SAMI CRYPTO TRADING 📊
2.41K subscribers
2.04K photos
96 videos
13 files
237 links
⚡️All about cryptocurrency ,features trading signals ,airdrop ,online money making and so much more join us now!

ad https://telega.io/c/samicrypto1
Download Telegram
⚠️SCAM ⚠️

📣ሰላም Family ይሄን Trust Task የተባለውን አፕ ገንዘብ እንሰራበታለን ብላችሁ በጭራሽ ስልካቹ ላይ Download እንዳታደርጉት ምክንያቱም አንዴ Download ካደረጋችሁ በኋላ ስልካችሁ hack ይደረጋል ስልካችሁን መጠቀም አትችሉም ከዛም ስልካቹን ለማስከፈት ደግሞ በ24hr ውስጥ 1000 ብር ክፋሉ ይላሉ ይኸው screenshot አስቀምጥላችኋለሁ እንዲ ነው ሚላችሁ so በጭራሽ download እንዳታደርጉት.

Online ስራ ለሚሰሩ ሼር አድርጉ እንዳይሸወዱ😭
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯7😱4🤝4❤1
ትረፍ ሲልህኮ 🫣🤌
🆒6❤5👏3
SAMI CRYPTO TRADING 📊
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤣13👍2🤯1
ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ትራምፕ Official Announcement ይኖረዋል።ጉዳዩ በግልፅ ባይነገረም ግን ከኢራን ጋር የሰላም ስምምነት ሊሆንም ይችላል የሚሉ ወሬዎች በዝተዋል።

መጠበቅ ነው
🔥10❤4🥰3👍2
ደና እደሩ😁
❤8👍3🤯2
SAMI CRYPTO TRADING 📊
ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ትራምፕ Official Announcement ይኖረዋል።ጉዳዩ በግልፅ ባይነገረም ግን ከኢራን ጋር የሰላም ስምምነት ሊሆንም ይችላል የሚሉ ወሬዎች በዝተዋል። መጠበቅ ነው
አሜሪካ-ኢራን አዲስ ውጥረት‼️
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ ባይደርሱም፣ የፔንታጎን ኃይሎች ለጥቃት ዝግጁ ሆነው እንዲጠብቁ ትዕዛዝ መሰጠቱን 'አክሲዮስ' ዘግቧል። ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ባለሥልጣናት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ይህ ወታደራዊ ጥቃት ኖቬምበር 3 ከሚካሄደው የአሜሪካ አጋማሽ ዘመን ምርጫ እና ከአንድ ሳምንት በፊት ከሚጠበቀው የእስራኤል ምርጫ አስቀድሞ ሊፈጸም ይችላል።

የትራምፕ የብሔራዊ ደህንነት ቡድንም በካምፕ ዴቪድ ተሰብስቦ ስለ ጦርነቱ እና ቀጣይ ስትራቴጂዎች በጥልቀት መክሯል።

ጥቃቱ የሚጀመር ከሆነ በኢራን የኃይል ማመንጫዎች፣ የመሠረተ ልማት አውታሮች እና የኑክሌር ተቋማት ላይ ሰፊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተጠቁሟል። አሜሪካ እና እስራኤል በጥቃቱ ላይ በጋራ ሊሠሩ እንደሚችሉ እና፣ ኢራንም በአጸፋው በመቶዎች የሚቆጠሩ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ልትተኩስ እንደምትችል የእስራኤል ባለሥልጣናት ስጋታቸውን ገልጸዋል።
💔10😐2❤1🤯1
Guys funded pips 5k 1step ለ እድለኞች እየላኩ ነው check your email🔥🔥🔥
🔥12👏4❤2
Forwarded from Kiyu
🔥5❤3🥰3
ሌላ የደረሰው የለም ??
💔9❤5👍2
SAMI CRYPTO TRADING 📊
Photo
🔥 FundingPips $5K Pro Giveaway — FULL RULES
📌 EVALUATION — PHASE 1 & 2
• Account: $5,000

• Profit target: 6% = $300 each phase

• Minimum trading days: 0

• No time limit to pass

• Max loss: 6% = $300 static

• Daily loss: 3% = $150

• Daily loss uses the higher of opening balance/equity

• Floating + closed P&L count toward daily loss

• Daily limit resets at 00:00 UTC+3

• Overnight holding: ✅ Allowed

• Weekend holding: ✅ Allowed

• News trading: No restriction during evaluation

• 30-day inactivity: must complete at least 1 trade every 30 days

• Open trades don't count as activity

• No reset if breached

• Touching the loss limit even briefly = breach

• All trades must be closed to officially hit the 6% target







📌 MASTER ACCOUNT
• Max loss: 6% = $300 static

• Daily loss: 3%

• 30-day inactivity rule still applies

• Overnight holding: ❌ Not allowed

• Weekend holding: ❌ Not allowed

• Positions are automatically closed daily

• Master auto-close: 20:45–21:00 UTC summer / 21:45–22:00 UTC winter

• High-impact news: 5 min before/after restricted

• Speeches: 10 min before/after restricted

• Trade opened 5+ hours before news = exception

• News restriction applies to all order types

• Violations can cause profit deductions

• No reset if breached
💰 REWARD
• One reward request only

• 80% total reward
• 40% = Cash

• 40% = Tradin Credit

• Tradin Credit = non-withdrawable + non-transferable

• After requesting the reward → account closes permanently
⚙️ TRADING CONDITIONS
• Forex leverage: 1:100

• Metals: 1:30

• Indices: 1:20

• Energies: 1:10

• Crypto: 1:2 evaluation / 1:1 Master

• Forex commission: $5/lot

• Metals commission: $5/lot

• Indices/Energies: no commission

• Crypto: 0.04% commission

• Max 20 lots per trade

• Crypto max 1 lot per click
$5K → +6% → +6% → MASTER → 1 REWARD → ACCOUNT CLOSED
🔥5❤3🥰2🤯1
የትላንቱ የትራምፕ Announcement እንደጠበቅነው አልሆነም።

ጭራሽ ኢራን ላይ ጥቃት ልሰነዝር እችላለሁ ማለቱን ተከትሎ ቢትኮይን ከ82 ወርዷል።
💔4🙈4🤯3❤1
free 5k
❤4👏4👍2
1⃣ FREE 5K ACCOUNT for EVERYONE

2⃣ Existing nysmarkets users get a FREE UPGRADE in funded accounts

3⃣ EASIER RULES and a WHOLE LOT MORE

Our partner firm, nysmarkets will be doing a MASSIVE revamp and upgrade tonight! 🚀

Simply register for free and tune in! That's it!

https://nysmarkets.com?cxd=AFMGCWFG+38402_1

It'll be at SGT 11 30pm!

A YouTube live link will be sent to your email!

ENJOY!! 🔥

5:30 የ 5k account giveaway ይኖራቸዋል መልካም እድል
👍5❤4🔥4
https://cryptofundtrader.com/

Register argu ena edlachun mokru yiknachu 🙌
❤5👏3🥰2
Forwarded from Legend ⚡️️
We made we did it 😱
👏6🔥4
Gm y'all☀️✨
what እልህ አስጨራሽ trade 🤧🥲
💔9🥰5
አዲስ ገራሚ ስራ እዚሁ telegram ላይ የምትሰሩት በባንክ የሚከፍል ስራ🍸

❤️ ሰው መጋበዝ ለማትችሉ ሰዎች ምርጥ ስራ👌

በ ሀገራችን ባንካች የሚከፋል ስራ ነው🫴

💵 በ አዋሽ ባንክ ✔️
💵 በ አቢሲንያ ባንክ ✔️
💵 በ CBE ✔️.  ማውጣት ትችላላችሁ 💸

💵በጣም ብዙ ታስኮች አሉት እነሱን መስራት ይቻላል።
💵በ 1 referral 1 spin።
💵Minimum withdraw $1 (186 ብር)።

✅ለመጀመር 📌https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NTg4MTA5NzQ3OV8x

ፍጠኑ 💥💥💥💥💥💥 አሁን ላይ በቀላሉ ገንዘብ የምታገኙበት ስራ ይሄ ብቻ ነው❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🔥3🥰3👍1