Research-ሪሰርች(ጁፒተር-Jupiter)
16K subscribers
34 photos
2 videos
305 files
430 links
🔷 Business proposal
🔷 Proposal(Masters)
🔷 Research ማማከር
🔷 survey questionnaire ለማዘጋጀት እናማክራለን
🛑 ለተመራቂዎች ተማሪዎች ጥሩ ርዕሰ እንዴት መምረጥ እንዳለባችሁ እናማክራለን!
Download Telegram
ቻናላችን?
Anonymous Poll
94%
👍
6%
👎
👍7026👎2🤩2😁1
ለተመራቂ ተማሪዎች
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርቤያለሁ!
Automatic References
Automatic List of tables
Automatic List of figures
Citation እንዴት እንሰራለን?
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!

https://youtu.be/VujbubSHkZs

ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
✔️ Automatic Tables of Content.
✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ

https://youtu.be/aB-z5uKq75U
~><~~~~
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን ይማሩ!
👍29👎1
IBM SPSS Statistics 26.0.iso
1 GB
💖 IBM SPSS Statistics 26.0
untuk 32 + 64 bits

IBM® SPSS® Statistics is the world’s leading statistical software used to solve business and research problems by means of ad-hoc analysis, hypothesis testing, and predictive analytics. Organizations use IBM SPSS Statistics to understand data, analyze trends, forecast and plan to validate assumptions and drive accurate conclusions.
👍37
ለተመራቂ ተማሪዎች
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ ነገ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርባለሁ!
Automatic References
Automatic List of tables
Automatic List of figures
Citation እንዴት እንሰራለን?
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VujbubSHkZs

ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
✔️ Automatic Tables of Content.
✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/aB-z5uKq75U
~><~~~~
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን ይማሩ!
የ YouTube ቻናል ሊንክ
👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
👍28👏1😁1😢1
📣📣 GOOD NEWS‼️📣
❇️ በማንኛውም የትምህርት መስክ በማስተርስና የመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው፣ #የመመረቂያ_ፅሑፍ ለመስራት ልዩ ድጋፍና እገዛ ለሚፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች ሁሉ፥ ያሉበት ቦታ ሳይገድበን #ጥራት ያለው አገልግሎት #በተመጣጣኝ ክፍያና #በተፈለገው_ጊዜ የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
Contact us 👉👉@rese100arch
👉👉 +251920256875
👍11
Brief Article Review Guideline

🔳 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ ዛሬ አንድን ጥናትና ምርምር ጽሁፍ እንዴት መገምገም እንደምንችል በአጭር መንገድ ለመግለጽ እሞክራለሁ።

◼️Journal reviewers ይህንን መንገድ ይከተላሉ ፣ የዩንቨርስቲ መምህራንና እና Advisors ይህንን ከግምት ያስገበሉ ፣ ከዚህ በተጨማሪ በትምህርት ላይ ተማሪዎች Article review እንድሰሩ ይጠይቃሉ።
ስለዚህ Article review የመድረግ ዘዴ ማወቅ ያስፈልጋል።

◼️በእያንዳንዱ ክፍል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች የጥናት ጽሁፉ አለው ወይ የሚለውን መገምገም ያስፈልጋል ።

☑️አንድ ጥናታዊ ጽሁፍ ከዚህ በታች በተዘረዘሩትን ዋና ዋና ጥያቄዎችን ሊያካትት ያስፈልጋል።

1⃣ Citation: write the following information about the article you are going to review
Include full title, all authors (last name, initials), full journal title, year, volume number, and page numbers.

2⃣Summary:
Present summary of essential contents and main ideas

ቁጥር 1 እና 2 Review ከመጀረችሁ በፊት መጻፍ ያለባችሁ ነገሮች ናቸው።


3⃣Study Titles, problem &purpose
is the title important? Self explanatory?
Was the purpose and/or research question stated clearly?
A clear statement of purpose or research questions helps you determine if the topic is important, relevant, and of interest to you.
Does the author clearly define a research problem or topic?
Is its significance explained? Are core issues or research variables identified?
Is specialized terminology usefully defined?

4⃣Was relevant background literature reviewed?
A review of the literature should be included in an article describing research to provide some background to the study.
Does the author provide an adequate literature review?
Does it discuss current research on the problem, and help to situate the authors own research?

5⃣Are the research objectives clearly stated?
Are hypotheses or specific research questions identified?

6⃣Methodology
Does the author clearly identify the research methodology and any associated limitations of the research design?
Are participants described, including the method of sample selection if appropriate?
Are instruments adequately described, including issues of appropriateness, validity and reliability?
Do any evident biases or ethical considerations arise in relation to the methodology?
Are the methods for measuring results clearly explained and appropriate?

7⃣Results
What are the author's major findings and conclusions?
Have these been supported by the author's analyses, arguments, findings or evidence?
Has the author overlooked anything?

8⃣Discussion & conclusion
Do the research results validate the authors conclusions and/or recommendations?
is the finding adquetly discussed and the author compared the finding with other similar studies??
is the conclusion reported inline with its objectives??

9⃣ Suggestion for future research:
Does the author suggest areas for further research or discussion?

🔟References
Are references given (footnotes or bibliography)?
What is the size of the reference section?
Are the references recent, important?
How are the references used: for support, rebuttal, etc.?

❇️ከላይ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች ከግምት በመስገበት ፣ በእያንደንዱ ርዕስ በአንቀጽ(paragraph) መልክ ዝርዝር ግምገመ በማቅረብ Article review ማድረግ ይቻላል።

#Share
👍40
#ለተመራቂ_ተማሪዎች
---- ዋቢ መጻሕፍት [Reference]
---- ሥነዘዴያዊ ሂደት [Methodology]
#1ኛ . #ዋቢ_መጻሕፍት [Reference]፦ ብዙዎች Reference የሚጻፈው ጥናቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ይመስላቸዋል። እነዚህ አይነት አጥኚዎች መረጃውን ከወሰዱ በኋላ ጥናቱ ሲጠናቀቅ መጨረሻ ላይ እንደገና ተመልሰው መረጃ የወሰዱባቸውን የመጻሕፍትን ስም እና ገጽ ለመፈለግ ሲጣጣሩ ይታያል። ልብ ልንለው የሚገባው ግን ዋቢ መጻሕፍት የምንላቸው Litrature Review ስንዳስስ ያገኘናቸው ከጥናታችንጋር ተያያዥ ሀሳብ ያጋሩንንና በጥናታችን መነሻነት ወይም ደጋፊነት የተጠቀምንባቸውን ጽሑፎች የያዙትን ብቻ ነው። እነዚህን መጻሕፍት “Reference” ሥር በፊደል ተራ ቅደም ተከተል መቀመጥ ይገባቸዋል። የመጽሐፉ ስም ከሁሉ ቀድሞ በ”A” ከሚጀምረው ጀምሮ እስከ “Z” ባላቸው Aplphatical order ተራ ቁጥር ተሰጥቷቸው ይቀመጣሉ። ይህንንም መሠረት አድርጎ ለ“Litrature Review” መረጃ ስንወስድ ከሥሩ መረጃው የተወሰደበትን መጽሐፍ በዋቢ መጻሕፍት ሥር ያለውን መለያ ተራቁጥር እና የመረጃውን መገኛ ገፅ ማስቀመጥ ይገባል። ለምሳሌ አንድ አንቀፅ ጽሑፍ የተወሰደው በ“Reference” ሥር ተራቁጥር 28 ላይ ከሚገኝ መጽሐፍ ከገፅ 451 ላይ ከሆነ በአንቀፁ መጨረሻ ላይ [Ref 28, page 451] ብሎ ማስቀመጥ እውነታነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አቋም ያለው ግልፅ ጥናት ለመሆን ያስችለዋል።
.
በዋቢ መጻሕፍት [Reference] ሥር ለማስቀመጥ የምንጠቀመው የመጻሕፍት መረጃ ሊያካትት የሚገባው - የመጽሐፉን ስምና ይዘት፣ የሕትመት ቁጥር [volume]ደራሲውን፣ የደራሲውን የትምህርት ደረጃ ኃላፊነትና መገኛ፣ መጽሐፉ የታተመበትን ድርጅት፣ የታተመበትን ዓመተ ምህረት፣ የታተመበትን ከተማ እና ሃገር - ማካተትዎትን አይርሱ። እነዚህን በቅደም ተከተል የምናስቀምጥበት ሁኔታ አሁን ላይ የተሻለ የሚባል አቀማመጥ የሚሠራ የራሱ መተግበሪያ የተዘጋጀለት ቢሆንም እንደጥናቱ ሁኔታና እንደ ሃገሩ Form ሊለያይ የሚችል ሲሆን ከአማካሪዎት (your advisor) ጋር ተነጋግረው ማስቀመጥ የተሻለ ነው። ለምሳሌ “
Performance Evaluation of Addis Ababa internal HMA Roads; Daniel Shewatatek, Instructor @ QU;Hosaena printing Enterprise; 2011 E.C; .Addis Ababa, Ethiopia" ሊሆንይችላል።
👍19🤬2
Paradigm
በዚህ ጽሁፍ ስለሪሰርች ፓራዳይም በአጭሩ ለመግጽ እሞክራለሁ
ይጥናት ፓራዳይም ማለት አንድ ጥናት አጥኚ ጥናቱን ለማጥናት የሚመርጠው ወይም የሚያምነበት ፍልስፍና ነው፡፡አለምን ለማየት የምንመርጠው ፓራዳይም ጥናታችን ላይ የራሱ ተጽእኖ ይኖረዋል፡፡
ፓራዳይም የሚመነጨው ከፍልስፍና ነው፡፡በፍልስፍናው ዘርፍ ስለ እውነት እና ስለ እውቀት የሚያጠኑ ሁለት ዘርፎች አሉ፡፡እነሱም ኦንቶሎጂ እና ኢፒስትሞሎጂ ይባላሉ፡፡
ኦንቶሎጂ እውነት ምንድነው ብሎ ይጠይቃል ለዚህም የተለያዩ መልሶችን ያስቀምጣል፡፡ከመልሶቹ መሀከልም ሶስት ዋና ዋና መልሶችን የሚከተሉትናቸው፡፡
1.ለአንድ ጥያቄ አንድ መልስ ነው ያለው፡፡ እውነት አንድ ነው፡፡
2.ለአንድ ጥያቄ ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፡፡በዙ እውነቶች አሉ ፡፡
3.ለአንድ ጥያቄ አንድ ወይም ብዙ መልስ ሊኖር ይችላል፡፡እውነት አንድ ሊሆንም ይችላል ብዙ እውለቶችም ሊኖሩ ይችላሉ፡፡
ኢፒስቲሞሎጂ እውቀት እንዴት ነው የምናገኘው የሚለውን ለመመለስ የተለያዮ መልሶችን ያስቀምጣል ዋና ዋና መልሶቹ የሚከተሉት ናቸው
1.እውቀት በትክክል መለካት የሚችል ነገር ነው፡፡አለም አቀፍ መለኪያዎችን ተጠቅመን እውቀትን በትክክል መለካት እንችላለን፡፡
2.እቅቀት ይተረጎማል ወይንም ይብራራል እንጂ በትክክል አይለካም ፡፡እንደ ሰዉ አተያይ ይለያያል፡፡
3.እውቀት እንደ ሁኔታው ሊለካ ወይም ሊተረጎም ይችላል፡፡
ከላይ የተገለጹትን የኦንቶሎጂ እና ኢፒስቲሞሎጂ አስተሳሰቦች ስናጣምር የጥናታችንን መነጽር ወይም ፓራዳይም እናገኛለን
ለምሳሌ
1.እውነት አንድ ነው የሚለውን የኦንቶሎጂ ሀሳብ እና እውቀት በትክክል መለካት ይችላል የሚለውን የኢፒስቲሞሎጂ ሀሳብ ስናጣምር ፖዘቲቪዝም የሚባል የጥናት ዕይታ ወይም ፓራዳይም እናገኛለን፡፡በፖዘቲቪዝምን የጥናታች መንገድ የተቃኘን ከሆነ ጥናታችን ሙሉ ለሙሉ ወደሂሳብ ያጋደለ ብዙ ቁጥራዊ መረጃዎችን የያዘ(quantitative) ይሆናል፡፡
2.በዙ እውነቶች አሉ የሚለውን የኦንቶሎጂ ሀሳብ እና እውቀት ይተረጎማል ወይንም ይብራራል እንጂ በትክክል አይለካም የሚለውን የኢፒስቲሞሎጂ ሀሳብ ስናጣምር ኮንስትራክቲቪዝም የሚባል የጥናት ዕይታ ወይም ፓራዳይም እናገኛለን፡፡በኮንስትራክቲቪዝም የጥናታች መንገድ የተቃኘን ከሆነ ጥናታችን ቁጥሮች ላይ ብዙ ጥናትችን ገለጻ ላይ ያተኮረ(qualitative) ይሆናል፡፡በማህበራዊ ሳይነሱ አካባቢ በብዛት የሚሰራበት ነው፡፡

3.ለአንድጥያቄ አንድ ወይም ብዙ መልስ ሊኖር ይችላል የኦንቶሎጂ ሀሳብ እና እቅቀት ይተረጎማል ወይንም ይብራራል እንጂ በትክክል አይለካምእውቀት እንዱሁኔታው ሊለካ ወይም ሊተረጎም ይችላል የሚለውን የኢፒስቲሞሎጂ ሀሳብ ስናጣምር ፕራግማቲዝም የሚባል የጥናት ዕይታ ወይም ፓራዳይም እናገኛለን፡፡በፕራግማቲዝም የጥናታች መንገድ የተቃኘን ከሆነ ጥናታችን እንደሁኔታው ቁጥር ላይ ወይም ደግሞ ገለጻ ላይ ሊያተኩር ይችላል፡፡የምንከተለው የጥናት ዘዴ(mixed) ቅይጥ ይሆናል::
የእናንተ ፓራዳይም የትኛው ነው?
👍53👎2🔥2👏2🥰1
Action Research Module1.pdf
2.3 MB
Action Research Training Module

Written By Genene Abebe (PhD)
👍19
Action research process.pptx
390.2 KB
Action research
Genene Abebe (PhD)
Research and Community Service
Director
👍13
ቻናላችን?
Anonymous Poll
95%
👍
5%
👎
👍152
​​The structure

There are some conventions that guide the structuring of dissertations in different disciplines. You should check departmental and course regulations.

Below is the commonly used structure
🔹Title page
🔹Abstract
🔹Acknowledgements
🔹Contents page(s)

1️⃣ Introduction
2️⃣ Literature review
3️⃣ Methodology
4️⃣ Results/ Findings
5️⃣ Discussion
6️⃣ Summary, Conclusion and Recommendation

N.B. The main body of the thesis (i.e. Introduction, Literature Review, Methodology, Results, Discussion and Conclusion) shall be broken into Chapters

🔷 References
🔷 Appendices (if any)
🔷 Glossary (if any)
👍28👎42👏2😁1
📣📣 GOOD NEWS‼️📣
❇️ በማንኛውም የትምህርት መስክ በማስተርስና የመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው፣ #የመመረቂያ_ፅሑፍ ለመስራት ልዩ ድጋፍና እገዛ ለሚፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች ሁሉ፥ ያሉበት ቦታ ሳይገድበን #ጥራት ያለው አገልግሎት #በተመጣጣኝ ክፍያና #በተፈለገው_ጊዜ የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
👇👇👇Contact us👇👇👇
@rese1000arch
@rese1000arch
@rese1000arch
@rese1000arch
@rese1000arch
👉👉 +251954539905
👍9
የጥናትና ምርምር ሥራ ከመጀመሩ በፊት ልብ ሊባሉ የሚገቡ 2 ነጥቦች

ጥናትና ምርምር በትምህርት ተቋማት፣ በበጎ አድራት ድርጅቶች፣ በንግድ ተቋማት እንዲሁም በግለሰቦች እንደሚሰራ ይታወቃል፡፡ የጥናትና ምርምሩ እንደተመራማሪው ፍላጎት የተለያየ ቢሆንም በዋንኛነት ግን ጥናት አድራጊው ወጭ ቆጣቢና ዉጤታማ አሰራር እንዲኖር ፤ ዘመናዊ አሰራርን ለማስፈን የሚያስችሉ አሰራሮችን ለመፍጠርና ለመተግበር ጥናቶችን ምርምሮች ይሰራሉ፡፡
ታዲያ አንድ የጥናትና ምርምር ፕሮጀክት ሲዘጋጅ ልብ ሊባሉ የሚገቡ ጉዳዮች አሉ፡፡በዚሁ መሰረት ጥናትና ምርምሩ ከመጀመሩ በፊት ጥናት አድራጊው አካል ትኩረት ሊያደርግባቸው ከሚገቡ ጉዳዮች መካከል ዋንኞቹን መጥቀስ ይቻላል፡፡
በመጀመሪያ ደረጃ ጥናቱ ወይንም ፕሮጀክቱ በምን አይነት ሁኔታ/መልክ ሊሠራ እንደሚገባ በመቀጠልም የጥናቱ ፕሮጀክት ዶክመንት የሚያካትታቸውን ርዕሶችና ንዑስ ርዕሶች እንዲሁም በውስጣው ሊካተቱ የሚችሉ ፍሬ ሀሳቦችን በቅድሚያ መወሰን ይገባል፡፡ የጥናትና ምርምርም ሥራን ማቀድና መተግበር በአንድ ሌሊት የሚጠናቀቅ ነገር ባይሆንም ከላይ የተጠቀሱ ጉዳዮችን ግን ቀደም ብሎ ማሰብ ሥራችንን ፍሬያማ ሊያደርገው ይችላል የሚል እምነት አለን:
👍30👏2
#የጥናት_ርዕስ_እንዴት_ይመረጣል ?
*
ለ Research (ለመጀመሪያ ድግሪ/BA/BSc), ለ Thesis
(ለሁለተኛ ድግሪ/MA/MSc), ለ Dissertation (ለሶስተኛ
ድግሪ/ PhD), ለ Article (Journal Publication) ጥናት
ጽሁፍ የርዕስ አመራረጥ/አቀማመጥ ላይ እንዴት ጥንቃቄ
ማድረግ ይገባል?
*
ለተራቂዎች የመጨረሻ ዓመት የሚያቀርቡትን የጥናት ርዕሰ
ሃሳብ ፈልጎ ማግኘት ፈተና እንደሆነ ግልጽ ነው! በተለይ ደግሞ
መስራት የሚያስቡትን ሃሳብ በተገቢው አገላለጽ ርዕስ
መስጠትም ሌላኛው ችግር ነው፤ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች
የጥናቱ ውስጣዊ ሃሳብ እና የሰጡት ርዕስ የማይመሳሰል
ይሆንና ለትችት ሲዳረጉ ይታያል፡፡ ስለዚህ….
ልዩ/ያልተሰራበት ርዕስ ለመፍጠር መሞከር አስቸጋሪ
በሚሆንበት ወቅት በሌሎች የተነሱ ሃሳቦችን ጥራት ባለው
እውነተኛ/በቂ ዳታ በመጠቀም፤ ትክክለኛ ሞዴል እና ቴስት
በመጠቀም፤ ተጨማሪ መለኪያ (Variables) በማካተት፣
የተለያዩ ሌሎች አጥኚዎች በተለያየ ወቅት የሰሯቸውን ጥናቶች
በማነጻጸር (Meta Analysis) መስራት፣ ወዘተ በማድረግ
ለሰዎች እና ለእውነት የቀረበ የጥናት ጽሁፍ ማቅረብ ይቻላል፡፡
# ለምሳሌ ሲጋራ በማጨስ ዙሪያ ያሉ ጉዳዮችን በጥናት
ለማረጋገጥ የፈለገ አንድ አጥኚ ርዕሱን በሚከተሉት መልኮች
ማቅረብ ይችላል…..
1. Smoking Cigarette and Its Socio-Economic
Effect.
2. The Impact of Smoking Cigarette on Health.
3. Determinants for Smoking Cigarette.
4. Challenges to Stop Smoking Cigarette.
5. The Assessment of Smoking Cigarette and
Social life.
6. Smoking Cigarette and its Drawback on Health.
በጥናት ውስጥ ማረጋገጥ የፈለግነው ጉዳይ (Dependent
Variable) እና ለማረጋገጥ በማስረጃነት የምንወስዳቸው
ሃሳቦች (Independent/Explanatory Variables) መለየት
መሰረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ በቀላሉ ብድግ እያደረግን
Determinant, Impact, Effect, Challenge,
Drawback, Assessment በማለት ብቻ ማስቀመጥ ሳይሆን፤
መረጃ አሰባሰብ ላይ ትኩረት በማድረግ፤ ለሞዴል አጠቃቀም
በሚያመች መልኩ፤ Variables አወሳሰድን በመወሰን፤
የመስራት አቅምን መሰረት በማድረግ፤ ወዘተ መሆን አለበት፡፡
👍362