላክላቸውን ማቴሪያሎች ተግተው እንዲያነቡት መልዕክት ተላልፏል።
(ሁሉንም የመንግስት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች ይመለከታል)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
ህይወትህን በየቀኑ ገምግም አኗኗርህን አወጣጥ አገባብህን እንቅስቃሴህን ሁሉ ገምግም።
ህይወትህን ስትገመግም እየሄድክበት ያለውን መንገድ ከአላማህና ከእቅድህ ሳያስወጣህ ቀድመህ ትደርስበታለህ እንደገና የማስተካከል እድል ይኖርሀል
ስለዚህም በየቀኑ ማታ ወደ አልጋህ ከመሄድህ በፊት ውሎህን ወረቀትና እስክሪብቶ ይዘህ ገምግም።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
ህይወትህን ስትገመግም እየሄድክበት ያለውን መንገድ ከአላማህና ከእቅድህ ሳያስወጣህ ቀድመህ ትደርስበታለህ እንደገና የማስተካከል እድል ይኖርሀል
ስለዚህም በየቀኑ ማታ ወደ አልጋህ ከመሄድህ በፊት ውሎህን ወረቀትና እስክሪብቶ ይዘህ ገምግም።
መልካም ቀን
ሳሙኤል ከበደ
@youthfocus
@youthfocus
@youthfocus
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
🏃♂🏃♀ጨክነህ ተጓዝ🏃♂🏃♀
የመረጥከውን የህይወት መንገድ፣ የወሰንከውን ውሳኔ፣ ወደሓላ ላትመለስ ቆርጠክ የወሰንከውን ውሳኔ ደስ ብሎህ በአዲስ አመት አዲስ ነገር ልታረግ ነገን እንደትላንት ላትኖር ልትራመድ ስትል ወይም አንድ እርምጃ እንደተራመድክ ወደ ሓላ የሚመልስህ ነገር ያጋጥምሀል በእንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ በውሳኔህ ጨክነህ መከፈል ያለበት ሁሉ እየከፈልክ ወደፊት መራመድ ይኖርብሀል ወደሓላ ፈጽሞ አትይ አትመልከት መጽሀፍ ቅዱስ እንደሚል ውሻ ወደትፉቱ እንደሚመለስ እናንተም አትመለሱ።
ስለዚህ በሚያጋጥምህ ቴምቴሽን ወይም ወደሓላ መሳብ ጆሮ አትስጥ ወደፊት ብቻ ተራመድ።

⏰ለራስህ ጊዜ ስጥ⏰
የህይወት ሩጫ እጅግ በበዛበት በዚህ ዘመን ሰው በብዙ ሩጫ ተከቦ ራሱን ጥሏል።
ቆም ብሎ ማሰብያ ጊዜ የለውም ረጋ ብሎ ስለ ህይወቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምን እያረገ እንደሆነ፣ ወዴት እየሄደ እንዳለ ራሱ አይፈትሽም፤በግልቢያው ሜዳ ላይ ሽምጥ እየጋለበ በቱማታውና በሁካታው ራሱን ረስቶአል
ለምን እንደሚኖርም ከጫጫታው የተነሳ ዘንግቷል። በእያንዳንዱ ኑሮአችን ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል። ስለዚህም ለራስህ ጊዜ ስጥ በዙሪያህ ባለው ሁካታ አትወሰድ።
🌞መልካም ቀን🌞
ሳሙኤል ከበደ
@scriptureunion
የህይወት ሩጫ እጅግ በበዛበት በዚህ ዘመን ሰው በብዙ ሩጫ ተከቦ ራሱን ጥሏል።
ቆም ብሎ ማሰብያ ጊዜ የለውም ረጋ ብሎ ስለ ህይወቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምን እያረገ እንደሆነ፣ ወዴት እየሄደ እንዳለ ራሱ አይፈትሽም፤በግልቢያው ሜዳ ላይ ሽምጥ እየጋለበ በቱማታውና በሁካታው ራሱን ረስቶአል
ለምን እንደሚኖርም ከጫጫታው የተነሳ ዘንግቷል። በእያንዳንዱ ኑሮአችን ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል። ስለዚህም ለራስህ ጊዜ ስጥ በዙሪያህ ባለው ሁካታ አትወሰድ።
🌞መልካም ቀን🌞
ሳሙኤል ከበደ
@scriptureunion
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
📝ሰበር ዜና📝
Breaking new
ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ!
የ8ኛና የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተናዎችን በተመለከተ፡-
- የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡
- የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡
ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ መሰረት፡-
- በገጠር ወረዳ እና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ
- በሁሉም የዞን እና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ
- በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችም ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ምክረ ሀሳብ ቀርቧል።
Readmore https://t.me/tikvahethiopia/53160
@tikvahethmagazine @tikvahmagbot

Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE
ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውይይት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት ስለቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ገለፃ…
ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውይይት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት ስለቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ገለፃ…
Forwarded from Youth focus (Sam Kb)
🛠በራስህ ላይ invest አድርግ🧤
በራስህ ላይ ሳተሰራ፣ ራስህን ሳትገነባ፣ ሳትለውጥ፣ ሳታስተምር ለሌሎች መድረስም ሆነ ማገዝ፣ ሌሎችንም መለወጥ አትችልምና፤ ራስህ ላይ መስራትን ቅድሚያ ልትሰጠው የሚገባህ ጉዳይ ነው።
የተሻለ ባል፣ ሚስት፣ ወንድም፣ እህት፣ ወዳጅ፣ጎረቤት፣አባት፣ እናት ለመሆን የግድ ራስህን እያስተማርክ እያነበብክ በብዙ የህይወት ጎዳና መብሰል ይኖርብሀል።
ከዛሬ የተሻለ ጊዜ ስለሌለ ያልበሰልክበትን ደካማ የሆንክበትን ጎን ለይተህ በዛ ስራበት።
ወጣትነት ትልቅ እድል ነውና ነገ ላይ የተሻለ ሰው ለመሆን ዛሬ በራስህ ላይ invest አድርግ ወይም ራስህ ላይ ስራበት።

👉👉ሰበበኛ ሰው 👉👉
ለገጠመህ ነገር ሁሉ፣ ላለህበት ችግር፣ ያለመሳካት ህይወት፣ ለማይመች የህይወት ጉዞህ ሁሉ፣ ለፈተና መውደቅህ፣ ለፍቅር ህይወትህ ውድቀት ሌሎች ሰዎች ላይ ጣትህን የምትጠቁም አይነት ከሆንህ፤ በየትኛውም ነገር ላይ ገፍተህ ከስኬት ጥግ መድረስ አትችልም ምክንያቱ ደግሞ ለራስህ ህይወት ተጠያቂው አንተ ነህና ስለ ስኬቱም ስለውድቀትህም አንተና አንተ ብቻ ነህ ተጠያቂው ከየትኛውም የህይወት አይነት ተነስተህ የተመኘህው የናፈቅከው ላይ መድረስ ትችላለህ ብቻ አንተ ለራስ ድክመትና ውድቀት ሀላፊነት ወስደህ ከወደቅክበት ተነስተህ አቧራህን አራግፈህ ለማለፍ ብቻ ወስን።
ከአባታችን አዳምና እናታችን ሄዋን የወሰድነውን በሌሎች ላይ ጣት የመጠቆም አባዜ አቁመን ለራሳችን ሀላፊነት እንውሰድ።

ዛሬ የሚያገለግሉን ከጉለሌ አካባቢ የ መድሀኒያለም ትምህርት ቤት ህብረት ናቸው።
🖋አስተማሪ ታሪክ🖋
#መኪናው እኮ.....
አንድ ጊዜ አንዲት ሴትዮ ዘንቢል ሙሉ እቃ ተሸክመው በእግራቸው ሲጓዙ ያየ አንድ ባለ መኪና ቆመላቸውና እንዲገቡ ይጠይቃቸዋል።
እርሳቸውም ታክሲ በማይገኝበት አስቸጋሪ ቦታ ላይ "ሊፍት" በማግኘታቸው እያስገረማቸው አመስግነው ይገባሉ።
አምስት ደቂቃ ያክል አብረው እንደተጓዙ ሹፌሩ ዘወር ብሎ ሴትየዋን ቢመለከት ዘንቢላቸውን ከነ እቃው እንደተሸከሙ ቁና ቁና ይተነፍሳሉ።
እርሱም ደንግጦ " እንዴ እሜቴ መኪናው እኮ ለእርሶና ለእቃዎ ይበቃል ምነው ካልጠፋ ቦታ ተሸክመው መዋሎ?" አላቸው። እርሳቸውም በድንጋጤና በሀፍረት ስሜት አንገታቸውን ደፍተው ዝም ብለው ተቀመጡ።
#አንዳንድ አማኞችም በጌታ እጅ መሆናቸውንና እርሱ ስለ እነርሱ ማሰቡን እየዘነጉ የጭንቀትና የፍርሀት ጎተራ ይሆናሉ።ቃሉ እንደሚለው፦
"እርሱ ስለእናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ"(1ጴጥ5:7)
ከመድሀኒያለም ፌሎሽፕ

ሰኞ ሰኞ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ጀምረናል።
🕐🕐Time management 🕐🕐
በሚል ርእስ ለወጣቶችና ለታዳጊዎች እጅግ አስፈላጊ ሀሳቦችን አካተን እናቀርባለን ምሽት ላይ ይጠብቁን

🗣👂የመደመጥ ፍላጎት🗣👂
ሰው ሁሉ መደመጥን ይፈልጋል አስተውል መሰማት ሳይሆን መደመጥን ይፈልጋል።
ባስጨነቀው ጉዳይ፣ ግራ ስላጋባው ነገር፣ መፍትሄ ስላጣለት ጉዳይ፣ ስለገጠመው ገጠመው ችግር .....ብቻ ስለ ብዙ የህይወት ተግዳሮቶች ሊያወራ የልቡን ሊያካፍል ተናግሮም መደመጥን፣ የሚረዳውን ሰው ማግኘት ይሻል።
ዘመናችን ግን ከማድመጥ ማውራትን እያደመጡም ቀጥለው ስለሚያወሩት የራስ አጀንዳ ማሰብን ልምድ ያረግንበት ጊዜ ነው።
በተገቢው መንገድ ካለመደማመጥ የተነሳ ሊፈታ የሚችል ችግር ወደ ጦርነት፣ ወደ ትዳር ፍች፣ ወደ ልብ ጥላቻ፣ ራስን ወደ መጥላት አንዳንዴም ራስን ወደ ማጥፍት ያመራል።
በየማለዳው ስትነሳ አንድ ነገር ግን አስተውል ሊሰማ ሊደመጥ በሚፈልግ ሰው እንደተከበብክ አስተውል።
ሁሉም ሰው የሚያደምጠውን የሚረዳውን ሰው ይሻል። አንዳንዴ ምንም አይነት መፍትሄ ሳያቀርቡ ያን ሰው ማድመጥ ይሻል።
ስታዳሚጥ በሙሉ ትኩረትና ሀሳብህን ባለመበታተን መሆን ይኖርበታል። ጉዳዩም መደመጥን መሰማትን የሚረዳን ሰው ከመፈለግ እንጂ መፍትሄ ከመፈለግ ላይሆን ይችላል።
ስለዚህም የራስህን አጀንዳ ያዝ አድርገህ ለሌላው መፍትሄ ለመሆን ራስህን በየእለቱ አለማምድ።
የማድመጥ አቅማችንን በየእለቱ የምንለማመደው እንጂ የአንድ ሰርክ( ቀን) ጉዳይ አይደለምን በየእለቱ በማድመጥ ችሎታ ራስህን አለማምድ።