𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
60.6K subscribers
449 photos
16 videos
260 files
397 links
🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE 😍

ADS https://telega.io/c/samitip

For any advert @samitechtipowner
Download Telegram
470 left 🥹

ይሄን ቻሌንጅ ቤተሰብ ጨርሱት ሽልማቱ ነገ ማታ ነው ቢያንስ 1 ሺ  ሰብስክራይብ አስገቡት ☺️👍

👇👇
https://www.youtube.com/@samitip
https://www.youtube.com/@samitip
👍517🫡5👌4👨‍💻4🕊2💔2
ሰላም ቤተሰብ ከዚህ በፊት ቻናላችን ላይ የተለቀቁ አፖችን በቀላሉ ለማግኘት ከላይ ያለችውን የ search 🔎 icon ነክታችሁ የአፑን ስም በመፃፍ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ

መልካም ቅዳሜ ይሁንልን 😘
👍416😘5🕊3🥰2👌2🆒2
ነገ አዲስ ቪዲዮ ዩቲዩብ ላይ እለቃለሁ ለተማሪዎች የሚሆኑ አራት ገራሚ አፖችን ነው የማሳያችሁ አሁን ቪዲዮውን ኤዲት ማድረግ ልጀምር ስለሆነ ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን 😘

😊ያልተሸለማቹ ሰዎች አትቀየሙኝ ሌላ ቀን ይደገማል 😉
👏42👍1412🙏8🥰3🕊3😍2🔥1
🫡እንኳን ለ 129ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ አደረሰን ⚡️

👌ፍክት ያለ እለተ ሰንበት ተመኘን መልካም ቀን 🥰
🫡80👍156🤩6🙏4🏆4❤‍🔥3🔥3😢3👌3😎3
🫡 ወደ ማታ ላይ ዩቲዩብ ላይ ስለ ሁሉም አፕልኬሽኖች ቪዲዮ ይለቀቃል ❤️

እስከዛ ሰብስክራይብ ይደረግ 👇
https://www.youtube.com/@samitip
👍21🥰65🫡5🔥3😘3🙏1
💡ለጠቅላላ እውቀት 💡

የ web Developer አይነቶች
😎

🫧types of web development
👍44🏆6🔥54👏3😘3🆒1
⚡️ዳታ ወይም Wifi ስታበሩ playstore ካለ እናንተ ፈቃድ app ወይም game Download እያረገ ከተቸገራችሁ መፍትሔ የሆነ ቪዲዮ 👇👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMkAAMGfg/
https://vm.tiktok.com/ZMkAAMGfg/
👍2064🆒3🔥2👌2🥰1😱1
Free internet file ተለቋል 👇👇
https://t.me/freezoneint
https://t.me/freezoneint
👍126🔥3👏3🆒3🥰1
"የሆነን ነገር መግዛት አልችልም" ወይም "አቅም የለኝም" አትበል።ያ የድሃ ሰው አመለካከትና አስተሳሰብ ነው።ይልቁኑ "እንዴት መግዛት እችላለሁ" ብለህ ራስህን ጠይቅ።

Keep struggling 🗿



🙏 መልካም አዳር 😍
👍8117🫡5❤‍🔥4🔥4🤗4😘43🥰3🙏2👏1
አብዛኞቻቹ instagram, Youtube እና Tiktok ትጠቀማላቹ እናም ከinstagram,ከYoutube ወይም Tiktok ላይ ያገኛቹትን Video ወደ ስልካቹ በቀላሉ Download ምታረጉበትን 3ቦቶች ልጠቁማቹ


የመጀመሪያው ቦት የተለያዩ የinstagram Videoዎችን ማውረድ ምትችሉበት ሲሆን
ቦቱ ይሄ
@SaveTurbo_bot ሲሆን ወደ ቦቱ ገብታቹ አንዴ Start ካላቹት በኋላ Language ይጠይቃቹአል English ሚለውን ከመረጣቹለት በኋላ የምትፈልጉትን የinstagram Video Link Copy አርጋቹ ታስገቡለታላቹ በመቀጠልም በትንሽ ሰከንዶች ውስጥ ወድያው ቪድዮውን ይልክላቹአል Download አርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ

ሁለተኛው ቦት ይሄ
@Gozilla_bot ሲሆን የYoutube Videoዎችን በፈለጋቹት ጥራት Videoውን እና Audioውን መርጣቹ Download ማረግ ትችላላቹ አጠቃቀሙም ገብታቹ Start ትሉታላቹ በመቀጠልም ማውረድ የምትፈልጉትን Video Link በቀላሉ Copy ታረጉና ወደ ቦቱ ተመልሳቹ Paste በማረግ ትልኩለታላቹ በመቀጠልም በVideo እና በAudio ከQuality ጋር ያስመርጣቹአል የምትፈልጉትን ከመረጣቹ በኋላ በቀላሉ Process አርጉ ይልክላቹአል ከዛ በቀላሉ Download ማረግ ትችላላቹ



ሶስተኛው Bot ደግሞ የተለያዩ የTiktok Videoዎችን ማውረድ ምትችሉበት ሲሆን
ቦቱ ይሄ
@downloader_tiktok_bot ሲሆን ወደ ቦቱ ገብታቹ አንዴ Start ካላቹት በኋላ የምትፈልጉትን የTiktok Video Link Copy አርጋቹ ታስገቡለታላቹ በመቀጠልም በትንሽ ሰከንዶች ውስጥ ወድያው ቪድዮውን ይልክላቹአል Download አርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ

ስለ አጠቃቀማቸው ማብራሪያ ቪዲዮ 👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMBRaRtnd/
https://vm.tiktok.com/ZMBRaRtnd/
👍399👏5🆒43🥰3👌2😍2🏆2
አዲስ የኳስ አፕ ተገኝቷል ይለቀቅ?
👍349🥰18👏18🌚16🔥15🌭13🆒12🤔11🍾10👌8🤩7
base (1).apk
14.7 MB
ነፃ ኳስ መመልከቻ አፕ

DRAMA LIVE

ስትከፍቱት Code ስለሚጠይቅ ኮዱ 👇👇

202122



ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ ተለቋል 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMB8UgPPp/
https://vm.tiktok.com/ZMB8UgPPp/
👍25969💯18🔥15👏13🏆11🫡98🥰8🙉7👌6
በቀን 10$ ማግኘት ግን በጣም ቀላል ነው
🤑🤑🤑

በየቀኑ በ BINANCE የሚከፍል አፕ ነው

ይሄ ፖስት 50 Like ከገባ አሳያችኋለሁ።
👍21355🔥53🥰3👏3🤩3👀3😢2🌚2😎2
👉እሺ በመጀመሪያ አፕልኬሽኑን በዚህ ሊንክ 👇👇👇👇 https://mcrypto.info/?uid=dN2hRWEioS
ታወርዱና በ Email አካውንት ከፍታችሁ ጌም በመጫወት እና ሰው በመጋበዝ መስራት ትችላላችሁ

👉አንድ ሰው ስጋብዙ 1000 ነጥብ 10 ሰው =1$ ይሆናል 🤑
👉የሰራችሁትን በ Binance በ usdt or bitcoin መልክ ከ 1$ ጀምሮ ማውጣት ይቻላል ☺️


💡ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጫለሁ ስለዚህ ብትሰሩ መልካም ነው ነገ ደግሞ ስለ አሰራሩ ቪዲዮ እለቃለሁ 👍
👍909👏6💔54❤‍🔥3💯3🔥2🥰2👌2🌚1