⚰️ RIP TPLF Junta 💀
4.13K subscribers
241 photos
25 videos
3 links
RIP TPLF Junta
Download Telegram
#ሰበር #ዜና❗

አጣዬ፣ ካራቆሬ፣ የቀወት ወረዳ፣ ለምለም አምባ፣ ጀውሐ፣ ሰንበቴ፣ ኮን፣ ዳውንት፣ ልጓማ ከወራሪው #ሊጥ #ጁንታ ነጻ ወጥተዋል 💚💛❤
በፎቶ የምትመለከቱት እጁን የሰጠ #ጁንታ ወራሪ ነው። የምታዩት ወራሪ መንጋ ልብሱን እንኳ የቀየረው የአማራንና አፋር ሱቆች ዘርፎ ነው።
#Ethiopia አሸባሪው የህወሓት #ጁንታ በቡርቃ በኩል ሲመታ በምሽግ ዉስጥ ጥሎት የፈረጠጠዉ ዳቦ፣ሬሽንና የተለያዩ ወታደራዊ ስንቆች-በፎቶ
#ባቲ ሙሉ ለሙሉ በመከላከያችን እና በአፋር ልዩ ሀይል ስትጨበጥ 💪
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ✊