RightUp Technologies
73 subscribers
9 photos
4 files
17 links
Empowering Businesses with Innovative Software Solutions.
Download Telegram
Channel name was changed to «Utopia Technologies»
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጥቆማ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሁለተኛውን ብሔራዊ የሥራ ጉባኤ አስመልክቶ ንግድ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር አዘጋጅቷል፡፡

ውድድሩ በሁለት ዙር የሚደረግ ሲሆን በመጀመሪያው ዙር ምርጥ አስር የንግድ ሥራ ሀሳቦች የሚለዩ ሲሆን በሁለተኛው ዙር ምርጥ ሦስቱ ተለይተው የሥራ ማስኬጃ ካፒታል የሚሰጣቸው ይሆናል ተብሏል።

መስፈርቶች፦

- የሥራ ፈጠራው ኦርጂናል እና ፈጽሞ ያልተተገበረ መሆን አለበት፤

- የንግድ ሀሳቡ ባለቤት/ቶች ኢትዮጵያዊ/ያን መሆን አለባቸው፤

- የንግድ ሀሳቡ ኢትዮጵያ ውስጥ መተግበር አለበት

- ሴቶች፤ አካል ጉዳተኞች፤ ተፈናቃዮች እና ቤት አልባ የሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ይበረታታሉ።

የማመልከቻ ጊዜው ግንቦት 02 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 12 ሰዓት የሚያበቃ ይሆናል።

ሙሉ መረጃውን በማግኘት ለመወዳደር ተከታዩን አድራሻ ይክፈቱ https://forms.gle/c1kNcPAKQUMA459J7

@tikvahethmagazine
Dear all ,Today I would like to share video downloder telegram bot . Simply start the bot and copy paste the youtube link to this bot and it will.give you in many format to download .
To join the bot
Click 👉 @aIIsaverbot
RightUp Technologies pinned «Dear all ,Today I would like to share video downloder telegram bot . Simply start the bot and copy paste the youtube link to this bot and it will.give you in many format to download . To join the bot Click 👉 @aIIsaverbot»
🌍What is Clone Phishing Attack on Internet
==============================
Look at how they try to hack me to get my Facebook usename and password . The first screenshoot is sent to me on messanger to open and see the video . When I open it it redirects me to another web page ask me to inter my facebook username and password .If I enter it ,they will save my credentials to thier database and use it for them malicious purpose.

This type of attack is called Clone Phishing Attack. The hacker make us to redirect to malicious and fake websites .

Dear all, Please when you enter your credentials on well known sites ,you should ckeck the URL (web address is the exact one).
💻ኮምፒተር እንዴት ይሰራል /How do computers work? ==========================================
👉በ አሁኑ ወቅት እጀግ የተወሳሰቡ ሰራዎችን ለመሰራት የኤሌክተሮኒክስ መሳሪያ ኮምፒተር ወይም ስማርት ስልኮችን እንጠቀማለን ፡፡
✍️ኮምፒተር እነዴት እንደሚሰራ አጠር ባለ መልኩ የተዘጋጀዉን ጹኁፍ እንድታነቡ እጋብዛለሁ !
የኮምፒውተሩን ፓወር በምናጠፋበት ጊዜ ኮምፒተር እንደ ውድ ኤሌክትሮኒክስ እቃ ነው ይህ ኮምፒውተር የሚያካትታቸው ብረት ፣ፕላስቲክ እና ሌሎችን ቁሳቁሶችን ያካትታል ፡፡
ነገር ግን የፓወር ማስነሻውን ስንነካ ኮምፒውተራችን ለስራ ዝግጁ ይሆናል፡፡ ኮምፒውተራችን ከስነሳን ቦኋላ እጅግ የተወሳሰቡ በሰው አዕምሮ መሰራት የማይችሉትን ስራዎች መስራት ይችላል፡፡ኮምፒውተራችን የተሰራው/የጎለበተው እና አገልግሎት የሚሰጠው በኤሌክትሪክ አጋዠነት ነው፡፡ኤሌክትሪክሲቲ(መብራት) ሁለት አይነት ባህሪ (State) አለው ይህም ON or OFF ናቸው ፡፡ኤሌክትሪክ ሲቲ ሲተላለፍ እና ON ሲሆን True ይባላል በሌላ በኩል ደግሞ ሳይተላለፍ እና OFF ሲሆን False ይባላል :: ከላይ ከተጠቀሱት ባህሪያት በአንድ ጊዜ አንድ ባህሪ ይይዛል ፡፡ እነዚህ ሁለት የኤሌክትሪክ ሲቲ ባህሪያት(State) Binary State ይባላሉ፡፡ Bi-ማለት ሁለት ማለት ነው አሁን ወደ ዋናው ነጥባችን እየመጣን ነው ፡፡ ይህም Binary Code
0️⃣1️⃣ Binary Code ?
ይህ የኤሌክትሪክ ቻርጅ ጽንስ ሀሳብ እና የሁለት State ብቻ መኖር ኮምፕውተር የሚጠቀመው ከ Numerical System ጋር በጥሩ ሁኔታ ይገናኛል፡፡እያንዳንዱን ስራ ለመፈጸም ይጠቀምበታል ይህም Binary Code ይባላል ፡፡የተሰራውም ከተከታታይ/ Sequence of 0 እና 1 ነው ፡፡
Binary Code ዲዛን በቀጥታ ከማሽኑ /ኮምፒውተር ትዕዛዝ (Instruction) ኮማንድ እና ቦታ (Location) ኮምፒውተሩ ሚሞሪ(memory) ጋር ይገኛል ፡፡ ከዛም ይህ ኮምፒውተር የታዘዘውን ትዛዝ (instruction ) በማንበብ እና በመተርጎም ከዚያም የታዘዘውን ትእዛዝ(Task) ይፈጽማል ፡፡
ኮምፒውተር የተሰራው ከሺዎች ጥቃቅን ቁሶች እንደ ኤሌክትሪካል ማብሪያ ማጥፊያ የሚያገለግል ከ Transistors ነው
እነዚህ ጥቃቅን ትራንሲስተሮች የኤሌክትሪክ ፍሰቱን Enable እና Disable ይደርጋሉ፡፡
እነዚህ ትራንሲስተሮች Positive እና Negative ኤሌክትሪክ Charge እንደአሉበት ሁኔታ ይሸከማሉ ፡፡ ማለትም ኤሌክትሪክ ሲሸከሙ/ሲኖራቸው Positive ሲሆኑ ሳይኖራቸው በሌላ አገላለጽ እነዚህ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥቃቅን ትራንዚስተሮች /Switch On ወይም Switch Off ሁኔታ ይኖራቸዋል፡፡
➡️Binary Code እንዴት ይሰራል
ኮምፒተር በ 0 እና 1 ነው የሚሰራው ሲባል ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል?
ይህ ማለት ምን ማለት ነው ? 0 እና 1 በኮምፒተራችን Physical Device ተቀያይረው የሚሰሩ ተቀምጠዋል ማለት ነው? አይደለም ፡፡ ነገር ግን የኮምፒውተራችን CPU መረጃ የሚሸከሙ በጣም ብዙ ዲጅታል ሰርኩት (Digital Circuit) አለው፡፡ እነዚህ ትራንሲስተሮች በአንድ ላይ በመሆን እነዚህን ዲጂታል ሰርኩት ይፈጥራሉ፡፡እነዚህ የተፈጠሩ ዲጂታል ሰርኩት የራሳቸው ጥቃቅን የተከታተለ ኤሌክትሪክ ሲግናል ON(1) ወይም OFF (0) ይኖራቸዋል ፡፡
እነዚህ ኤሌክትሪካል ሲግናል ትራንዚስተር ሰርኩት በመፍጠር እና ሌሎች ኤሌክትሪካል ክፍሎች ይገናኙና የሆነ የኮምፒውተር ትዕዛዝ ወይም ቁጥሮችን፣ ፊደላትን እና ቁትሮችን ይፈጥራሉ፡፡
ኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ምንድን ነው ?
ኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ና ኮምፒውተር ኮዲግ(Coding) ብዙ ጊዜ በማቀያየር የምንጠቀማቸው ቃላት ናቸው ፡፡
-ሁለቱም የሚያለያያቸው ነገር አለ
Programing/ ፕሮግራሚንግ
ማለት መስራት የምትፈልጉትን ታስክ(ስራ) በ Instruction መልኩ ለኮምፒውተራችሁ ምን እንዲሰራና እንዴት እንደሚሰራው የምትነግሩበት ማለት ነው ችግሮችን የምንፈታበት ሂደት ነዉ
አጅግ የተወሳሰበ እሳቦት እና አስተሳሰብን ኮምፕውተር ተጠቅመን የምንሰራበት ነው ፡፡
Coding/ኮድንግ?
Coding ማለት እሳቤያችንን መፍትሄያችንን እና መመሪያዎችን ወይም Algorithm ን ወደ ኮምፒተር Understandable language የምንቀይርበት ሂደት ነው፡፡
ኮምፒተር የሚገበው/የሚያዉቀዉ 0 እና 1 /binary Machine code ን ነው፡፡
Coding ኮምፒተራችን መስራት የምንፈልገውን ስራ በ instruction መልክ በኮምተር programing Language በመጠቀም የምንሰጠው Instruction ነው ::
Programing Language የምንላቸው ለምሳሌ፡ C++,Python, Java,C# የሚባሉት መጥቀስ ይቻላል፡፡
እነዚህ Programing Language, Algorithm ን ወደ Machine code በመቀየር በሰው እና በኮምፒውተር መካከል ድልድይ ሆነው ያገለግላሉ፡፡

ይህን ጹሁፍ ከተመቻችሁ እና ከ ተማራችሁበት
Like ,Share እና Comment ያድርጉ 🙏
ADOBE READER.zip
9.6 MB
Licensed Foxit Read Application
Call for Interns at Ethiochinet Logistics PLC We are looking dynamic and creative individually who are willing to learn and advance their knowledge in the following fields

Mobile App Development
MERN Stack Development
Graphic Design
System Development
System Administrator
Accountant
Only continuing undergraduate and fresh graduates will be considered for the available slots

Females and peoples living with disabilities are encouraged to apply

Intern Type : Onsite And/or Remote To apply click , use the form below https://forms.gle/ABeUPuzppdLVvRHJ7
አሰ ጎበዝ ደገፍ ደገፍ አርጉኝ Bejai Nerash Naiker የ 100 ሺ ብር ነጻ ፈንድ እየተወዳደረኩ ነው
በዚህ ሊንክ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=7052977744779773&id=100002028524680&mibextid=Nif5oz

like እና cooment ቢያንስ 50 ስለሚያስፈልግ
አሰ ጎበዝ ደገፍ ደገፍ አርጉኝ Bejai Nerash Naiker የ 100 ሺ ብር ነጻ ፈንድ እየተወዳደረኩ ነው
በዚህ ሊንክ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=7052977744779773&id=100002028524680&mibextid=Nif5oz

like እና cooment ቢያንስ 50 ስለሚያስፈልግ
👍2
Hello dear my friends , how are you . Could you please  leave 5 star and constructive review message   on my tw apps on google play store?  Because  google will suggest the app based on the review and at least 30 review on both app is need .
Below  is the two app link . Thank you.
(If you didn't  download it , first download it)
1.
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiochinet.ethiochinet

2.
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiochinet.ethiochinet_driver
ጀርመን ሀገር በ ለስራ እና እንዲሁም የነዋሪነት ፍቃድ ለማግኘት - Opportunity Card Visa

Opportunity Card(Chancenkarte) ከዚህ በፊት የነበረዉን የ Non-EU አገራት ሰዎች ለስራ ጀርመን ሀገር ሲያመለክቱ ቋሚ ቅጥር ስምምነት ወረቀት እንደባለሙያ ተቀባይነት ለማግኘት ማስረጃ መቅረብ ይጠበቅባቸዉ ነበረ፡፡
Opportunity Card - ግን ይህን መስፈርት ሙሉ በ ሙሉ የሚስቀር ነዉ፡፡ በዚህ ፕሮግራም አመልካቹ/ቿ ጀርመን ከገቡ በኃላ ስራ ለመፈለግ የ አንድ አመት ጊዜ ይኖራቸዋል፡፡ ወደ 400K ሰራተኛ ያስፈልጋል፡፡
መሰረታዊ መስፈርቶች
Opportunity Card ለማግኘት መሰረታዊ መስፈርቶች
1. ቢያንስ የሁለት አመት የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወይም የዪኒቨርሲቲ ዲግሪ ሊኖራችሁ ይገባል
2. መሰረታዊ የጀርመንኛ ቋንቋ (A1) ወይም English(B2) መቻል
3. ጀርመን እንደገባችሁ ስራ እስከታገኙ ወጪ የምትሸፍኑበት Euro
Opportunity Card ምን ምነ ጠቀሜታ አለዉ
1. በቀላሉ እና በቶሎ ጀርመን መግባት ያስችላል
2. የኗሪነት ፈቃድ በቶሎ ለማግኘት እድል ያስችላል
3. ጥሩ የመተዳደሪያ ገቢ ለማግኘት
4. የተረጋገጠ የስራ ፈቃድ
5. ብቁ የሆነ የትርፍ ሰዓት/ የሙሉ ሰዓት ጊዜ የስራ እድል

ለማመልከት እና ለበለጠ መረጃ
https://chancenkarte.com/en/candidates/
1
Channel photo updated
Channel name was changed to «RightUp Technologies»