Iman Academy kg
53 subscribers
11 photos
16 files
Online Education
Download Telegram
Channel photo updated
እባካችሁ ወላጆች እየተከታተላችሁ አሰሯቸው የኬጂ ደብተር ያልወሰዳችሁ ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2 : 30 እስከ 6 : 30 ድረስ እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ::
ለኢማን አካዳሚ አጠቃላይ የተማሪ ወላጆች ፦

ጥቅምት 30 /2013 ዓ .ም ትምህርት እደሚጀምር ይታወቃል ። በዚሁ መሰረት ትምህርቱ እሚሰጠው መንግስት ባወጣው መመሪያ መሰረት በፈረቃ ስለሆነ ከዚህ በታች በሰፈረው ፈረቃ መሰረት ልጆቻችሁን እንድትልኩ እናሳስባለን ፦

ፈረቃ 1. 1ኛ እስከ 8ኛ
ሰኞ ፣ እሮብ እና አርብ ግሩፕ A
ሰአት ፦ከጠዋቱ 2:00 - -10:00


ፈረቃ 2. 1ኛ እስከ 8ኛ ግሩፕ B
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ
ሰአት ፦ ከጠዋቱ 2:00--10:00

ጥብቅ የስብሰባ ማስታወቂ ያ ፦
ቅዳሜ በ28/2013 ዓ .ም ስለትምህርት አጀማመር እና ስለ COVID 19 መከላከል እና ጥንቃቄ ላይ እንዲሁም የተማሪዎ የፈረቃ ድልድልን ለማሳወቅና ከወላጆች ጋር መወያየት ስለሚያስፈልግ ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ከ 1ኛ እስከ 8ኛ የሚማሩበት ግቢ እንድትገኙልን በአክብሮት እናሳስባለን ።