𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
60.6K subscribers
448 photos
16 videos
260 files
397 links
🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE 😍

ADS https://telega.io/c/samitip

For any advert @samitechtipowner
Download Telegram
😍ይህ አፕ ደግሞ ፎቷችሁን በአንድ ደቂቃ እንደዚህ አድርጎ Generate የሚያረግላችሁ ምርጥየ አፕ

😍This app is the best app that lets you generate your photo like this in one view


REACTION 😍🔥
52👍38🔥8👏4🤩4😘4👌3🏆3💔3🆒2
Photo Lab.apk
46.3 MB
👌ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ ይለቀቃል 😍

Installed አልሆን ላላችሁ ደግሞ በዚህ አውርዱ 👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=vsin.t16_funny_photo


HOW TO USE VIDEO 👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkQL3uD1/
👍44🥰147🤩6💘6🏆54👏4😱4💯3❤‍🔥2
ALL IN ONE (@samitip).apk
18.9 MB
👉 እዚህ Application ውስጥ ከ 360 በላይ Application በውስጡ የያዘ ገራሚ Application Game 🎮 Social media እና ሌሎችንም Application በዚህ Application ውስጥ ማግኝት ትችላላችሁ
👉 በተለይ ስልካችሁ Storeage እየሞላ ለሚያስቸግራችሁ በጣም ይጠቅማችዋል Download አርጋችሁ ተጠቀሙት 👍


👉 In this application, you can find an amazing application game that contains more than 360 applications 🎮 Social media and other applications in this application. 👉 It is very useful especially for those who are worried about your phone's storage being full. Download it and use it 👍
👍63🥰23177🏆7🫡6🙉6👏5🤩4💔2🆒2
𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
ALL IN ONE (@samitip).apk
How to use the app Please watch this video and Please like and share copy link my video tanks fam 😍

👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkCMhvtn/
👍27🥰9👏98🔥4😍3😘3
download here for free 👇👇
https://t.me/gamer0974/405?single
👍5117💔15🥰14🔥5😱5🏆5👏3😍3❤‍🔥2
4K FREE (@samitip).apk
70.9 MB
WALLCRAFT APK MOD

👉AD FREE
👉Unlimited Download (4k)
👉cool interface

ምርጥ ምርጥ ዌልፔፐሮችን ታገኙበታላችሁ 👍
👍6216🔥6🤩65💔5😘5🥰4👌3🆒3
እያመሻችሁ 😂
😁100🤣47👍19💔8🤔7🫡43😱2👀2🥰1
#ጥንቃቄ

ሰሞኑን በቴሌግራም እና WhatsApp ላይ እየተሰራጨ ያለ መተግበሪያ አለ። ስሙም ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ሲሆን ቀላል ያልተባለ ጉዳት ያደርሳል።

ከሚያደርሳቸውም በርካታ ጉዳቶች መካከል፦ password ማየት፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን ማንበብ፣ ስክሪን ማየት ይጠቀሱበታል። ከዚህም በላይ አሳሳቢው
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ እንዳጋራው መረጃ ይህ መተግበሪያ ካለኛ ፍቃድ ገንዘባችንን ሊመነትፍ እነሰደሚችል አስታውቋል።

ከPlay store, App store አልያም ከምታምኗቸው ምንጮች ብቻ መተግበሪያ/APP ማውረድ፤ ከሰዎች የሚላክላችሁን link ሳታጣሩ አለመክፈት፤ ለመተግበሪያዎች አላስፈላጊ permission አለመስጠት ማለትም የcamera መተግበሪያ ሆኖ ከካሜራ በተጨማሪ የስልክ permission የሚጠይቃችሁ ከሆነ መጠርጠር እና ሳታጣሩ ፍቃድ አለመስጠት የመሳሰሉት ቅድመ ጥንቃቄዎች ከዚህ መተግበሪያ ጉዳት ሊያድኑን ይችላሉ።
pharma+ በብራዚል ፣ፓኪስታንና South Africa ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
👍529🔥5🫡54👏2😍2💔2🤝2👀1
SIMPLE MATHS(@samitip).apk
12.2 MB
😍MATHEMATICS የከበዳችሁ ተማሪዎች ይህ አፕ maths ከ ሀ -ፐ በደንብ ያስተምራችኋል


ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ ይሄው ላይክና ፎሎ አርጉ ደግሞ ይመቻችሁ 👍

👉https://vm.tiktok.com/ZMk4VJ5K8/
https://vm.tiktok.com/ZMk4VJ5K8/
👍517🔥6🎉6🆒6💔5👌2🏆2🫡2🥰1
ማታ ኳስ በነፃ እያየሁ ነበር በዚ አፕ 😍
ነፃ ኢንተርኔት ለመጠቀም 👇
https://t.me/freezoneint
👍42🤔24👏2218💘14🔥9💔5
🎲 NEW FREE IPTV APK ለ SMART TV እና ለስልካችሁ ለሁለቱም ይሆናል
በውስጡ

⚡️Bein sport
⚡️Super sport
⚡️Netflix
⚡️Kids channel ይዟል ይለቀቅ የምትሉ 🔥❤️👍
👍28745🔥19🤗12🏆8💔8🤝7😘7👌6👏4😁3
base (1).apk
91.8 MB
FOREVER TV APK ከታች ያለውን Username እና Password Copy አርጋችሁ አስገቡ

⚡️በተረፈ ቪዲዮ እየሰራሁ ስለሆነ ትንሽ ጠብቁ 👍


Username: 987654321
Password: F5fQR76oD0s1VW
👍30955👌27👏24🏆16🥰13🤩12🫡12🔥11😁11😘11
Call (@samitip).apk
55.8 MB
ከ True caller የተሻለ አፕ
⚡️የፈለጋችሁትን ስልክ ቁጥር በማስገባት ኤሜይሉን፣ስሙን እና የሶሻል ሚዲያ አካውንት ካለው ያሳያችኋል 😍

A better app than True caller
⚡️Enter the phone number you want and it will show you their email, name, and social media accounts if they have any.

A video about its use will be released 👍❤️🔥

🔥Video ስለአጠቃቀሙ 👉https://vm.tiktok.com/ZMkqbucbP/

ከፕሌይስቶር ለማውረድ ደግሞ 👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eyecon.global
👍20531🔥13👏107🏆7🥰6🫡5🤩4💯4👀1
com.baylife.sleeptimer.apk
19.2 MB
🛎ልክ ስተኙ ተከፍተው የነበሩትን ቪዲዮ,ዘፈን,ዋይፋይና ሌሎች ነገሮችን በመዝጋት ባትሪ የሚቆጥብ ምርጥ አፕ👍

🛎 The best app that saves battery by closing videos, songs, WiFi, and other things that were open while you were sleeping 👍



አጠቃቀሙ 👇
https://vm.tiktok.com/ZMkgfAL8c/
👍90🏆10👏9🔥6👌65🆒5😎4🥰3🤗3💔2
Ring (@samitip).apk
27.8 MB
RINGTONE MAKER

⚡️ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkp9KFQ5/
https://vm.tiktok.com/ZMkp9KFQ5/
👍38💯157🏆6🆒5😱4🔥3👏3👌3😘3🥰1
base.apk
5.9 MB
😴 ማታ ማታ ስልካችሁን በጣም ለምትጠቀሙ ሰዎች በጣም ጠቃሚ የሆነ አፕ ነው ሞክሩት 👍

ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ ተለቋል 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMksVAMsy/


💡ሁሌ ማታ ስልኩ ላይ ያለው ደግሞ ይሄ ሰው ነው @User ያሳዝናል 😄
👍98😁24🆒10👌8🌚7🫡7🤩6😍5🔥4🙉4😱1
MY STORE(@samitip).apk
11.5 MB
MY STORE

👉በዚህ አፕ በመጠቀም ከፕሌይስቶር ላይ የሌሉ ጌሞችን ለምሳሌ GTA ,FIFA የመሳሰሉ
👉TIKTOK MOD
👉CAP CUT MOD የመሳሰሉ አፕልኬሽኖችን ፕሪሚየም ቨርዝን ሳይቀር በነፃ የምትጠቀሙበት እና አፕልኬሽኖቹንም የምታወርዱበት ፅድት ያለች አፕ ናት አውርዱትና ቪዲዮ ይለቀቃል መልካም ቀን 😍


❤️🔥በሪአክሽን ሞቅ አርጉት 👇

ቲክቶክ ቪዲዮ ስላጠፋብኝ ነው ደግሜ የለቀቅኩት


👉Using this app, you can download games that are not on the Play Store, such as GTA, FIFA, etc.
👉CAP CUT MOD is a clean app where you can use applications like it for free, even the premium version, and download the applications. Download it
👍10013🔥85👌5👏4👀4😢3🆒3💔1🤝1
1️⃣ YEAR 🥳🥳

🔥እነሆ ቻናላችን ከተመሰረተ ድፍን አንድ አመት ዛሬ ሞልቶታል ☺️

👌በዚህ አንድ አመት ከ 0 - 40 ሺ እናንተን የመሰለ ቤተሰቦች አፍርተናል እስኪ ዛሬ ሰብሰብ እንበል.. ከየትኛው የሀገር ክፍል ሆናችሁ ነው የምትከታተሉን ውድ ቤተሰቦች በኮመንት ላይ አሳውቁን ! 👇

ካላችሁበት ሀገር ጋር ተመሳሳይ ሰው ካገኛችሁ መተዋወቅም ትችላላችሁ🤗
👍84🍾1412🎉10🥰6😁65😍4👌3👏2🙉1
🙂ቴሌግራም እንደ ቲክቶክ ጊፍት እንደጀመረ ሰምታቹዋል .....

ቴሌግራም በአዲሱ ፊዎቸሩ ላይ አንድ ግለሰብ ለተመቸው ቻናል አልያም ፖስት አልያም ደሞ ግለሰብ መበረታቻ እንዲሆን በማለት እንደሌሎች ፕላትፎርሞች ጊፍት አዘጋጅተዋል።

ጊፍት ስታር ካላቹ ከ 15ስታር ጀምሮ መግዛት የምችሉ ሲሆን ከ 249 ብር አንስቶ እሰከ 390ሺ ብር ድረስ የጊፍት ቦክስ መያዝም ሆነ ስጦት መሰጠት ተጀምሯል።

እኛን ደገፍ ማድረግ የምትፈልጉ ጊፍተሮች ጊዜው አሁን ነው 🙌

TELEGRAM FOREVER 🫡
2😁41👍3315🌚8😎8👏5💔2