SAMPLE SIZE CALCULATION
በዚህ ጽሑፍ sample size manually calculate ለማድረግ የሚረደንን formula እና ተያያዥ assumption ለመደሰስ እንሞክራለን። ነገር ግን በዚህ ጊዜ በsoftwar በቀላሉ calculate ማድረግ ስለሚቻል፣ manual ብዙም አሳሳብ አይደለም፣ ነገር ግን ጽንሳ ሀሳቡን ለመረደት ያስችላል።
ለ Cross sectional/ prevalence/ study እንዴት እንደሆነ እንመልከት ፣
Sample Size ለሁሉም specific objectives በተናጠል ተሰልቶ በመቀመጥ ይኖርበታል ፣
♐️ነገር ግን በስተመጨረሻ ከሀሉም ትልቁን ቁጥር የጥናታችን sample saze ነው ብለን መውሰድ ይኖርብናል ማለት ነው።
ለምሳሌ objective of the study: Prevalence and Assiciated factor of coronovirus ብሆን፣
OBJECTIVE 1
prevalance የሚለው objective 1 ስሆን Single proportion method በመጠቀም sample size calculate ማድረግ ይቻላል ።
Assumptions
Z= 1.96( 95%CI)
P- proportion of the event ስሆን፣ ከየት እናገኛለን?
➖ከዚህ በፊት ከተሰሩ ተመሳሳይ ጥናቶች
➖ ምንም ጥናት ከሌላ 0.5 መውሰድ
➖Expert guess(በዘርፉ ብዙ ጥናት ከሰሩ ሰዎች)
➖pilot study ( ትንሽ ጥናት በማድረግ ማውሰድ ይቻላል።
d- ማለት margin of error ስሆን፣ ይህን በአብዛኛው 0.05 (5%) ስሆን፣ ሁልጊዜ ግን አይደለም።
Formula
n= Z²xP(1-p)/D²
Share for friends, staffs, classmates

👍54🥰5👏4
#ናሙና በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ሊከፈል ይችላል፡፡ እነርሱም፡-
1. ግምት ሰጭ (Probability sampling)
2. ግምት የማይሰጥ (Non-probability sampling) #1.⚖️⚖️⚖️ ግምት ሰጭ (Probability samplijng)
ግምት ሰጭ ናሙና ከአጠቃላይ ስብስብ ውስጥ ለናሙናነት ለሚመረጡ ሰዎች ወይም ሁኔታዎች እኩል የመመረጥ እድል የሚሰጥ የናሙና አመራረጥ ዘርፍ ነው፡፡ በዚህ ዘርፍ ሥር አራት የናሙና አይነት ይገኛሉ፡፡ እነርሱም፡-
1. ነሲብ ናሙና (Simple Random Sampling)
2. በሥርዓት የተዘጋጀ ናሙና (Systematic Sampling)
3. የተከፋፈለ ናሙና (Stratified Sampling)
4. ጥምር ናሙና (Cluster Sampling)
1.2. ነሲብ ናሙና (Simple Random) Sampling)
ነሲብ ናሙና ለእያንዳንዱ በጥናት የመታቀፍ ባሕርይ ላለው ሰው ወይም ሁኔታ እኩል የመመረጥ ዕድል የሚሰጥ የናሙና ዓይነት ነው፡፡ ለጥናቱ የሚመረጡ ሰዎች ወይም ሁኔታዎች በአንድ አጠቃላይ ስብስብ ውስጥ እስከሆኑ ድረስ ተመሳሳይ ወይም የማይመሳሰሉ ቢሆኑም የመመረጥ እድላቸው ተመጣጣኝ መሆን ይኖርበታል፡፡
☎️1.3. በሥርዓት የተደራጀ ናሙና (Systematic Sampling)
ይህ ዓይነቱ ናሙና የተወሰነ የአመራረጥ ስልትን ተከትሎ የሚካሄድ ነው፡፡ ለምሳሌ ሊመረጡ የሚችሉ የሚገመቱ 1ዐዐ ተማሪዎች ቢኖሩና ከመካከላቸው 2ዐ በናሙናነት የሚወሰዱ ከሆነ ያሉት ተማሪዎች በሙሉ /1ዐዐ/ ዝርዝራቸው ተጽፎ ከአምስት አንድ ብቻ ተለቅመው ሊወሰዱ ይችላሉ፡፡ በዚህ አሠራር 5ኛ፣ 1ዐኛ፣ 15ኛ፣ ….1ዐዐኛ ድረስ ያሉት 2ዐ ተማሪዎች ይመረጣ ማለት ነው፡፡
🖲 #የተከፋፈለ ናሙና (Stratified Sampling)
ይህ አይነቱ ናሙና ከላይ በ3.6.1.2.የተጠቀሰውን የናሙና አይነት በተሻለ መንገድ ለመግለጽ ወይም ለመጠቀም የቀረበ ነው፡፡ አጥኝው ይህንን የናሙና አወሳሰድ ዘዴ ለመጠቀም በሚያሰብብበት ወቅት የተጠኚ ኩረት ናሙናውን ያላቸውን ባሕሪያት በመጠቀም በምድብ በምድብ በመከፋፈል የተወሰነ ወካይ ቁጥር ከየምድቡ የሚወስድበት ዘዴ ነው፡፡
ለምሳሌ #ተማሪዎችን በትምህርት ውጤታቸው ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ውጤት በማለትና በመከፋፈል ከእያንዳንዱ ምድብ ናሙና በመውሰድ መረጃውን የተሟላ ለማድረግ ወይም በነዚህ ባሕሪያት መካከል ያለውን ልዩነት ወይም ግንኙነት ለማጥናት ይጠቀምበታል፡፡ #ይህንን እድል ሰጭ የናሙና አይነት እንደገና በቦስት ከፋፍሎ ማየት ይቻላል፡፡ የመጀመሪያው ተመጣጣኝ ያልሆነ የተከፋፈለ ናሙና (Disproportionate Stratified sampling) በሚል የሚታወቅ ሲሆን ከእያንዳንዱ ምድብ የሚወሰደው ናሙና በየምድቡ ካለው የናሙና ቁጥር (ብዛት) ሳይሆን በአጥኝ የግል ውሳኔ እንደየሁኔታው ናሙና የሚወሰድበትና ብዙ ጊዜ ደካማ የናሙና አወሳሰድ የሚባል ነው፡፡ ምክንያቱም መረጃውን ሊያዛባው ስለሚችል ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ተመጣጣኝ የሆነ የተከፋፈለ ናሙና (Proportionate Stratified Sampling) የሚባለው የተከፋፈለ ናሙና አይነት ነው፡፡ ይህ አይነቱ ናሙና አወሳሰድ ለሁሉም ምድቦች እኩል እድል የሚሰጥ ሲሆን ሦስተኛውና የመጨረሻው ሁለንተናዊ ተመጣጣኝ የተከፋፈለ ናሙና (Optimum
Allocation Stratified Sampling) የሚባለው ሲሆን ጎናዊና ወርዳዊ ሁኔታዎችን በመፈተሽ የናሙናውን ውክልና ሁለንተናዊ ምጥጥን እንዲኖረው በማድረግ መረጃው በሚሰበሰብበት ወቅት አስተማማኝነቱን ለማጠንከር የሚያስችልና የተሳለው የናሙና ዓይነት ነው ለማለት
ይቻላል፡፡
🧲 #ጥምር ናሙና (Cluster Sampling)
ይህ ግምት ሰጭ የናሙና አይነት በናሙናዎች ቁጥር ላይ ሳይሆን አጠቃላይ ቡድንን በመምረጥ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ይህ ማለት ከበርካታ የተጠኚ የትኩረት ቡድኖች (ለምሳሌ ት/ቤት፣ ትም/ተቋም ሊሆን ይችላል) (Target Populations) መካከል የተወሰኑትን ትምህርት ቤቶች ወይም የትምህርት ተቋማት በ% በመውሰድ በውስጡ ያሉትን ተማሪዎች ወይም ተጠኝዎች በሙሉ በመውሰድ የጥናቱ አካል ወይም ተሳታፊ የሚያደርግ የናሙና አወሳሰድ ዘዴ ነው፡፡
ዋና ዋናዎቹ ከላይ ከ1 እስከ 4 የተጠቀሱት ግምት ሰጭ የናሙና አወሳሰድ ዘዴዎች ሲሆኑ ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች የናሙና አወሳሰድ አይነቶች እንዳሉ ታሳቢ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
2.ግምት የማይሰጥ ናሙና (Non-probability sampling)
ግምት የማይሰጥ ናሙና በጥናቱ ለመታቀፍ እንደሚችሉ የሚገመቱ ሰዎች ወይም ሁኔታዎች ለጥናቱ የመመረጥ እድላቸው ምን ያህል እንደሆነ የማያሳይ የናሙና ዓይነት ነው፡፡ ይህ ዓይነቱ ናሙና በቀላል ወይ ባልተወሰነ ሁኔታ እንዲካሄድ ለሚፈለጉ ትናንሽ የመነሻ ጥናቶች የሚያገለግል ነው፡፡
በዚህ ዓይነት #ናሙና የሚካሄድ ጥናት ውጤት ሊሠራ የሚችለው በናሙናነት ለተመረጡ ሰዎች ወይም ሁኔታዎች ብቻ ነው፡፡ የጥናቱ ውጤት ከናሙናው ውጭ በአጠቃላይ ስብስብ ውስጥ ላሉት ሰዎች ወይም ሁኔታዎች ለማጠቃለል አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ግምትየማይሰጥ ናሙና በሦስት ዋና ዋና የናሙና አመራረጥ ስልቶች ይወሰዳል፡፡ እነርሱም #የሚከተሉት ናቸው፡-
a.የምቾት ናሙና (Convenience sampling)
b. የድርሻ ናሙና (Quota sampling)
c. የታለመ ናሙና (Purposive sampling)
d.የምቾት ናሙና (Convenience sampling)
የምቾት ናሙና በቅርብ በቀላሉ የሚገኙትን የመረጃ ምንጮች የሚጠቁም የናሙና ዓይነትነው፡፡ ለምሳሌ አንድ መምህር በሚኖርበት ወረዳ ባሉት ቀበሌዎች# በHIV ትምህርት ያላቸውን ግንዛቤ ለማጥናት ይፈልጋል፡፡ መምህሩ ለጥናቱ የሚያስፈልገውን መረጃ በቅርቡበመኖሪያው አካባቢ ካሉት አምስት ቀበሌዎች ይሰበስባል፡፡ ይህ አይነቱ አሠራር ከምቾትአንፃር የሚካሄድ ይሆናል፡፡
© https://t.me/mamaker

👍45👏3😁2❤1
#የመመረቂያ_ፅሁፋችሁን_ስታቀርቡ !***
✅ ጥሩ ጥናት መስራት ብቻውን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ዋስትና አይሆንም!
ስለዚህ መመረቂያ ፅሁፋችሁን በምታቀርቡበት ወቅት ማድረግ ስረሚኖርባቹ ነገር እናውራ!
የመጀመሪያው ዋናው ነገር የሰራችሁትን ጥናት ምንነት፤ ለምን በዚህ ርዕሰ ዙሪያ ለመስራት እንደወሰናችሁ፤ የጥናታችሁን ግልፅ ዓላማ፤ ከሌሎች ተመሳሳይ ጥናቶች ጋር ያለውን ዝምድና እና እናንተ የጨመራችሁት አዲስ
ነገር ስለመኖሩ፤ ጥናታችሁ Theory ጋር ያለውን ተዛማጅነት፤ የጥናት ዘዴያችሁን (Research Methodology) ምንነት፤ የውጤት መተንተኛ
ዘዴያችሁ (Econometrics Model) ትክክለኛነት፤ ያገኛችሁት ውጤት እና ከግምታዊ መነሻችሁ (Hypothesis) ያለውን ተዛምዶ፤ ካገኛችሁት
የጥናት ውጤት በመነሳት የሰጣችሁት የመፍትሄ ሃሳብ
(Recommendations) ትክክለኛነት፤ ወዘተ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል።
✅ ሁለተኛው ከላይ የተጠቀሱትን ዋና ዋና የጥናት ጭብጦች የያዘ አጭር Presentation power point ማዘጋጀት ያስፈልጋል (ተመሳሳይ የፅሁፍ
አይነት (Time new roman)፤ ተመሳሳይ የአርዕስት እና የዋናው ፅሁፍ የፊደል መጠን (font size)፤ የተወሰኑ ትኩረት የምሰጡባቸውን ሃሳቦች ማድመቅ ወይው ማቅለም (Bold or Color)፤ ያልተዘበራረቀ መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም የመረጣችሁት power point slide ቀለል ያለ መሆኑን ማረጋገጥ።
✅ ጥናታችሁን ስታቀርቡ (Defense) ጥሩ ብትለብሱ መጥሮ አይደለም!
✅ የተሰጣችሁን ደቂቃ በመመጠን በፍጥነት ሁሉንም ሃሳባችሁን ሳትቆራርጡ ማቅረብ፤ ጥናቱን የምታቀርቡላቸው (Examiners) እይታ መከታተል፤
የሚነሱላችሁን ጥያቄዎች በሙሉ መመዝገብ (ጥያቄ እና መልስ ቀጥታ ከሆነ እርግጠኛ የሆናችሁትን መልስ ብቻ መመለስ)፤ ጠያቂዎችን ያለማቋረጥ እና እርግጠኛ ባልሆናችሁበት መልስ ክርክር ያለመፍጠር፤ የተጠየቃችሁት ጥያቄ ካልገባችሁ ጥያቄው ስላልገባችሁ እንዲደገምላችሁ መጠየቅ፤ ፍፁም የማታውቁት ጥያቄ ከገጠማችሁ ምንም ሳደነግጡ ካቀረባችሁ በኋላ እንደምታስተካክሉት ማስረዳት፤
የተነሱላችሁ ጥያቄዎች ገንቢ መሆናቸውን ማንፀባረቅ (ጥሩ ጥያቄ! ማለት)፤ በአቀራረባችሁ ወቅት የንዴት ፊት ላለማሳየት መሞከር፤
✅ ድምፃችሁን ጎላ በማድረግ እየተንቀሳቀሳችሁ ማቅረብ እና መልስ መስጠት ብትችሉ!
✅ Defense አቀራረባችሁ እና ምላሽ አሰጣጣችሁ የጥናት ስራው የእናንተ እንደሆነ እና በደንብ እንደተረዳችሁት ስለሚያሳይ ዓመቱን ሙሉ
የለፋችሁበት ጥናት የማይገባውን ዋጋ እንዳያገኝ ማድረግ አለባችሁ!

👍61👏4
📣📣 GOOD NEWS‼️📣
❇️ በማንኛውም የትምህርት መስክ በማስተርስና የመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው፣ #የመመረቂያ_ፅሑፍ ለመስራት ልዩ ድጋፍና እገዛ ለሚፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች ሁሉ፥ ያሉበት ቦታ ሳይገድበን #ጥራት ያለው አገልግሎት #በተመጣጣኝ ክፍያና #በተፈለገው_ጊዜ የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
Contact us 👉👉@rese100arch
👉👉 +251920256875
👉👉+251954539905

👍17❤4👏2
በመንግስትም ሆነ በግል ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም ለምትማሩ እና ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ የምርቃት ጊዜያችሁን በጉጉት ለምትጠብቁ ሁሉ ስለ ጥናትና ምርምር በቂ እዉቀትን በመያዝ የመመረቂያ ፅሁፋችሁን ተመራጭ እና ተወዳጅ አድርጋችሁ በመስራት በጥሩ ዉጤት ትመረቁ ዘንድ እናግዝዎታለን፡፡
ማለትም:-
ስለ Research አሰራር ማገዝ
ስለ ጥናትና ምርምርዎ Proposal አዘገጃጀት ማገዝ
Power point ማዘጋጀት
የMatlab software የሚጠይቁ ጥናቶችን ማገዝ
በSPSS software የሚሰሩ ጥናቶችን ማገዝ
የተሰሩ ጥናቶችን Comment ማድረግ
የፅሁፍ አገልግሎት መስጠት
ስልክ :- 0923224714
0974160968
0911162661
0953617169
ማለትም:-
ስለ Research አሰራር ማገዝ
ስለ ጥናትና ምርምርዎ Proposal አዘገጃጀት ማገዝ
Power point ማዘጋጀት
የMatlab software የሚጠይቁ ጥናቶችን ማገዝ
በSPSS software የሚሰሩ ጥናቶችን ማገዝ
የተሰሩ ጥናቶችን Comment ማድረግ
የፅሁፍ አገልግሎት መስጠት
ስልክ :- 0923224714
0974160968
0911162661
0953617169
👍38❤7🔥3👏1
SPSS BOOK.pdf
3 MB
SPSS DATA ANALYSIS FULL MANUAL
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
👍15🔥1
Using_Stata_for_Principles_of_Econometrics.pdf
8.1 MB
STATA DATA ANALYSIS FULL MANUAL
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
👍17
#Mediator እና Moderator Variable?
****
Mediator Variable በቀላሉ በጥናት ለማረጋገጥ በፈለግነው (Dependent Variable) እና በአስረጂነት በምንጠቀማቸው (Independent Variable) መካከል ስለሚኖር ልዩ ግንኙነት የሚያስረዳ የVariable አይነት ነው፤ በ Mediation Model አጠቃቀም ህግ በአስረጂነት በምንጠቀማቸው (Independent Variable) በጥናት ለማረጋገጥ የፈለግነውን (Dependent Variable) በቀጥታ ተጽኖ መፍጠር በማይቻልበት ሁኔታ በሶስተኛነት (Intervening Variable ወይም Middle-Man በመባልም ይታወቃል!) ጣልቃ ገብቶ ያገለግላል፡፡
#ለምሳሌ፦ ጫት መቃም #ስለሚያነቃቃ ረጅም ሰዓት ለማጥናት ይጠቅማል የሚል መነሻ ይዞ ለተነሳ አጥኚ…….
1. ጫት መቃም Independent Variable ነው፤
2. ረጅም ሰዓት ማጥናት Dependent Variable ነው፤
3. ማነቃቃቱ Mediator Variable ነው ማለት ነው፤
Y (ረጅም ሰዓት ማጥናት) = f (ጫት መቃም (መነቃቃት) + ቡና መጠጣት + ሙዚቃ ማዳመጥ + error term)
ምን አልባት ጫት መቃም ብቻውን ረጅም ሰዓት ለማጥናት አይጠቅም ይሆናል! ነገር ግን የሰዎችን የድካም ስሜት በማጥፋት እና በማነቃቃት ለጥናት የሚኖርን ዝግጁነት ሊጨምር ይችላል! ስለዚህ ማነቃቃት (Mediator) ስለገባ ሃሳቡን ሙሉ አደረገው ማለት ነው፡፡
Mediator Variable በጥናት ለማረጋገጥ በፈለግነው (Dependent Variable) እና በአስረጂነት በምንጠቀማቸው (Independent Variable) መካከል በትክክል የሚያገናኝ ሆኖ ሲገኝ Full Mediation ይባላል። ነገር ግን የመረጥነው Mediator Variable በጥናት ለማረጋገጥ በፈለግነው (Dependent Variable) እና በአስረጂነት በምንጠቀማቸው (Independent Variable) መካከል በተወሰነ መልኩ ብቻ ግንኙነት የሚፈጥር ሲሆን Partial Mediation ይባላል፡፡
አንዳንዴ በጥናት ለማረጋገጥ በፈለግነው (Dependent Variable) እና በአስረጂነት በምንጠቀማቸው (Independent Variable) መካከል በትክክል ምንም ቀጥተኛ ተጽኖ በማይኖርበት ወቅት በVariable መካከል ያለው ግንኙነት በMediator Variable ላይ ብቻ ይመሰረታል፡፡
በተመሳሳይ #Moderator Variable መጠቀምም ይቻላል፤ #ለምሳሌ፦ በቁጥር መለካት የማይቻሉትን ጾታ፤ ብሄር፤ የኑሮ ደረጃ፤ ወዘተ እንዲሁም በቁጥር መለካት የሚቻሉትን ክብደት፤ እድሜ፤ ወዘተ መካከል የሚኖርን አቅጣጫ እና ግንኙነት ለማጠናከሪያነት ያገለግላል::
#ለምሳሌ፦ ለጫት ሱስ ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ተጋላጭ ናቸው! ብለን ብንነሳ የምክንያቱን ጥንካሬ የምንናረጋግጠው በModerator Variable አማካኝነት ነው፡፡

👍40
Qualitative_research_by_Francis_Karen_Tayl_z_lib_or.epub
1.2 MB
📚 QUALITATIVE RESEARCH IN THE HEALTH SCIENCES: METHODOLOGIES, METHODS, AND PROCESSES
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
👍12
Health Science Resea... by Jennifer Peat (z-lib.org).pdf
4.7 MB
📚 HEALTH SCIENCE RESEARCH: A HANDBOOK OF QUANTITATIVE METHODS
This informative text has been written as a user friendly research, reference and study tool.
Forming the research question,
Planning and conducting the study,
Preparing a grant application are covered.
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
This informative text has been written as a user friendly research, reference and study tool.
Forming the research question,
Planning and conducting the study,
Preparing a grant application are covered.
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
👍9❤1
Essentials of Resear... by Geoffrey R. Marczyk ... (z-lib.or.pdf
2.6 MB
📚 ESSENTIALS OF RESEARCH DESIGN AND METHODOLOGY
📒Essentials of Research Design and Methodology contains
✒️Practical information on how to design and conduct scientific research.
✒️Identifying research topics and variables and selecting research approaches,l
✒️ Data collection and assessment strategies
✒️ Interpretation methods, and important ethical and legal considerations.
📋 Perfect for courses on research design, this volume is also must-reading for anyone conducting research as well as consumers of research data.
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
📒Essentials of Research Design and Methodology contains
✒️Practical information on how to design and conduct scientific research.
✒️Identifying research topics and variables and selecting research approaches,l
✒️ Data collection and assessment strategies
✒️ Interpretation methods, and important ethical and legal considerations.
📋 Perfect for courses on research design, this volume is also must-reading for anyone conducting research as well as consumers of research data.
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
👍12😁2❤1👎1
Research Design Qua... by John W. Creswell J... (z-lib.or.pdf
5.5 MB
Research Design: Qualitative, Quantitative, and Mixed Methods Approaches.
Best book for understanding research.
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
Best book for understanding research.
S E R V I C E S ማማከር
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
Any other Questions
———
✒️ አሁኑኑ ይደውሉ
+251920256875
OR
Telegram 👉 @rese100arch
SHARE to you friends.
Don't Miss out!
Join on telegram
👇👇👇Join👇👇👇
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
https://t.me/researchRC
👍23❤5😁1
Research_Methods_for_Business_Students_by_Mark_Saunders_Philip_Lewis.pdf
138 MB
Research methods for business Students
✅Choosing your topic,
✅ Reviewing the literature,
✅ Understanding philosophies,
✅ Research design
✅ Data collection and analysis
✅ Report writing and presenting your research
✅Are you overwhelmed by questions
⁉️How do I choose my topic?'
⁉️'I'm confused by all these different philosophies'
⁉️'How need to collect my data?
⁉️what do I do first?'
⁉️'When and what do I need to write? . . .
💯Then, open this book to discover
©research_con
#share

👍31❤6
ለተመራቂ ተማሪዎች
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርቤያለሁ!
✅ Automatic References
✅ Automatic List of tables
✅ Automatic List of figures
✅ Citation እንዴት እንሰራለን?
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
https://youtu.be/VujbubSHkZs
ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
✔️ Automatic Tables of Content.
✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ
https://youtu.be/aB-z5uKq75U
~><~~~~
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን ይማሩ!

YouTube
ለማስተርስና ለዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች Automatic Reference, Citation, List of Table, List of figures ምርጥ ቪዲዮ ክፍል 2
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ ነገ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርቤያለሁ!
✅ Automatic References
✅ Automatic List of tables
✅ Automatic List of figures
✅ Citation

https://youtu.be/VujbubSHkZs…

👍29👎1
IBM SPSS Statistics 26.0.iso
1 GB
💖 IBM SPSS Statistics 26.0
untuk 32 + 64 bits
IBM® SPSS® Statistics is the world’s leading statistical software used to solve business and research problems by means of ad-hoc analysis, hypothesis testing, and predictive analytics. Organizations use IBM SPSS Statistics to understand data, analyze trends, forecast and plan to validate assumptions and drive accurate conclusions.

👍37
ለተመራቂ ተማሪዎች
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ ነገ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርባለሁ!
✅ Automatic References
✅ Automatic List of tables
✅ Automatic List of figures
✅ Citation እንዴት እንሰራለን?
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VujbubSHkZs
ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
✔️ Automatic Tables of Content.
✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/aB-z5uKq75U
~><~~~~
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን ይማሩ!
የ YouTube ቻናል ሊንክ
👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ ነገ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርባለሁ!
✅ Automatic References
✅ Automatic List of tables
✅ Automatic List of figures
✅ Citation እንዴት እንሰራለን?
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VujbubSHkZs
ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
✔️ Automatic Tables of Content.
✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/aB-z5uKq75U
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን ይማሩ!
የ YouTube ቻናል ሊንክ
👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
YouTube
ለማስተርስና ለዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች Automatic Reference, Citation, List of Table, List of figures ምርጥ ቪዲዮ ክፍል 2
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ ነገ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርቤያለሁ!
✅ Automatic References
✅ Automatic List of tables
✅ Automatic List of figures
✅ Citation
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
https://youtu.be/VujbubSHkZs…
✅ Automatic References
✅ Automatic List of tables
✅ Automatic List of figures
✅ Citation
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
https://youtu.be/VujbubSHkZs…
👍28👏1😁1😢1

👍11