𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
60.6K subscribers
448 photos
16 videos
260 files
397 links
🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE 😍

ADS https://telega.io/c/samitip

For any advert @samitechtipowner
Download Telegram
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱 pinned «Free imternet https://t.me/freezoneint»
በ YOUTUBE ተከስተናል ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ደገፍ አርጉኝ ቤተሰብ 🙏🙏 መልካም ቀን

https://youtu.be/gM5tl1SG-Cs?si=P0yCI4Wm4-viqoA1
👍12🌭74👏4🙉32
Best apps for learning

Ever note የምትሰሩትን ስራ እና የተለያዩ notes በተደራጀ መልኩ መያዝ የሚያስችላችሁ መተግበሪያ ነው።

Mathway የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን photo በማንሳትና በመፃፍ ብቻ መልሶቻቸውን ከነአሰራራቸው ማግኘት ያስችላችኋል።

Forest በምታጠኑበት ጊዜ focused ሆናችሁ እንድታጠኑ ያግዛችኋል።ሞክሩት!

Duolingo Englishን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችን እየተዝናናችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው።

Audible በርካታ audiobooks እና ትምህርታዊ podcasts ታገኙበታላችሁ።

edX የተለያዩ courses የምታገኙበት መተግበሪያ ነው።

My study life ከትምህርት ጋር የተገናኙ ስራዎቻችሁን በዚህ መተግበሪያ ፕላን በማድረግ ጥሩ ውጤት ማምጣት ያስችላችኋል።
👍2711👏3🔥2😘1
‼️‼️

ካሳለፍነው የካቲት 1 ቀን ጀምሮ በሰይፉ ፋንታሁን ዋና አስተባባሪነት ለመቄዶኒያ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት ህንፃዎችን ግንባታ የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም እየተከናወነ ይገኛል።

እስከ ትላንትናዋ እለት ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ 300 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር መሰብሰብም ችለዋል አሁን 316 ሚሊዮን ብር ላይም መድረስ ችለዋል።

Cbe - 1000415056447
Cbe & Tele birr - 7979 አጭር ቁጥር ላይ የአቅማችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
👍498🫡8😁5🕊5👌3👏2🥰1😱1🤩1👨‍💻1
TikTok v38.7.5 (Platinum_Mod) arm8.apk
212.5 MB
Normal የቲክቶክ አፕ የማታገኟቸውን ምርጥ ምርጥ ፊውቸሮች ለምሳሌ ፦

💧ካለ watermark video download ማድረግ
💧voice መላክ
💧ቪዲዮ በራሱ scroll ማድረግ የመሳሰሉ ፊውቸሮችን ይዟል አውርዱትና ስለአጠቃቀሙ ቪዲዮ ይለቀቃል ❤️


❤️ TikTok Mod 38.7.5 Private Plus ❤️

🙂 WHAT'S NEW:

-🆕🎙 Voice messages.
-🔥 The limit on the number of characters in comments has been removed.
-🔥 Serial activation for all accounts!
-💬 Reading all comments without authorization.
👍6411🔥3🤩32🆒2👌1
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
TikTok v38.7.5 (Platinum_Mod) arm8.apk
ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ 👇👇👇

👉https://vm.tiktok.com/ZMkW4Vhfr/
👍167👏4🔥3💔3
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
Free imternet https://t.me/freezoneint
እስካሁን አልተቀላቀላችሁም ? ☝️☝️
👍346🔥5👀4
በካርድ የሚከፍል አፕልኬሽን ነው ቤተሰብ 👇👇👇በዚህ ሊንክ አውርዱ
https://mpaisa.b4a.app/?uid=FdLI4AZBMt

ከዛ ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ እየሰራሁ ነው 💡
👍12429🆒12🥰11👏9💯8🍾7🔥6🫡6💔4😢3
አረ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ወገን ቪዲዮውን ልለቀው ነው 👇👇👇
https://www.youtube.com/@samitip
👍467😎6🥰5🔥4🤝4😢1
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
በካርድ የሚከፍል አፕልኬሽን ነው ቤተሰብ 👇👇👇በዚህ ሊንክ አውርዱ https://mpaisa.b4a.app/?uid=FdLI4AZBMt ከዛ ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ እየሰራሁ ነው 💡
አጠር ያለ ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ ለቅቄያለሁ 👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMk7c8T5G/
https://vm.tiktok.com/ZMk7c8T5G/

ሙሉ ማብራሪያ ያለው ቪዲዮ ደግሞ ማታ ዩቲዩብ ላይ ይለቀቃል እስከዛ ሪአክሽን ያስፈልጋል ሞቅ አርጉት 👍🔥❤️
👍548🤩5🆒5👌4🔥3🫡3😱1
👇 እነዚህን መመለሻወች ለየት ባለ መልኩ የምትጠቀሙበት ገራሚ ገራሚ አፕ ነው ቪዲዮ ስለምለቅ በሪአክሽን ሞቅ አርጉት 👌
👍7888🔥8🤩6👌6🆒6🏆5🥰4🤔3😢1
Special home (@samitip).apk
19.5 MB
ከ ከፕሌይስቶር ለማውረድ በዚ ተጠቀሙ 👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.x.homebar
👍4099🥰9😢5🏆4👌3😘1
🙂እኔ ምላችሁ ቤተሰብ እነዚህን አይነት ፎቶዎች እንዴት እንደምትሰሯቸው ልንገራችሁ ትፈልጋላችሁ ?
👍221🙏29💯8👌7❤‍🔥5🤝4🥰3🏆3🫡32😁2
🔥እነዚህን ለ SAMPLE የተቀመጡ ፎቶወችን ወደስልካችሁ SAVE አድርጉ እና ከታች 👇 በማስቀምጥላችሁ አፖች ደግሞ እንዴት እንደምንሰራ ቪዲዮ እየሰራሁ ስለሆነ እስከዛ ሞቅ አርጉት

መልካም ቀን
👍9747👌12🔥9🥰8🍾8🤩5😍5🌚5💔5👏2