ለኢማን አካዳሚ አጠቃላይ የተማሪ ወላጆች ፦
ጥቅምት 30 /2013 ዓ .ም ትምህርት እደሚጀምር ይታወቃል ። በዚሁ መሰረት ትምህርቱ እሚሰጠው መንግስት ባወጣው መመሪያ መሰረት በፈረቃ ስለሆነ ከዚህ በታች በሰፈረው ፈረቃ መሰረት ልጆቻችሁን እንድትልኩ እናሳስባለን ፦
ፈረቃ 1. 1ኛ እስከ 8ኛ
ሰኞ ፣ እሮብ እና አርብ ግሩፕ A
ሰአት ፦ከጠዋቱ 2:00 - -10:00
ፈረቃ 2. 1ኛ እስከ 8ኛ ግሩፕ B
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ
ሰአት ፦ ከጠዋቱ 2:00--10:00
ጥብቅ የስብሰባ ማስታወቂ ያ ፦
ቅዳሜ በ28/2013 ዓ .ም ስለትምህርት አጀማመር እና ስለ COVID 19 መከላከል እና ጥንቃቄ ላይ እንዲሁም የተማሪዎ የፈረቃ ድልድልን ለማሳወቅና ከወላጆች ጋር መወያየት ስለሚያስፈልግ ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ከ 1ኛ እስከ 8ኛ የሚማሩበት ግቢ እንድትገኙልን በአክብሮት እናሳስባለን ።

ለኢማን አካዳሚ ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፦
ላልተወሰነ ግዜ ተራዝሞ የነበረው የ2013 ዓ.ም ትምህርት ሰኞ በ21/03/13 ስለሚጀምር በተመደባችሁበት ፈረቃ ከ ጠዋቱ 2:00
1.ዩኒፎርም በመልበስ
2.ማሰክ በማድረግ
3.ምሳ በመያዝ
4.የትምህርት መሳሪያዎቻችሁን በመያዝ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እድትገኙ እናሳስባለን ።
ፈረቃውን ለማስታወስ ፦
ፈረቃ 1. ( ግሩፕ A)
1ኛ እስከ 8ኛ ሰኞ ፣ እሮብ እና
አርብ
ፈረቃ 2. ( ግሩፕ B)
1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ
ሰአት ከጠዋቱ 2:00 ሰአት