Most Ethiopian developers lack sufficient discipline to be trusted to work remotely.
Change my mind
Change my mind
🔥9
Samson Endale 🇪🇹
Most Ethiopian developers lack sufficient discipline to be trusted to work remotely. Change my mind
I gonna be hiring soon, and it's gonna be an on-site job.
It doesn't need to be on-site but what are the alternatives?
It doesn't need to be on-site but what are the alternatives?
Samson Endale 🇪🇹
I gonna be hiring soon, and it's gonna be an on-site job. It doesn't need to be on-site but what are the alternatives?
The alternative is to use a tracker like this
https://www.webwork-tracker.com
* thanks for the reminder
https://www.webwork-tracker.com
* thanks for the reminder
WebWork Time Tracker
All-in-One Time Tracking Software for Teams | WebWork
Track time, monitor productivity, and automate payroll with WebWork’s AI-powered time tracker. The best all-in-one workforce management solution for modern teams.
TIKVAH-MAGAZINE
ኢትዮጵያ በሀገራት የሙስና ጠቋሚ መረጃ (CPI) መሰረት 96ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በየዓመቱ በሚያወጣው የሀገራት የሙስና መረጃ ጠቋሚ ሪፖርት መሰረት በ2025 በተሰበሰበው መረጃ ኢትዮጵያ ከ182 ሀገራት 96ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። በሪፖርቱ ኢትዮጵያ 38/100 ስታዝመዘግብ ይህም ከአጠቃላይ ከዓለም አቀፍ አማካይ ነጥብ (42/100) ዝቅ ያለ ከሰሃራ ሀገራት አማካይ…
96ኛ የሆነው እራሱ ጉቦ ከፍለን ነው 😂 😂 😂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁6❤1
OnePlus 15R vs
Samsung A56 vs
Nothing Phone (3a) Pro
Which one do you recommend?
Bear in mind, I'm frugal of the highest order, gonna be using the phone for 4 years, and don't care about the camera.

If you have a copycat company, it means you're doing something right 😂😂😂
This mfs wanna be us so bad, word for word, bar for bar 😂 😂 😂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣2
Samson Endale 🇪🇹
If you have a copycat company, it means you're doing something right 😂😂😂
Copycats are good, they keep you on your toes and the only thing they do is make you look good 😂😂😂
❤3😁1
Samson Endale 🇪🇹
Copycats are good, they keep you on your toes and the only thing they do is make you look good 😂😂😂
Plus you are not a monopoly as long as those weak mfs exist, we might need to support them so they don't go bankrupt 😂 😂 😂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁2
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ስለመደረጉ አሳውቋል።
በቅርቡ ተሻሽሎ የወጣው የባንኩ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁጥር (FXD/04/2026) ምን ይላል ?
1. የአገልግሎት ላኪዎች ከወጪ ንግድ የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ሙሉ በሙሉ በሪቴንሽን ሂሳባቸው ያለ ምንም የጊዜ ገደብ እንዲይዙ ተፈቅዷል፡፡
2. ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ላላቸው ደንበኞቻቸው ለውጭ ሀገር ክፍያ የኤሌክትሮኒክ ግብይትን ጨምሮ የሚያገለግል ዓለምአቀፍ ካርድ ማዘጋጀት እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡
3. ማንኛውም የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ያለው የባንክ ደንበኛ ሕጋዊ ሰነዱን ሂሳብ ለከፈተበት ባንክ በማቅረብ፤ የውጭ ምንዛሪ ሂሳቡን በመጠቀም ለትዳር አጋሩና ለልጆቹ የትምህርት፤ የህክምናና የጉዞ ወጪ ክፍያ ማድረግ ይችላል፡፡
4. ማንኛውም ለትርፍ የተቋቋመ ድርጅት የውጭ ምንዛሪ ምንጩ ከወጪ ንግድ የሚገኝን የውጭ ምንዛሪ ሳይጨምር በእርዳታ/ስጦታ አለያም ከሌላ የውጭ ምንዛሪ ምንጭ የተገኘ መሆኑ ከተረጋገጠ የተንቀሳቃሽ፣ የቁጠባና የጊዜ ገደብ የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ መክፈት ይችላል፡፡
5. ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቀደም ሲል የውጭ ምንዛሪ የቁጠባ ሂሳብ ለመክፈት ይጠየቁት የነበረው አነስተኛ 100 የአሜሪካ ዶላር እንዲቀር ተደርጓል፡፡
6. ድርጅቶች የመዋእለ ነዋያቸውን ሁኔታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እያስመረመሩ ከሀገር ውጭ በሌላ ሀገር መዋእለ ነዋያቸውን ፈሰስ ማድረግ እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡
7. ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ የሆነ ግለሰብ ወደ ሀገር ይዞት የተመለሰውን የትኛውንም ያህል መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ ያለ ጉምሩክ ሰነድ በባንኮችና ሕጋዊ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ቢሮዎች በኩል ወደ ብር መመንዘር አለያም ወደ የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ በማስገባት ተቀማጭማድረግ ይችላል፡፡
8. ኢትዮጵያውያን ሕጋዊ ሰነድ ለባንኮች በማቅረብ መጠኑ ከ3,000 የአሜሪካ ዶላር ያልበለጠ የውጭ ምንዛሪ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ዘመዶቻቸው እገዛ እንዲውል ከሀገር ወደ ውጭ ማስተላለፍ የሚችሉበት ሥርዓት ተፈቅዷል፡፡
9. ባንኮች የፎርዋርድ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ያለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማረጋገጫ ማካሄድ እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡
10. የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስተሮች፣ ኤምባሲዎችና በሀገር ውስጥ የሚሰሩ ዓለምአቀፍ ተቋማት የተራድኦ ድርጅቶችን ጨምሮ ያለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማረጋገጫ በባንኮች የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ፡፡
11. ድርጅቶች ወደ ሀገር ውስጥ የሚያመጡት የውጭ ብድር (በገንዘብና በዓይነት) እና የሰፕላዬርብድርን የማጽደቅ ሥራ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ መስፈርቶችን በተከተለ መልኩ ሙሉ በሙሉ በባንኮች እንዲከናወን ተፈቅዷል፡፡
12. ማንኛውም በወጪ ንግድ ላይ የተሰማራ ላኪ ድርጅት ከማንኛውም የውጭ አካል የቅድመ ክፍያ ስምምነት ላይ በመድረስ እና በሁለቱ ወገኖች የተደረሰውን የስምምነት ሰነድ ለላኪው ድርጅት ደንበኛ ባንክ በማቅረብ የቅድመ ክፍያ ማከናወን ይችላል፡፡
13. በተጨማሪም የውጭ ምንዛሪ ገቢ ለወደፊት የወጪ ንግድ ክፍያ እንደ ቅድመ ክፍያ የሚቆጠረው (ሀ) ስምምነቱ ገዥውን ለማመላከት ታስቦ “ቅድመ ክፍያው ለወደፊት ወጪ ወይም ገቢ ንግድ የሚውል" ወይ (ለ) ወደፊት ወደ ውጭ የሚላኩ ሸቀጦችን ከዘረዘረ ወይም የደረሰኝ ቁጥሩ ከተጠቀሰ አለያም የግብይት የውል ስምምነት ሰነድ ቁጥር በሚላከው የውጭ ምንዛሪ ደረሰኝ ላይ ከተጠቀሰ ይሆናል፡፡
14. ባንኮች ከካፒታላቸው ከ10 በመቶ ያልበለጠ ለግሉ ዘርፍ የውጭ ሀገር ብድር ዋስትና መስጠት እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡
15. ባንኮች የውጭ ተቋም በሚሰጠው የማረጋገጫ ደብዳቤ እና ደንበኛው በሚያቀርበው ጥያቄ ላይ በመመርኮዝ በአንድ ጉዳይ ከ20,000 የአሜሪካ ዶላር ወይም ከተመጣጣኝ የሌላ ሀገር ገንዘብ ያልበለጠ የውጭ ምንዛሪ ለህክምናና ለትምህርት ያለ ቪዛ እና የአውሮፕላን ትኬት ቅድመ ክፍያ ማከናወን ይችላሉ፡፡
16. ያለምንም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማረጋገጫ የውጭ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ መሰረት አስፈላጊውን ሰነድ ለባንካቸው በማቅረብ እንዲሁም ባንኮች በመመሪያው መሰረት የቀረበው ሰነድ መሟላቱን በማረጋገጥ በትርፍ ክፍፍል መልክ ያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ከሀገር ማስወጣት እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡
17. የውጭ ምንዛሪ ግብይት ቢሮዎችን የገንዘብ ፍሰትና ካፒታል የበለጠ ለማጎልበት በማሰብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በፈቃድ አሰጣጥ ወቅት የሚይዘውን ተቀማጭ ገንዘብ፤ (አንድ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሥራ ላይ ለሆኑ ቢሮዎች 30 ሚሊዮን ብር እንዲሁም ቢያንስ ለስድስት ወራት በሥራ ላይ ላሉ ቢሮዎች 15 ሚሊዮን ብር) ተመላሽ ያደርጋል፡፡
18. የውጭ ምንዛሪ ግብይት ቢሮዎች በእጃቸው የሚይዙት ጥሬ የውጭ ምንዛሪ ገንዘብ ቀደም ሲል ከነበረው የካፒታላቸው 10 በመቶ ወደ 25 በመቶ ተሻሽሏል፡፡ ከዚህ በላይ የሆነ ትርፍ የውጭምንዛሪ ገንዘብ ለባንኮች መሸጥ አለበት፡፡
19. ሁሉም የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች አስፈላጊውን ሰነድ በመጠየቅ ለቪዛ፣ ለፓስፖርትና ለፈቃድ እድሳት ጥሬ የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ እንዲያከናውኑ ተፈቅዷል፡፡
#NBE
@tikvahethiopia

🔥6
Meseret Media
#ዜናመሠረት 22 የሀገር ውስጥ የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ቢታገዱም አንድ ግዙፍ የርዋንዳ የቤቲንግ ተቋም ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ሊጀምር እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ የዘርፉ ኢንቨስትመንት ለኢትዮጵያውያን ብቻ ተከልሎ ባለበት፣ ሌሎች የቤቲንግ ድርጅቶች በተዘጉበት እንዲሁም ቁማር የህብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ እየከተተ ነው፣ የወጣቶች እና ህፃናትን ህይወት እያበላሸ ነው በሚባልበት በዚህ…
If you pay the right people, you can even partner with the national lottery, use their name, brand and everything, except the account people deposit the money too 😂 😂 😂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ASTU Network ®️
#ዜና ኢትዮጵያ የራሷን የዋትስአፕ፣ ጂሜይል እና ዙም ስሪቶች እያበለፀገች እንደሆነ መገለጹን፣ ስፑትኒክ ዘገበ። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) አማካኝነት የተገነቡት የዲጂታል ቴክኖሎጂ መድረኮች የሳይበር ደህንነትን ለማሻሻል እና ከኢትዮጵያ የቁጥጥር ማዕቀፍ ውጪ በሆኑ የውጭ ኩባንያዎች ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ የታለሙ መሆናቸውን የሃገር ውስጥ ሚዲያዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። …
All of them were built when I was there, and I left 5 years ago 🤷♂️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11
Fana Media Corporation S.C (FMC)
የመራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ተራዘመ አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ቀን 2018 ተራዝሟል አለ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ቦርዱ እያከናወናቸው በሚገኙ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ የመራጮች ምዝገባ የካቲት 7 ቀን 2018 እንደሚጀመር ተገልጾ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from Luna's pathway🤗 (Luna)
Before You Give Up Remember Bruce Lee Once Said
Uyahhaaaaaa utha ayyyy aaaaa እያ ያ ያ ያ '
🤣14😁3