ከ ድህረ-ገፅ እንዴት ገቢ ማግኘት እንችላለን /How to Earn Money From Website Monetization
🌍ማንኛዉንም ማወቅ የምንፈልገዉን ነገር ጎግል እናደርጋለን ፡፡ለመሆኑ የምንፈልገዉን ዝርዝር መረጃ አና ማብራሪያ የሚጽፈዉ ማን ነዉ?
👉ነገሩ እንዲህ ነዉ በአለም ላይ ያሉ ሰዎች(የተለያዩ ባለሞያዎች) የራሳቸዉ የሆነ ድህረ-ገጽ ያሰሩና እዚህ ድህረ-ገጽ ላይ መረጃቸዉን /ጹሁፋቸዉን ተመራጭ የሆነ ርዕስ በ መስጠት ስለዚህ ርዕስ ዝርዝር ማብራሪያና ትንታኔ በ ድህረ-ገጻቸዉ ላይ ያሰፍራሉ ፡፡ ሌሎች መረጃዎችን (በሙያዉ ዘርፍ) ለብዙ ጊዜያት ይጽፋሉ፡፡ለምሳሌ https://www.wikihow.com ማየት ይችላሉ፡፡
ጎግል በ አለም ላይ ያሉ ድህረ-ገጾችን በ ሁሉም አገራት ጎግል ላይ መገኘት እንዲችሉ ሁሉንም ድህረ-ገጾች ማዉጫ/index ያዘጋጃል፡፡ ይህም የሚሆነዉ ድህረ-ገጹ ተሰርቶ ካለቀ በኌላ https://search.google.com/search-console/about ላይ ድህረ-ገጹን ያበለጸገዉ አካል በ ነጻ index ማድረግ ይችላል፡፡ከ አራት ቀናት በኌላ ድህረ-ገጻችሁን google ላይ search ስታደርጉት ሊንኩንና የተወሰነ ገለጻ ያለዉ መረጃ ጎግል ምላሽ ይሰጣችኌል ፡፡ ስለዚህ አሁን ድህረ-ገፃችሁ ጎግል ላይ መገኘት ይችላል፡፡ ✍️ድህረ-ገጹ index ከሆነ በኌላ ጹሁፋችሁ ገቢ( revenue) እንዲያስገኝ ማድረግ ይችላሉ ፡፡ይህንንም ለማድረግ ድህረ-ገጻችሁ ላይ ተከታታይ፣ጠቃሚ፣እንዲሁም ከ ኢንተርኔት ከሌላ ቦታ ያልተወሰደ እና በራሳችሁ የተፃፈ መሆን አለበት ፡፡በ አንድ ጹሁፍ ቢያንስ 800 ቢበዛ 2000 ቃላትን የያዘ ሊሆን ይገባል፡፡ ድህረ-ገፃችሁ ገቢ እንዲያገኝ ለማድረግ ብዙ ጊዜ መጻፍና ብዙ view ወይንም traffic ካገኘችሁ በኌላ ቢሆን ይመከራል፡፡
✍️ድህረ-ገፃችሁ ገቢ እንዲያስገኝ ለማድረግ https://www.google.com/adsense/start/ ላይ የ ድህረ-ገፅ አድራሻችሁንና የናንተን የክፍያ አድራሻ እና አይነት ታስገባላችሁ ፡፡ ጎግል confirm ካረጋችሁ በኌላ እናንተ (የድህረ-ገፅ አበልጻጊዉ ) ድህረ-ገጹ ላይ የ ጎግል advert መሆኛ ቦታ ከ ኮዱ/code ዉስጥ ያስገባለታል፡፡ ይህንንም የ advert ቦታ ከድህረ-ገጹ እስከ ሶስት ቦታ ላይ በ ተለያየ format ማድረግ ይቻላል፡፡ ከዚህ በኌላ ጹሁፋችሁን አደራጅታችሁ በ የጊዜው (schedule በማዉጣት) መጻፍና ድኅረ-ገጹ ላይ publish ማድረግ ይኖርባችል፡፡
🌻አስታዉሱ፡- ዋናዉና ገቢ የሚያስገኝላችሁ ነገር የ የጹሁፍ ርዕስ(keyword) አመራረጣችን ነዉ ፡፡ ያ ማለት በ ናንተ ጹኁፍ ዙሪያ በ አለም ላይ በጣም ብዙ ሰዎች ስለሚጽፉ ከነሱ ጋ ነዉ ይህንን የጹሁፍ ርዕስ የምትወዳደሩት ፡፡
🌍ይህን የጹሁፍ ርዕስ ሰዎች ጎግል ላይ ሲፈልጉት የናንተ ድህረ-ገጽ ይህን መረጃ የያዘ ጎግል ፍለጋ ዉጤት ላይ መጀመሪያ አካባቢ እንዲመጣ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ይህን ድህረ-ገጽ ይከፍተዉና/ትከፍተዉና ጹሁፉን ያነባል/ታነባለች ማለት ነዉ፡፡ ከድህረ-ገፁ ላይ በ መረጃ ፈላጊዉ search history ጎግል ድህረ-ገጹ ላይ add on (advert) ይለጥፋል ፡፡ ይህ መረጃ ፈላጊ ሰዉ ይህን add on /advert ስለሚያየዉ ከወደደዉ click ሲያደርግ ወደ advertiser page / ድህረ-ገፅ ይወስደዋል፡፡ ይህኔ እናንተ የጻፍችሁት ጹሁፍ 1 CLICK አገኘ ማለት ነዉ፡፡ ገቢያችሁም የ ሚወሰነዉ በ click ብዛት ነዉ ፡፡ If your monthly page view is greater than 50,000 you will get $4,4494
መረጃዉን ከ ወደዳችሁትና ❤️ ሎሎች ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን እንዲደርሳችሁ
Share 🍎 Like 👍 እና comment✍️ ያድርጉ
አስተያየት ካላችሁ inbox ያድርጉልኝ 🙏🙏🙏 https://t.me/utopia_tech

Forwarded from Ministry of innovation and technology (MinT)
የኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽ እቅድ ከግብ ለማድረስ የዓለም ባንክ ድጋፍ ያደርጋል፡፡
===================
ኢትዮጵያ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ እና ከአስር ዓመት የልማት ዕቅድ ከመሳሰሉ ቁልፍ አገራዊ ስትራቴጂዎች ጋር የተጣጣመ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ በማዘጋጀት ፀድቆ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡
ስትራቴጂው አህጉራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን ከመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ስትራቴጂዎች ጋርም የተሰሳረ ነው፡፡
ይህን ስትራቴጂ ተግባራዊ ለማድረግ የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት በኩል ድጋፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል፡፡
ኢትዮጵያ የፕሮጀክት ድጋፉ ጸድቆ ወደ ሥራ እንዲገባ ለማድረግ የሚያግዙና የሚያቀላጥፉ የአካባቢያዊና የማኅበረሰባዊ ቁርጠኝነት (Environmental and Social Commitment Plan) እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እቅዶችን (Stakeholder Engagement Plan) አዘጋጅታለች።
ሰነዶቹ ለህዝብ ይፋ ስለሆኑ ሙሉ መርጃውን በሚቀጥሉት ማስፈንጠሪያዎች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እቅድ https://mint.gov.et/docs/stakeholder-engagement/?lang=en
የአካባቢያዊና የማኅበረሰባዊ ቁርጠኝነት እቅድ https://mint.gov.et/docs/environmental-and-social-commitment-plan-escp-for-ethiopia-digital-foundations-project/?lang=en
ኢትዮጵያ የዲጂታል እድሎችን በመጠቀም የዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች ትገኛለች፡፡

"Microsoft Issues Serious Windows 10 Upgrade Warning" https://www.forbes.com/sites/gordonkelly/2021/07/09/microsoft-windows-10-security-warning-printnightmare-fix-patch-free-windows-10-upgrade/?sh=b99a15779b33
Forbes
Microsoft Issues Serious Windows 10 Upgrade Warning
Microsoft Windows users around the world needs to take immediate action after a serious new upgrade warning was issued...
Freelance Job site recommendations
=====================
For Students and any one can join to the following good Freelance jobs telegram channel and work remotly ,contactual and permanent . To join the join
https://t.me/freelance_ethio

Telegram
Afriwork (Freelance Ethiopia)
Explore opportunities including online positions, permanent roles, entry-level jobs, and freelance work.
@freelanceethbot - Employer
@afriworkapplicantbot - Job seeker
@afriworksupport - Support
9423 | 0908532222 | 0908549999 - Call us
afriworket.com

Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ጥቆማ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሁለተኛውን ብሔራዊ የሥራ ጉባኤ አስመልክቶ ንግድ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
ውድድሩ በሁለት ዙር የሚደረግ ሲሆን በመጀመሪያው ዙር ምርጥ አስር የንግድ ሥራ ሀሳቦች የሚለዩ ሲሆን በሁለተኛው ዙር ምርጥ ሦስቱ ተለይተው የሥራ ማስኬጃ ካፒታል የሚሰጣቸው ይሆናል ተብሏል።
መስፈርቶች፦
- የሥራ ፈጠራው ኦርጂናል እና ፈጽሞ ያልተተገበረ መሆን አለበት፤
- የንግድ ሀሳቡ ባለቤት/ቶች ኢትዮጵያዊ/ያን መሆን አለባቸው፤
- የንግድ ሀሳቡ ኢትዮጵያ ውስጥ መተግበር አለበት
- ሴቶች፤ አካል ጉዳተኞች፤ ተፈናቃዮች እና ቤት አልባ የሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ይበረታታሉ።
የማመልከቻ ጊዜው ግንቦት 02 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 12 ሰዓት የሚያበቃ ይሆናል።
ሙሉ መረጃውን በማግኘት ለመወዳደር ተከታዩን አድራሻ ይክፈቱ https://forms.gle/c1kNcPAKQUMA459J7
@tikvahethmagazine

Dear all ,Today I would like to share video downloder telegram bot . Simply start the bot and copy paste the youtube link to this bot and it will.give you in many format to download .
To join the bot
Click 👉 @aIIsaverbot
To join the bot
Click 👉 @aIIsaverbot
RightUp Technologies pinned «Dear all ,Today I would like to share video downloder telegram bot . Simply start the bot and copy paste the youtube link to this bot and it will.give you in many format to download . To join the bot Click 👉 @aIIsaverbot»
🌍What is Clone Phishing Attack on Internet
==============================
Look at how they try to hack me to get my Facebook usename and password . The first screenshoot is sent to me on messanger to open and see the video . When I open it it redirects me to another web page ask me to inter my facebook username and password .If I enter it ,they will save my credentials to thier database and use it for them malicious purpose.
This type of attack is called Clone Phishing Attack. The hacker make us to redirect to malicious and fake websites .
Dear all, Please when you enter your credentials on well known sites ,you should ckeck the URL (web address is the exact one).

💻ኮምፒተር እንዴት ይሰራል /How do computers work? ==========================================
👉በ አሁኑ ወቅት እጀግ የተወሳሰቡ ሰራዎችን ለመሰራት የኤሌክተሮኒክስ መሳሪያ ኮምፒተር ወይም ስማርት ስልኮችን እንጠቀማለን ፡፡
✍️ኮምፒተር እነዴት እንደሚሰራ አጠር ባለ መልኩ የተዘጋጀዉን ጹኁፍ እንድታነቡ እጋብዛለሁ !
የኮምፒውተሩን ፓወር በምናጠፋበት ጊዜ ኮምፒተር እንደ ውድ ኤሌክትሮኒክስ እቃ ነው ይህ ኮምፒውተር የሚያካትታቸው ብረት ፣ፕላስቲክ እና ሌሎችን ቁሳቁሶችን ያካትታል ፡፡
ነገር ግን የፓወር ማስነሻውን ስንነካ ኮምፒውተራችን ለስራ ዝግጁ ይሆናል፡፡ ኮምፒውተራችን ከስነሳን ቦኋላ እጅግ የተወሳሰቡ በሰው አዕምሮ መሰራት የማይችሉትን ስራዎች መስራት ይችላል፡፡ኮምፒውተራችን የተሰራው/የጎለበተው እና አገልግሎት የሚሰጠው በኤሌክትሪክ አጋዠነት ነው፡፡ኤሌክትሪክሲቲ(መብራት) ሁለት አይነት ባህሪ (State) አለው ይህም ON or OFF ናቸው ፡፡ኤሌክትሪክ ሲቲ ሲተላለፍ እና ON ሲሆን True ይባላል በሌላ በኩል ደግሞ ሳይተላለፍ እና OFF ሲሆን False ይባላል :: ከላይ ከተጠቀሱት ባህሪያት በአንድ ጊዜ አንድ ባህሪ ይይዛል ፡፡ እነዚህ ሁለት የኤሌክትሪክ ሲቲ ባህሪያት(State) Binary State ይባላሉ፡፡ Bi-ማለት ሁለት ማለት ነው አሁን ወደ ዋናው ነጥባችን እየመጣን ነው ፡፡ ይህም Binary Code
0️⃣1️⃣ Binary Code ?
ይህ የኤሌክትሪክ ቻርጅ ጽንስ ሀሳብ እና የሁለት State ብቻ መኖር ኮምፕውተር የሚጠቀመው ከ Numerical System ጋር በጥሩ ሁኔታ ይገናኛል፡፡እያንዳንዱን ስራ ለመፈጸም ይጠቀምበታል ይህም Binary Code ይባላል ፡፡የተሰራውም ከተከታታይ/ Sequence of 0 እና 1 ነው ፡፡
Binary Code ዲዛን በቀጥታ ከማሽኑ /ኮምፒውተር ትዕዛዝ (Instruction) ኮማንድ እና ቦታ (Location) ኮምፒውተሩ ሚሞሪ(memory) ጋር ይገኛል ፡፡ ከዛም ይህ ኮምፒውተር የታዘዘውን ትዛዝ (instruction ) በማንበብ እና በመተርጎም ከዚያም የታዘዘውን ትእዛዝ(Task) ይፈጽማል ፡፡
✅ኮምፒውተር የተሰራው ከሺዎች ጥቃቅን ቁሶች እንደ ኤሌክትሪካል ማብሪያ ማጥፊያ የሚያገለግል ከ Transistors ነው
✅እነዚህ ጥቃቅን ትራንሲስተሮች የኤሌክትሪክ ፍሰቱን Enable እና Disable ይደርጋሉ፡፡
✅እነዚህ ትራንሲስተሮች Positive እና Negative ኤሌክትሪክ Charge እንደአሉበት ሁኔታ ይሸከማሉ ፡፡ ማለትም ኤሌክትሪክ ሲሸከሙ/ሲኖራቸው Positive ሲሆኑ ሳይኖራቸው በሌላ አገላለጽ እነዚህ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥቃቅን ትራንዚስተሮች /Switch On ወይም Switch Off ሁኔታ ይኖራቸዋል፡፡
➡️Binary Code እንዴት ይሰራል
ኮምፒተር በ 0 እና 1 ነው የሚሰራው ሲባል ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል?
ይህ ማለት ምን ማለት ነው ? 0 እና 1 በኮምፒተራችን Physical Device ተቀያይረው የሚሰሩ ተቀምጠዋል ማለት ነው? አይደለም ፡፡ ነገር ግን የኮምፒውተራችን CPU መረጃ የሚሸከሙ በጣም ብዙ ዲጅታል ሰርኩት (Digital Circuit) አለው፡፡ እነዚህ ትራንሲስተሮች በአንድ ላይ በመሆን እነዚህን ዲጂታል ሰርኩት ይፈጥራሉ፡፡እነዚህ የተፈጠሩ ዲጂታል ሰርኩት የራሳቸው ጥቃቅን የተከታተለ ኤሌክትሪክ ሲግናል ON(1) ወይም OFF (0) ይኖራቸዋል ፡፡
እነዚህ ኤሌክትሪካል ሲግናል ትራንዚስተር ሰርኩት በመፍጠር እና ሌሎች ኤሌክትሪካል ክፍሎች ይገናኙና የሆነ የኮምፒውተር ትዕዛዝ ወይም ቁጥሮችን፣ ፊደላትን እና ቁትሮችን ይፈጥራሉ፡፡
ኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ምንድን ነው ?
ኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ና ኮምፒውተር ኮዲግ(Coding) ብዙ ጊዜ በማቀያየር የምንጠቀማቸው ቃላት ናቸው ፡፡
-ሁለቱም የሚያለያያቸው ነገር አለ
Programing/ ፕሮግራሚንግ
✅ማለት መስራት የምትፈልጉትን ታስክ(ስራ) በ Instruction መልኩ ለኮምፒውተራችሁ ምን እንዲሰራና እንዴት እንደሚሰራው የምትነግሩበት ማለት ነው ችግሮችን የምንፈታበት ሂደት ነዉ
✅አጅግ የተወሳሰበ እሳቦት እና አስተሳሰብን ኮምፕውተር ተጠቅመን የምንሰራበት ነው ፡፡
Coding/ኮድንግ?
✅Coding ማለት እሳቤያችንን መፍትሄያችንን እና መመሪያዎችን ወይም Algorithm ን ወደ ኮምፒተር Understandable language የምንቀይርበት ሂደት ነው፡፡
✅ኮምፒተር የሚገበው/የሚያዉቀዉ 0 እና 1 /binary Machine code ን ነው፡፡
✅Coding ኮምፒተራችን መስራት የምንፈልገውን ስራ በ instruction መልክ በኮምተር programing Language በመጠቀም የምንሰጠው Instruction ነው ::
✅Programing Language የምንላቸው ለምሳሌ፡ C++,Python, Java,C# የሚባሉት መጥቀስ ይቻላል፡፡
✅እነዚህ Programing Language, Algorithm ን ወደ Machine code በመቀየር በሰው እና በኮምፒውተር መካከል ድልድይ ሆነው ያገለግላሉ፡፡
ይህን ጹሁፍ ከተመቻችሁ እና ከ ተማራችሁበት
Like ,Share እና Comment ያድርጉ 🙏

Call for Interns at Ethiochinet Logistics PLC We are looking dynamic and creative individually who are willing to learn and advance their knowledge in the following fields
Mobile App Development
MERN Stack Development
Graphic Design
System Development
System Administrator
Accountant
Only continuing undergraduate and fresh graduates will be considered for the available slots
Females and peoples living with disabilities are encouraged to apply
Intern Type : Onsite And/or Remote To apply click , use the form below https://forms.gle/ABeUPuzppdLVvRHJ7

Google Docs
Call for Interns at Ethiochinet Logistics PLC
We are looking dynamic and creative individually who are willing to learn and advance their knowledge in the following fields
Mobile App Development
MERN Stack Development
Graphic Design
System Development
System Administrator
Accountant
Only continuing…
Mobile App Development
MERN Stack Development
Graphic Design
System Development
System Administrator
Accountant
Only continuing…
አሰ ጎበዝ ደገፍ ደገፍ አርጉኝ Bejai Nerash Naiker የ 100 ሺ ብር ነጻ ፈንድ እየተወዳደረኩ ነው
በዚህ ሊንክ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=7052977744779773&id=100002028524680&mibextid=Nif5oz
like እና cooment ቢያንስ 50 ስለሚያስፈልግ

👍2
Hello dear my friends , how are you . Could you please leave 5 star and constructive review message on my tw apps on google play store? Because google will suggest the app based on the review and at least 30 review on both app is need .
Below is the two app link . Thank you.
(If you didn't download it , first download it)
1.
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiochinet.ethiochinet
2.
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiochinet.ethiochinet_driver

Google Play
Ethiochinet Freight Owner - Apps on Google Play
Register loads , make agreement & track loads in Ethiopia.