#ጎግል ከበስተጀርባ እንዴት ይሰራል?/ How Google Works behind ?💚
ለመሆኑ ጎግል የምተፈልጉትን መረጃ ለማግኘት መፈለጊያ ቃላቶች(Query keyword) በጎግል ድህረ-ገፅ ላይ ስታስገቡ ግማሽ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ድህረ-ገጾችን (websites) አስሶ(using crawler) ምላሽ ይሰጣችኃል፡፡
ይህ እንዲሆን ጎግል ከበስተጀርባ ምን ይሰራል?
ጎግል ከበስተጀርባ እጅግ ብዙ ስራዎችን ይሰራል፡፡
💻በመጀመሪያ የተጠቃሚዉ መፈለጊያ ቃላቶች( users query) ጎግል መፈለጊያ ላይ አስገብቶ ሲፈልግ እነዚህ መፈለጊያ ቃላቶች ቀጥታ የሚሄዱት ከ 3 ሚሊዮን የሚበልጡ እጅግ የተራቀቁ(sophisticated) ዌብ ሰርቨርሰ(web servers) ኮምፒተሮች ነዉ፡፡
💻ከዚያም ዌብ ስርቨሩ ይህነ ፍለጋ ወደ index server ኮምፒተሮች ይልካል፡፡ index server የሚባለዉ ልክ እንደ መጽሀፍ መጨረሻ index ያለ ሲሆን ሁሉንም website index አድርጎ የሚይዝ ሲሆን ቁጥራቸዉም ከ 1 ሚሊዮን በላይ የሚበልጡ index server ኮምፒተሮች አሉት፡፡
💻የ ተጠቃሚዉን መፈለጊያ ቃላቶች( users query) የያዙ ድህረ-ገፆችን ( websites) ካወቁ በኃላ index server ወደ document server ኮምፒተሮች (which holds information about website) ይልካል፡፡ አነዚህ document server ኮምፒተሮች page rank የሚባል software ይጠቀማል፡፡ይህ ሶፍትዌር ድህረ-ገፆችን (websites) ለመፈለጊያ ቃላቶች እንደአስፈላጊነት እና ቀረቤታቸዉ ደረጃ(rank) ይሰራል፡፡
💻ከዚያን በኃላ document server ሁሉንም የተዘጋጁ ድህረ-ገፆች እንደአስፈላጊነት(based on relevance ) ከአጫጭር ቁርጥራጭ (snippets) ጋር ለ ተጠቃሚዉ በ ጎግል ድህረ-ገፅ(website) ላይ ያቀርባል፡፡ታዲያ ይህ ሁሉ የሚከናወነዉ ግማሽ ሰክነድ ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ነዉ፡፡አይገርምም!!!.
ምንጭ ፡ ሰሎሞን ሙሉጌታ ካሳ፣ግርምታ ሳይቴክ
ሌሎች የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንዲደርስዎ በ Telegram ቻናላችን Utopia Technologies እና በ Facebook ፔጅችን Utopia Technologies ይከታተሉን ::

Telegram
Utopia Technologies
Utopia Technologies is a web design, web development and digital marketing technology startup, providing customer-oriented quality-driven web design and digital marketing strategies working to be the chosen for any business online presence.
RightUp Technologies pinned «#ጎግል ከበስተጀርባ እንዴት ይሰራል?/ How Google Works behind ?💚 ለመሆኑ ጎግል የምተፈልጉትን መረጃ ለማግኘት መፈለጊያ ቃላቶች(Query keyword) በጎግል ድህረ-ገፅ ላይ ስታስገቡ ግማሽ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ድህረ-ገጾችን (websites) አስሶ(using crawler) ምላሽ ይሰጣችኃል፡፡ ይህ እንዲሆን ጎግል ከበስተጀርባ ምን ይሰራል? ጎግል ከበስተጀርባ እጅግ…»
Mistake-free writing with Grammarly’s AI-powered writing assistant. add the extension to your browser . It is free https://www.grammarly.com/
Grammarly
Grammarly: Free AI Writing Assistance
Grammarly makes AI writing convenient. Work smarter with personalized AI guidance and text generation on any app or website.
ማንኛውም አይነት ፋይል በነጻ የሚያከማቹበት 3 የተመረጡ የ Cloud Storage service Providers.
👉በጣም የሚፈልጉት ፣ ፋይል ፣ፎቶ፣ሪሰርች፣ፐሮፖዛል፣ሪፖርት ፍላሽ፣ስልክ ከነፍይሉ ጠፍቶብዎት ያዉቃል ? ወይም ኮምፒተርዎ በቫይረስ ተጠቅቶ ፍይል አጥፈቶብዎት ዉይንም ሳታስቡት ፍይሉን ደልተዉት/ፎርመተዉት ያዉቃሉ?
እንግዲያወስ ማንኛዉንም አይነት ፍይልዎትን በአስተማማይ ሁኔታ፣ደህንነቱ እንደተጠበቀ ፣በነፃ እስከ 15GB የምታከማቹበት/የምታስቀምጡበት፣በማንኛዉም ጊዜ አና ቦታ ፍይልዎትን(ፎቶ፣ዶክመንት፣ቪዲዮ፣አና ሌሎችም) አዉርደዉ የሚጠቀሙበት ሶስት ተመራጭ የ Cloud Storage ሰርቪስ የሚሰጡ ፕላተፎሞችን ልንገራችሁ፡፡ እነዚህነ ሲጠቀሙ ፍይሌ ይጠፍል ብለዉ በፍፁም አይጨነቁም ፡፡
☁️1.Google Drive
Drive በነጻ የ15 ጊባ የGoogle መስመር ላይ ማከማቻ ያስጀምረዎታል፤ በዚህም ፎቶዎችን፣ ታሪኮችን፣ ንድፎችን፣ ስዕሎችን፣ ቀረጻዎችን፣ ቪዲዮዎችን – ማንኛውም ነገር ማስቀመጥ ይችላሉ።
ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንከ ይጫኑና ይመዝገቡ. https://www.google.com/intl/am/drive/
☁️2. OneDrive
OneDrive ፍይልዎትን እና ፎቶዎችን ከ OneDrive አስቀምጠዉ በ ማንኛዉም device ፣ በስልክዎ ወይንም በ ኮምፒተርዎ ኢንተርኔት ካለበት የትገኛዉም ቦታ ሆነዉ አዉርደዉ መጠቀም ወይንም ማጋራት ይችላሉ፡፡እንዲሁም አፕልኬሽኑ ከ window 10 ጋር አብሮ ተጭኖ ስለመጣ በቀጥታ OneDrive እንከፍትና ለማስቀመጥ የምንፈልጋቸዉን ፍይሎች ከ ኮምፒተራችን OneDrive folder ዉስጥ አናስቀምጣለን ከዛም ኮምፒተርዎወ ከ ኢንተርኔት ጋ ሲገናኝ automatically synchronize/ upload ያደርገዋል፡፡ ስለዚህ እናንተ ከ ፎልደሩ ዉስጥ ብቻ ማስከመጥ ነዉ፡፡Secure የሆነ ፍይል ከሆነ ግን የኮምፒተራችንን username and Password ለሌላ ሰዉ መስጠት የለብንም፡፡ ሌላ ሰዉ ካወቀዉ ከ OneDrive folder ገብቶ ፍይልችሁን ሊያገኝ ሊያይ ይችላል፡፡
ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንከ ይጫኑና ይመዝገቡ. https://www.microsoft.com/en-us/microsoft-365/onedrive/online-cloud-storage
☁️3. Dropbox
Dropbox በጣም ጥሩ ነጥብ () ያለዉ ሲሆን ከ 500 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚ ሲኖረዉ ወደ 13.2 ሚሊዮን የሚሆነዉ ከፍለዉ ተጠቃሚ ናቸዉ . Dropbox 5GB ነጻ ማንገኛዉንም አይነት ፍይል የምናስቀምጥበት storage ይሰጥችኋል፡፡
ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንከ ይጫኑና ይመዝገቡ. https://www.dropbox.com/?_hp=c ሌሎች የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንዲደርስዎ በ Telegram ቻናላችን Utopia Technologies እና በ Facebook ፔጃችን Utopia Technologies ይከታተሉን :: 🙏🙏🙏🙏

Google
Personal Cloud Storage & File Sharing Platform - Google
Learn about Google Drive’s file sharing platform that provides a personal, secure cloud storage option to share content with other users.
RightUp Technologies pinned «ማንኛውም አይነት ፋይል በነጻ የሚያከማቹበት 3 የተመረጡ የ Cloud Storage service Providers. 👉በጣም የሚፈልጉት ፣ ፋይል ፣ፎቶ፣ሪሰርች፣ፐሮፖዛል፣ሪፖርት ፍላሽ፣ስልክ ከነፍይሉ ጠፍቶብዎት ያዉቃል ? ወይም ኮምፒተርዎ በቫይረስ ተጠቅቶ ፍይል አጥፈቶብዎት ዉይንም ሳታስቡት ፍይሉን ደልተዉት/ፎርመተዉት ያዉቃሉ? እንግዲያወስ ማንኛዉንም አይነት ፍይልዎትን በአስተማማይ ሁኔታ፣ደህንነቱ እንደተጠበቀ…»
RightUp Technologies pinned «#ጎግል ከበስተጀርባ እንዴት ይሰራል?/ How Google Works behind ?💚 ለመሆኑ ጎግል የምተፈልጉትን መረጃ ለማግኘት መፈለጊያ ቃላቶች(Query keyword) በጎግል ድህረ-ገፅ ላይ ስታስገቡ ግማሽ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ድህረ-ገጾችን (websites) አስሶ(using crawler) ምላሽ ይሰጣችኃል፡፡ ይህ እንዲሆን ጎግል ከበስተጀርባ ምን ይሰራል? ጎግል ከበስተጀርባ እጅግ…»
ከ ድህረ-ገፅ እንዴት ገቢ ማግኘት እንችላለን /How to Earn Money From Website Monetization
🌍ማንኛዉንም ማወቅ የምንፈልገዉን ነገር ጎግል እናደርጋለን ፡፡ለመሆኑ የምንፈልገዉን ዝርዝር መረጃ አና ማብራሪያ የሚጽፈዉ ማን ነዉ?
👉ነገሩ እንዲህ ነዉ በአለም ላይ ያሉ ሰዎች(የተለያዩ ባለሞያዎች) የራሳቸዉ የሆነ ድህረ-ገጽ ያሰሩና እዚህ ድህረ-ገጽ ላይ መረጃቸዉን /ጹሁፋቸዉን ተመራጭ የሆነ ርዕስ በ መስጠት ስለዚህ ርዕስ ዝርዝር ማብራሪያና ትንታኔ በ ድህረ-ገጻቸዉ ላይ ያሰፍራሉ ፡፡ ሌሎች መረጃዎችን (በሙያዉ ዘርፍ) ለብዙ ጊዜያት ይጽፋሉ፡፡ለምሳሌ https://www.wikihow.com ማየት ይችላሉ፡፡
ጎግል በ አለም ላይ ያሉ ድህረ-ገጾችን በ ሁሉም አገራት ጎግል ላይ መገኘት እንዲችሉ ሁሉንም ድህረ-ገጾች ማዉጫ/index ያዘጋጃል፡፡ ይህም የሚሆነዉ ድህረ-ገጹ ተሰርቶ ካለቀ በኌላ https://search.google.com/search-console/about ላይ ድህረ-ገጹን ያበለጸገዉ አካል በ ነጻ index ማድረግ ይችላል፡፡ከ አራት ቀናት በኌላ ድህረ-ገጻችሁን google ላይ search ስታደርጉት ሊንኩንና የተወሰነ ገለጻ ያለዉ መረጃ ጎግል ምላሽ ይሰጣችኌል ፡፡ ስለዚህ አሁን ድህረ-ገፃችሁ ጎግል ላይ መገኘት ይችላል፡፡ ✍️ድህረ-ገጹ index ከሆነ በኌላ ጹሁፋችሁ ገቢ( revenue) እንዲያስገኝ ማድረግ ይችላሉ ፡፡ይህንንም ለማድረግ ድህረ-ገጻችሁ ላይ ተከታታይ፣ጠቃሚ፣እንዲሁም ከ ኢንተርኔት ከሌላ ቦታ ያልተወሰደ እና በራሳችሁ የተፃፈ መሆን አለበት ፡፡በ አንድ ጹሁፍ ቢያንስ 800 ቢበዛ 2000 ቃላትን የያዘ ሊሆን ይገባል፡፡ ድህረ-ገፃችሁ ገቢ እንዲያገኝ ለማድረግ ብዙ ጊዜ መጻፍና ብዙ view ወይንም traffic ካገኘችሁ በኌላ ቢሆን ይመከራል፡፡
✍️ድህረ-ገፃችሁ ገቢ እንዲያስገኝ ለማድረግ https://www.google.com/adsense/start/ ላይ የ ድህረ-ገፅ አድራሻችሁንና የናንተን የክፍያ አድራሻ እና አይነት ታስገባላችሁ ፡፡ ጎግል confirm ካረጋችሁ በኌላ እናንተ (የድህረ-ገፅ አበልጻጊዉ ) ድህረ-ገጹ ላይ የ ጎግል advert መሆኛ ቦታ ከ ኮዱ/code ዉስጥ ያስገባለታል፡፡ ይህንንም የ advert ቦታ ከድህረ-ገጹ እስከ ሶስት ቦታ ላይ በ ተለያየ format ማድረግ ይቻላል፡፡ ከዚህ በኌላ ጹሁፋችሁን አደራጅታችሁ በ የጊዜው (schedule በማዉጣት) መጻፍና ድኅረ-ገጹ ላይ publish ማድረግ ይኖርባችል፡፡
🌻አስታዉሱ፡- ዋናዉና ገቢ የሚያስገኝላችሁ ነገር የ የጹሁፍ ርዕስ(keyword) አመራረጣችን ነዉ ፡፡ ያ ማለት በ ናንተ ጹኁፍ ዙሪያ በ አለም ላይ በጣም ብዙ ሰዎች ስለሚጽፉ ከነሱ ጋ ነዉ ይህንን የጹሁፍ ርዕስ የምትወዳደሩት ፡፡
🌍ይህን የጹሁፍ ርዕስ ሰዎች ጎግል ላይ ሲፈልጉት የናንተ ድህረ-ገጽ ይህን መረጃ የያዘ ጎግል ፍለጋ ዉጤት ላይ መጀመሪያ አካባቢ እንዲመጣ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ይህን ድህረ-ገጽ ይከፍተዉና/ትከፍተዉና ጹሁፉን ያነባል/ታነባለች ማለት ነዉ፡፡ ከድህረ-ገፁ ላይ በ መረጃ ፈላጊዉ search history ጎግል ድህረ-ገጹ ላይ add on (advert) ይለጥፋል ፡፡ ይህ መረጃ ፈላጊ ሰዉ ይህን add on /advert ስለሚያየዉ ከወደደዉ click ሲያደርግ ወደ advertiser page / ድህረ-ገፅ ይወስደዋል፡፡ ይህኔ እናንተ የጻፍችሁት ጹሁፍ 1 CLICK አገኘ ማለት ነዉ፡፡ ገቢያችሁም የ ሚወሰነዉ በ click ብዛት ነዉ ፡፡ If your monthly page view is greater than 50,000 you will get $4,4494
መረጃዉን ከ ወደዳችሁትና ❤️ ሎሎች ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን እንዲደርሳችሁ
Share 🍎 Like 👍 እና comment✍️ ያድርጉ
አስተያየት ካላችሁ inbox ያድርጉልኝ 🙏🙏🙏 https://t.me/utopia_tech