pinnacle real estate -ሪል እስቴት marketing solution
652 subscribers
517 photos
43 videos
10 files
35 links
በጊዜ የሚረከቡና ጥራት ያላቸዉ ቤቶችን እናገናኝወታለን
Download Telegram
አፓርትመንት ሽያጭ    ብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል
2B + G +  20 + 300  car parking +terrace

ካሁን በፊት ኒዉ ላይፍ ሪልስቴትን በካሣንችስ  አስረክበናል

አሁን ደሞ  በብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል ላይ 

አፓርትመንቶችን እየሸጥን ነዉ

የጋራ መገልገያወች   አራት   ሠፋፊ ሊፍቶች,አዉ ቶማቲክ ጀነሬተር ,300 መኪና ማቆሚያ, ከርሠ ምድር ዉሀ  ሠፊ ቴራስ
መዋኛ ገነንዳ እና ሌሎችንም  መዝናኛወች የያዘ ቅንጡ አፓርትመንት ነዉ

  በካሬ 117,000/ቅደመክፍያ   20%
  ከ20%በላይ ከከፈሉ ቅናሽ ይኖርወታል

የካሬ አማራጭ

  ባለ አንድ መኝታ
        89 ካሬ
       97  ካሬ 
ባለ ሁለት መኝታ
105 ካሬ
120 ካሬ
146 ካሬ
156 ካሬ
157 ካሬ

ባለ ሶስት መኝታ
173 ካሬ
201 ካሬ
203 ካሬ
207 ካሬ
248 ካሬ

ለተጨማሪ መረጃ ይደዉሉ  0913664171