Sami Topic Daily
126 subscribers
45 photos
22 videos
2 files
71 links
Sami Topic Daily – የእምነት ዕለታዊ ርዕሶች፣ መንፈሳዊ እድገት እና ህይወት ፣የወንጌል እውነቶች። ✝️🔥
Download Telegram
የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።
ሉቃ 19:10
1
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ዮሐ 3:17
2
እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
1ዮሐ 1:3
5