𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
60.6K subscribers
448 photos
16 videos
260 files
397 links
🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE 😍

ADS https://telega.io/c/samitip

For any advert @samitechtipowner
Download Telegram
Ring (@samitip).apk
27.8 MB
RINGTONE MAKER

⚡️ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkp9KFQ5/
https://vm.tiktok.com/ZMkp9KFQ5/
👍38💯157🏆6🆒5😱4🔥3👏3👌3😘3🥰1
base.apk
5.9 MB
😴 ማታ ማታ ስልካችሁን በጣም ለምትጠቀሙ ሰዎች በጣም ጠቃሚ የሆነ አፕ ነው ሞክሩት 👍

ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ ተለቋል 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMksVAMsy/


💡ሁሌ ማታ ስልኩ ላይ ያለው ደግሞ ይሄ ሰው ነው @User ያሳዝናል 😄
👍98😁24🆒10👌8🌚7🫡7🤩6😍5🔥4🙉4😱1
MY STORE(@samitip).apk
11.5 MB
MY STORE

👉በዚህ አፕ በመጠቀም ከፕሌይስቶር ላይ የሌሉ ጌሞችን ለምሳሌ GTA ,FIFA የመሳሰሉ
👉TIKTOK MOD
👉CAP CUT MOD የመሳሰሉ አፕልኬሽኖችን ፕሪሚየም ቨርዝን ሳይቀር በነፃ የምትጠቀሙበት እና አፕልኬሽኖቹንም የምታወርዱበት ፅድት ያለች አፕ ናት አውርዱትና ቪዲዮ ይለቀቃል መልካም ቀን 😍


❤️🔥በሪአክሽን ሞቅ አርጉት 👇

ቲክቶክ ቪዲዮ ስላጠፋብኝ ነው ደግሜ የለቀቅኩት


👉Using this app, you can download games that are not on the Play Store, such as GTA, FIFA, etc.
👉CAP CUT MOD is a clean app where you can use applications like it for free, even the premium version, and download the applications. Download it
👍10013🔥85👌5👏4👀4😢3🆒3💔1🤝1
1️⃣ YEAR 🥳🥳

🔥እነሆ ቻናላችን ከተመሰረተ ድፍን አንድ አመት ዛሬ ሞልቶታል ☺️

👌በዚህ አንድ አመት ከ 0 - 40 ሺ እናንተን የመሰለ ቤተሰቦች አፍርተናል እስኪ ዛሬ ሰብሰብ እንበል.. ከየትኛው የሀገር ክፍል ሆናችሁ ነው የምትከታተሉን ውድ ቤተሰቦች በኮመንት ላይ አሳውቁን ! 👇

ካላችሁበት ሀገር ጋር ተመሳሳይ ሰው ካገኛችሁ መተዋወቅም ትችላላችሁ🤗
👍84🍾1412🎉10🥰6😁65😍4👌3👏2🙉1
🙂ቴሌግራም እንደ ቲክቶክ ጊፍት እንደጀመረ ሰምታቹዋል .....

ቴሌግራም በአዲሱ ፊዎቸሩ ላይ አንድ ግለሰብ ለተመቸው ቻናል አልያም ፖስት አልያም ደሞ ግለሰብ መበረታቻ እንዲሆን በማለት እንደሌሎች ፕላትፎርሞች ጊፍት አዘጋጅተዋል።

ጊፍት ስታር ካላቹ ከ 15ስታር ጀምሮ መግዛት የምችሉ ሲሆን ከ 249 ብር አንስቶ እሰከ 390ሺ ብር ድረስ የጊፍት ቦክስ መያዝም ሆነ ስጦት መሰጠት ተጀምሯል።

እኛን ደገፍ ማድረግ የምትፈልጉ ጊፍተሮች ጊዜው አሁን ነው 🙌

TELEGRAM FOREVER 🫡
2😁41👍3315🌚8😎8👏5💔2
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱 pinned «Free imternet https://t.me/freezoneint»
በ YOUTUBE ተከስተናል ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ደገፍ አርጉኝ ቤተሰብ 🙏🙏 መልካም ቀን

https://youtu.be/gM5tl1SG-Cs?si=P0yCI4Wm4-viqoA1
👍12🌭74👏4🙉32
Best apps for learning

Ever note የምትሰሩትን ስራ እና የተለያዩ notes በተደራጀ መልኩ መያዝ የሚያስችላችሁ መተግበሪያ ነው።

Mathway የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን photo በማንሳትና በመፃፍ ብቻ መልሶቻቸውን ከነአሰራራቸው ማግኘት ያስችላችኋል።

Forest በምታጠኑበት ጊዜ focused ሆናችሁ እንድታጠኑ ያግዛችኋል።ሞክሩት!

Duolingo Englishን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችን እየተዝናናችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው።

Audible በርካታ audiobooks እና ትምህርታዊ podcasts ታገኙበታላችሁ።

edX የተለያዩ courses የምታገኙበት መተግበሪያ ነው።

My study life ከትምህርት ጋር የተገናኙ ስራዎቻችሁን በዚህ መተግበሪያ ፕላን በማድረግ ጥሩ ውጤት ማምጣት ያስችላችኋል።
👍2711👏3🔥2😘1
‼️‼️

ካሳለፍነው የካቲት 1 ቀን ጀምሮ በሰይፉ ፋንታሁን ዋና አስተባባሪነት ለመቄዶኒያ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት ህንፃዎችን ግንባታ የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም እየተከናወነ ይገኛል።

እስከ ትላንትናዋ እለት ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ 300 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር መሰብሰብም ችለዋል አሁን 316 ሚሊዮን ብር ላይም መድረስ ችለዋል።

Cbe - 1000415056447
Cbe & Tele birr - 7979 አጭር ቁጥር ላይ የአቅማችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
👍498🫡8😁5🕊5👌3👏2🥰1😱1🤩1👨‍💻1
TikTok v38.7.5 (Platinum_Mod) arm8.apk
212.5 MB
Normal የቲክቶክ አፕ የማታገኟቸውን ምርጥ ምርጥ ፊውቸሮች ለምሳሌ ፦

💧ካለ watermark video download ማድረግ
💧voice መላክ
💧ቪዲዮ በራሱ scroll ማድረግ የመሳሰሉ ፊውቸሮችን ይዟል አውርዱትና ስለአጠቃቀሙ ቪዲዮ ይለቀቃል ❤️


❤️ TikTok Mod 38.7.5 Private Plus ❤️

🙂 WHAT'S NEW:

-🆕🎙 Voice messages.
-🔥 The limit on the number of characters in comments has been removed.
-🔥 Serial activation for all accounts!
-💬 Reading all comments without authorization.
👍6411🔥3🤩32🆒2👌1
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
TikTok v38.7.5 (Platinum_Mod) arm8.apk
ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ 👇👇👇

👉https://vm.tiktok.com/ZMkW4Vhfr/
👍167👏4🔥3💔3
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
Free imternet https://t.me/freezoneint
እስካሁን አልተቀላቀላችሁም ? ☝️☝️
👍346🔥5👀4
በካርድ የሚከፍል አፕልኬሽን ነው ቤተሰብ 👇👇👇በዚህ ሊንክ አውርዱ
https://mpaisa.b4a.app/?uid=FdLI4AZBMt

ከዛ ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ እየሰራሁ ነው 💡
👍12429🆒12🥰11👏9💯8🍾7🔥6🫡6💔4😢3
አረ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ወገን ቪዲዮውን ልለቀው ነው 👇👇👇
https://www.youtube.com/@samitip
👍467😎6🥰5🔥4🤝4😢1
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
በካርድ የሚከፍል አፕልኬሽን ነው ቤተሰብ 👇👇👇በዚህ ሊንክ አውርዱ https://mpaisa.b4a.app/?uid=FdLI4AZBMt ከዛ ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ እየሰራሁ ነው 💡
አጠር ያለ ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ ለቅቄያለሁ 👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMk7c8T5G/
https://vm.tiktok.com/ZMk7c8T5G/

ሙሉ ማብራሪያ ያለው ቪዲዮ ደግሞ ማታ ዩቲዩብ ላይ ይለቀቃል እስከዛ ሪአክሽን ያስፈልጋል ሞቅ አርጉት 👍🔥❤️
👍548🤩5🆒5👌4🔥3🫡3😱1
👇 እነዚህን መመለሻወች ለየት ባለ መልኩ የምትጠቀሙበት ገራሚ ገራሚ አፕ ነው ቪዲዮ ስለምለቅ በሪአክሽን ሞቅ አርጉት 👌
👍7888🔥8🤩6👌6🆒6🏆5🥰4🤔3😢1
Special home (@samitip).apk
19.5 MB
ከ ከፕሌይስቶር ለማውረድ በዚ ተጠቀሙ 👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.x.homebar
👍4099🥰9😢5🏆4👌3😘1