Research-ሪሰርች(ጁፒተር-Jupiter)
16K subscribers
34 photos
2 videos
305 files
430 links
🔷 Business proposal
🔷 Proposal(Masters)
🔷 Research ማማከር
🔷 survey questionnaire ለማዘጋጀት እናማክራለን
🛑 ለተመራቂዎች ተማሪዎች ጥሩ ርዕሰ እንዴት መምረጥ እንዳለባችሁ እናማክራለን!
Download Telegram
CONTENTS OF VARIOUS PARTS OF THE THESIS
note there are some sections i chose to leave out in the struture because they are mostly optional or not neccesary. I will mainly discuss the ones in the structure

🔷TITLE PAGE
This section is the first page of the thesis. It contains:
Approved title of the thesis
▪️Author's name
▪️Department
▪️Degree to be attained and
▪️The School

🔹ABSTRACT
The abstract shall not be more than 200-300 words depending on the type of degree and shall contain the following:
▪️A brief statement of the specific objectives and envisaged contributions of the research work.
▪️ A brief statement of research methodology used (principles only) including methods of data analysis
▪️A brief straight-to-the-point summary of specific findings
▪️A statement of implications of the findings
NOTE: It may be placed at the top but it is written at the end of the work

🔹ACKNOWLEDGEMENTS
The author shall acknowledge in his/her own words the assistance given by others during the research work and the preparation of thesis.

🔹TABLE OFCONTENTS
This shall contain a list of all the major component parts of the thesis and the respective pages on which they begin, starting with report.

🎓MAIN BODY🎓

⚜️CHAPTER 1️⃣ (Introduction)
This chapter shall be devoted primarily to justifying the research work. Accordingly, the chapter shall contain:
▪️A general overview of the background, concept, general objectives and scope of theresearch. This may include statementof the problem, significance/purpose of study.
▪️Specific objectives of the research work orworking hypothesis, as the case may be.
▪️Specific proposals (statements only) on how toachieve the specific research objective test the working hypothesis above
▪️Scope and limitation of the research

⚜️CHAPTER 2️⃣ (Literature Review)
This entails an exhaustive but incisive, coherent and up-to-date review of relevant literature in the research area. The candidate is expected to show a high proficiency in information retrieval and interpretation. The literature review shall be geared towards justifying the defined objectives of the research. Consequently, the style of presentation of retrieved information and their interpretation shall be purposeful, directed solely at establishing the premises for the research work

⚜️CHAPTER 3️⃣ (Methodology)
👉🏿This chapter shall contain a list of rare/highly specialized materials and a detailed description of the methods employed in the research work. In the Materials section shall be listed chemicals, reagents, living organisms and other biological materials, apparatuses/gadgets, and equipment that are not used routinely in the laboratory. General or routine laboratory materials used in the work shall be given within the context of
description of the methods. Candidates shall comply with current international conventions on nomenclature and identification of scientific materials in their sub- disciplines.

Under Method section shall be described all the experimental methods used in the work. Only new methods developed by the candidate shall be described in full. Where an established published method was used unmodified, candidate shall merely cite the relevant reference. However, where an established method
has been modified or adapted by the candidate, candidate shall describe the extent to which the method was modified or adapted. In describing the methods, candidate shall state all the special precautions taken in the course of applying the methods as well as the statistical methods used in analyzing the data.

👉🏿Irrespective of the disciplines where the method used was primarily library search or purely theoretical, there need not be a separate chapter on Method/Methodology. The description of the method can be incorporated into the introduction or literature review chapter as a section
👍7
​​⚜️CHAPTER 4️⃣ (Data Analysis/Results)
The outcome of research shall be presented and explained in this section. Significant and novel findings shall be identified. The findings shall be stated in prose and references made to tables, figures or plates in texts. Details of numerical results shall be given either in the text, in a tabular form or as graphs or any combination of these. However, if the subject of the thesis and the findings are primarily of a qualitative nature, the above guidelines need not be followed. The findings may be presented in the descriptive and analytical models appropriate to the discipline.

⚜️CHAPTER 5️⃣ (Discussion)
This section shall be devoted to giving a comprehensive account of the findings of the research and relating them to published works. Special attention should be given to significant or novel findings.

⚜️CHAPTER 6️⃣ (Summary, Conclusion and Recommendations)
This chapter shall high-light the major findings of the research work and the inferences made from them. It shall incorporate a section on recommendations, including suggestions on areas of further work.

🔷REFERENCES
All references cited in the text shall be collated at the end of the thesis ... learn to reference
i advise use of microsoft inbuilt reference tool

🔷APPENDIX
The appendix is optional and if provided may contain the following.
▪️Matters relatedto data collection e.g. sample of questionnaires and other test instruments.
▪️Raw data for thesis based on questionnaires.
▪️Copies of author’s publication(s) from the research work.
▪️ Computer program, especially if it was written or modified by the candidate, and the output.

🔷GLOSSARY
The glossary if any, shall contain a list and explanations of foreign, indigenous, obsolete or technical words used in the text. Internationally accepted standard abbreviations of scientific names not spelt out in the text may be explained here. All other abbreviations of scientific names must be spelt out in the text at the point of first mention.
👍4
HOW TO WRITE A THESIS/DISSERTATION

We will start by addressing the basic differences between a proposal a master’s thesis and a dissertation

1️⃣RESEARCH PROPOSAL
Firstly, the research proposal is a written outline compiled for the purpose of laying out the research program. This document should detail the intentions and strategies of your research path in order to establish what the point and purpose of the entire range of experiments entails Basically your research proposal tells about the research you will conduct during your study

2️⃣MASTERS THESIS
Master’s Thesis is a final project done when pursuing master’s degree - which can be based on your research paper and demonstrates you knowledge of specific topic and level of your analytical and critical thinking.

3️⃣DOCTORATE DISSERTATION
Doctorate dissertation is a final project that leads to a doctoral degree. Here you need to contribute some kind of a new knowledge, which means you can use works of other authors only to guide you through your research process. You will also need to make a dissertation research proposal - the supervisory committee will ensure that you identified your research objective correctly, that it will have a significant impact in your field, and that you fully understand how to complete this research successfully.

🤙CONCLUSION
The proposal is simply a skeleton that show how the thesis or dissertation will be conducted and the thesis and dissertation are very similar except mainly for the level of education and the kinds of research done.
👍6👎1
Research (ምርምር) ምንድ ነው?
Williams (1963) ምርምር (Research) የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል Cerchrer የሚለውን የፈረንሳይኛ ቃል መሠረት ያደረገ ሲሆን ፍችው መፈለግ Search ወይም Seek የሚለውን አቻ ትርጉም ይዟል፡፡ ምርምር ለሚለው ቃል አንድ ወጥ ብያኔ የለውም፡፡ ምንም እንኳን አንድ ወጥ ብያኔ ባይኖረውም የተለያዩ ምሁራን የራሳቸውን ሀሳብ መሰንዘራቸውን አልቀረም፡፡
ይህን በተመለከተ የተለያዩ ምሁራን ስለምርምር ያስመቀመጡትን መገለጫ ከዚህ በታች ተዘረዝረዋል፡፡
1. #ምርምር በጣም ውስብስብ የሆኑ ችግሮችን በማቃለል የሰው ልጆችን ድንቁርና ለማስወገድ ሙከራ የምናደርግበት መንገድ ነው
2. #ምርምር የአንድን ነገር ምንነት ለመረዳትና እውቀታችንንም ለማስፋት የሚወጣንና የሚዘጋጅ ስርዓታዊ ጥያቄ ነው፡፡
3. #ምርምር ሰርዓታዊና ከስሜታዊነት ውጭ የሆነ የጥብቅ ምልከታ የትንተናና የምዝገባ ሂደት ነው፡፡ ምርምር ወደ ሳይንሳዊ ድምዳሜ ወደ ንድፈ ሀሳብና መርህ ቅመራ ደረጃ በመድረስ፣ በመጨረሻ ክስተቶችን ለመቆጣጠርና ለመተንበይ የሚያስችል መሳሪያ ነው ማለት ይቻላል
4. #ምርምር አንድ መሰረታዊ ችግር የሚተነተንበትና ሂሳዊ በሆነ መንገድ የሚገመገምበት እንቅስቃሴ ነው፡፡
5. ማንኛውም በስርዓት የተደራጀ ክትትልና ፍተሻ በምርምር ስር ሊጠቃለል ይችላል፡፡
በሌላ በኩል ያለው (1998 ፣2) እንዳወቅ ምርምር ሳይንሳዊ ዘዴን መሠረት አድርጐ ማህበራዊ፣ አካባቢያዊ ትምህርታዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት ወይም በተለያዩ መስኮች አዳዲስ ትዎሪን ( እውቀትን ) ለማፍለቅ በሰዎች ወይም በሌሎች ማናቸውም ነገሮች ላይ የሚካሄድ የእውቀት ዘርፍ ነው፡፡
ከላይ በምሁራኑ እንደተገለፀው የምርምርን ምንነት የበለጠ ለመረዳት ባህርያቱን መገንዘብ ጠቀሜታ እንዳለው ይታመናል፡፡ ስለዚህ ቀጥሎ ባህርያቱን ለመቃኘት እንሞክራለን፡፡ ከላይ የተዘረዘሩትን የምርምር ምንነት የሚገልጽ ብያኔዎች መሠረት በማድረግ አንድ ብያኔ ስጥ /ጭ /፡፡
1.2. የምርምር ባህርያት
በርካታ የምርምር ባህርያት ይዘረዘራሉ ከነዚህ ባህርያት ዋና ዋናዋቹ ቀጥሎ ቀርበዋል፡፡
ሀ. ተጨባጭና ተጠያቂያዊ ነው ( ምርምር ሳይንሳዊ ነው)
ምርምር በምልከታና በሙከራ ላይ የተመሰረት ስለሆነ ተጨባጭነት ያለው እውነታ በመሆኑ ማረጋገጥ የሚቻል ነው፡፡ የተወሰነ ህግጋትንም በቅደም ተከተል መከተሉ ተጠያቂያዊ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ ይህም የሚያመለክተው አንድ ክፍል ለሌላው መሠረት መሆኑን ነው፡፡
ለ. በስርዓት የተደራጀ ዘዴ የሚከተል ነው
ምርምር ለማካሄድ መጀመሪያ መነሻ ጉዳይ ወይም ችግር መኖር አለበት በችግሩ ዙሪያ ርዕስ ይመረጣል፡፡ ከተመረጠ በኋላ ርዕሱን ማጥበብ ወይም ስፋት ይቻላል፡፡ ርዕሱ እንደተስተካከለ ከርዕሱ ጋር ተዛማድነት ያላቸውን ጽሁፎች አንብቦ ከጥናቱ ጋር ማዛመድና በመጨረሻም መረጃዎችን አሰባስቦ ጥናቱን ማቀናበር፣ መተንተን እና መደምደሚያ ላይ በመድረስ አስተያየት ይሰጣል፡፡ ምርምር በስርዓት የተደራጀ ዘዴ የሚከተል መሆኑን ያለው (2000 ፣3) ብዙዎቹ ምሁራን የሚስማሙባቸው ናቸው በማለት በዝርዝር ያስቀመጧቸው ነጥቦች እንደምሳሌነት የሚቀርቡ ናቸው፡፡
1. የምርምሩን መንስኤ ችግር ለይቶ ማወቅ
2. የተዛማጅ ጽሁፎችን መከለስ፣ማንበብና ማቀነባበር
3. የምርምሩን ጥያቄዎች ወይም መላምቶች መለየት
4. የመረጃ ምንጭን ( ናሙናን ) መለየት፣ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎችን መወሰንና ማዘጋጀት፣ መረጃ መሰብሰብ
5. መረጃዎቹን መተንተንና መተርጐም
6. ማጠቃለያ መደምደሚያና የውሳኔ ሀሳብ ማቅረብ ናቸው፡፡
ሐ . ተቀባይነት ያለው ሊረጋገጥ ( ሊደጋገም ) የሚችልነው፡፡
ምርምር ተቀባይነት አለው ሲባል በተወሰነ ናሙና ላይ ተመስርቶ የተገኘ ውጤት ለበርካታ አካባቢዎች እውነታዊነቱ በተግባር ሊረጋገጥ የሚችል ነው፡፡ ይህውም ማንኛውም ምርምሩን አንብቦ መረዳት የሚችል ሰው የተገኘውን ውጤት ዳግም ማምጣት የሚችል መሆኑን
ይጠቁማል፡፡
በአጠቃላይ ምርምር የአሁኑን ወይም ከዚህ ቀደም የተከሰቱ ነገሮችን ብቻ ሳይሆን ወደፊት ሊከሰት
ስለሚችል ነገርም የመተንበይ ባህርይ አለው፡፡ ስለዚህ አንድ ተመራማሪ በሙያው የሰለጠነ፣ ሙያ
የሆነ ስነምግባር ያለው መሆን ይገባዋል፡፡
1.3. የምርምር አይነቶች
የምርምር ብያኔ የተለያዩ እንደመሆኑ ሁሉ የምርምር አይነቶች የሚለውን ጽንሰሀሳብም በተለያየ የአፈራረጅ መንገድ ሲከተሉ ይታያል፡፡ በይበልጥ የሚዘወተሩትና የሚጠቀሱት ዋና ዋና የምርምር አይነቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. ገላጭ ምርምር (Descriptive Research)
2. ታሪካዊ ምርምር (Historical Research)
3. ሙከራዊ አልባ ፍትነታዊ ምርምር (Quasi- Experimental Research)
4. ሙከራዊ ምርምር (Experimental Research)
5. ተግባራዉ ምርምር (Action Research)
ከላይ የተዘረዘሩትን የምርምር አይነቶች የመጀመሪያዎቹን ማለትም ገላጭ ምርምርና ታሪካዊ ምርምር በዚህ ክፍል ለመቃኘት እንሞክራለን፡፡
1. ገላጭ ጥናት (Descriptive_Research)
አለም (1997 ፣ 148) ቤስት (1981 ፣ 25) ን ጠቅሶ እንደገለፀው # ገላጭ ምርምር ገለፃን ትንታኔንና
አተረጓጎምን መሰረት የሚያደርግ ሲሆን በሁለት ተለዋዋች መካከል የሚኖረውን ተዛምዶ እያወዳደረና እያነፃፀረ ሊመለከት ይችላል በዚህ ሂት ውስጥ መረጃዎችን ከተለያዩ ምንàች የሚያሰባስብ ሲሆን፣ ትኩረት ግን የአንዱን ተጨባጭ ሁኔታ ትክክለኛ ባህሪይ መግለጽ ወይም ማሳወቅ ይሆናል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ዳንኤልና ሌሎች (1994 ፣ 17) እንደገለፁት ገላጭ ምርምር የሚከተው ባህሪ አለው፡፡
ገላጭ ምርምር የአንድን ጉዳይ ወይም ክስተት ወቅታዊ ሁኔታን በግለጽ በማሳየት ላይ ያተኩራል፣ ገላጭ ምርምር መላምቴችን መቅረጽና መፈተሽን ያካትታል፡፡ ገላጭ ምርምር ቋሚና አስተማማኝ መረጃ ለማግኘት ክስተቶችን በአሉበት ተፈጥሮአዊ አካባቢ ይመረምራል ተጨባጭ መረጃዎች ላይ በመመስረት ትክክለኛ መደምደሚያዎችን ይሰጣል፡፡ እውነታን በመፈለግ ላይ ብቻ ሳይሆን ጠቃሚ የሆኑ የዕውቀት መርሆዎችንና ለችግሮችም መፍትሔ በመፈለግ ላይ ያተኩራል፡፡
መረጃ መሰብሰብ ብቻ ሳይሆን መለካት፣መመደብ፣መተንተን
፣ማነፃፀርና መተርጎምን ያካትታል፡፡
በገላጭ ምርምር ስር ሊመደቡ የሚችሉ የምርምረ አይነቶች አሉ፡፡ እነሱም
ሀ. አሳሽ /ቃኝ/ ጥናት (Survey Study)
ለ. ውስን /ንጥል / ጥናት (Case Study)
ሐ . ተንታኝ ወይም አዛማጅ ጥናት (Correlation Studies)
መ . ዕድገትን አመልካች ጥናት (developmental Studies)
ሀ. አሳሽ ጥናት፡- በዚህ የምርምር ስልት የሚጠናው ችግሮችን ወይም ሁኔታዎችን ጠቅለል ባለ መልኩ የሚዳስስና አጠቃላይ ግንዛቤን የሚሰጥ ነው፡፡ አሳሽ ጥናት ብዙውን ጊዜ የሚጠቅመው በአንድ ጉዳይ ላይ ጠለቅ ባለ ሁኔታ መረጃዎች ለመሰብሰብ ሰላ ያለ አካባቢን ለመዳሰስ የሚያስችል በመሆኑ በቁጥር የተደገፈ መረጃዎች ማስገኘቱ በገላጭነቱ ዝርዝር የሆነ መረጃ ማስገኘቱ ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው፡፡
👍21👎1🔥1
☝️☝️☝️የቀጠለ☝️☝️☝️
ለ. ውሰን ጥናት፡- ይህ ስልት የአንድን ሰው፣ቤተሰብ፣ ቡድን፣ማህበረሰብ ሆስፒታል /ት /ቤት ወዘተ… ድርጊት ወይም ሁኔታ በዝርዝርና በጥልቀት የሚያጠና የጥናት አይነት ነው፡፡
ሐ . ተንታኝ ወይም አዛማጅ ጥናት፡- የዚህ አይነቱ ምርምር ስልት በሁለት ወይም ከሁለት በላይ ጉዳዮች መካከል ያለውን የዝምድና ደረጃ ለማጥናት የሚያገለግል የአጠናን ዘዴ ነው፡፡
መ . ዕድገትን አመልካች ጥናት፡- በተከታተይ ለረጅም ጊዜ ክትትል በማድረግ የሚታየውን
ሁኔታ በመከታተልና በመመዝገብ የሚደረግ ጥናት ነው፡፡
2. ታሪካዊ ምርምር
ታሪካዊ ምርምር ስላለፈ ነገር እንዴት እንደነበረ፣ ምን እንደነበረ፣ማን ምን እንዳከናወነ፣ ወዘተ የሚያጠና የምርምር አይነት ነው፡፡ በዚህ የምርምር አይነት ተመራማሪው የነበረውን ነገር ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች በማጣቀስ መግለጽና በተወሰነም ደረጃ ምክንያታዊ የሆኑ ጉዳዮችን በማንሳት መልስ ለመስጠት ይሞከራል፡፡
ታሪካዊ ምርምር ያለፈን ነገር መሠረት በማድረግ የዛሬን የምንገነባበት የወደፊቱን የምንተነብይበት በሆኑ ተመራማሪው መረጃዎችን ከሁለት ዋና ምንàች ሊያገኝ ይችላል፡፡ እነሱም፡ -
1. የመጀመሪያ ደረጃ የመረጃ ምንጭ (Primary data Sources)
2. የሁለተኛ ደረጃ የመረጃ ምንà ች (Secondary data Sources)
የመጀመሪያ ደረጃ የመረጃ ምንጭ የሚባሉት ጉዳዩ ሲከሰት ወይም ሲፈጠር የተመለከቱ ወይም የሰው ስዎች ወይም እነዚህ ሰዎች የጻፏቸው መጻሕፍት፣ጋዜጦች፣መጣጥፎች አና የተለያዩ ጽሁፎች ናቸው፡፡
በዚህም ስር ሊጠቃለሉ የሚችሉት
ሀ. የግል ማህደሮች፡ - የትምህርት ማስረጃዎች፣ የግል የሕይወት ታሪክ፣ ደብዳቤዎች፣ የምርምር መጣጥፎች፣ የቀን ማስታወሻዎችና መጻሕፍት ወዘተ ናቸው፡፡
ለ. ኦፌሴሊያዊ ማህደሮች፡- እነዚህ ማህደሮች በመንግሥት አካላትና መስሪያ ቤቶች ወይም በተለያዩ ድርጅቶች አማካይነት የሚዘጋጁ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፡ - ሕገ- መንግሥት፣
ሕጎችና ደንቦች፣ የፍርድ ቤት የክስ መዛግብትና ውሳኔዎች፣ ቃለ ጉባኤዎች፣ የንግግር ረቂቆች ወዘተ ናቸው፡፡
ሐ . የተቀረፁ ሰነዶች፡- የተቀረፁ መዛግብት ከሌላ የተቀዱ ሳይሆኑ በፎቶግራፍ የተነሱ በቪዲዮ ካሚራና በቴፕ የተቀረፁ መረጃዎች ናቸው፡፡
መ. ቅሪት አካላትና ነባር ቅርሶች፡- ነባር ቅርሶችና ቅሬተ አካላት አጥኝው ራሱ የሚመለከታቸውንና ተጨማሪ መረጃዎችን እያካተተ የሚያጠናበት ሂደት ነው ።
👍181👏1
📣📣 GOOD NEWS‼️📣
❇️ በማንኛውም የትምህርት መስክ በማስተርስና የመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው፣ #የመመረቂያ_ፅሑፍ ለመስራት ልዩ ድጋፍና እገዛ ለሚፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች ሁሉ፥ ያሉበት ቦታ ሳይገድበን #ጥራት ያለው አገልግሎት #በተመጣጣኝ ክፍያና #በተፈለገው_ጊዜ የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
Contact us 👉👉@rese100arch
👉👉 +251920256875
👍26👏2
Research proposal Guideline.PDF
359.1 KB
ሪሰርች Guideline በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ!
👍91
የማስተርስ ተማሪ፣ የፒኤችዲ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪ ነዎት? ጥናታዊ ጽሁፍ(Research) እየሰሩ ነው? የሰሩት ሪሰርች ከፕላጃሪዝም ነጻ መሆኑን የሚያረጋግጡበት የኮምፒውተር አፕሊኬሽን ከዌብሳይቴ ማግኘት ይችላሉ።
👇👇👇ይጫኑ👇👇👇 http://mametechsolution.com/antiplagiarism-net-free-download
👍8👏2
Mendeley ይባላል ጥቅሙ Research በምትሰሩበት ግዜ ለሪሰርቻችሁ References የሚያዘጋጅላችሁ ሲሆነ ለሪፈረንስ የተጠቀማችሁትን ማንኛውንም Resources ወደ መንድሌይ ሶፍትዌር import በማድረግ ብቻ Automatic citationና References ይሰራላችኋል! ይጠቀሙበት! ዘመናዊ ሪሰርቸር ይሁኑ! በቅርቡ እንዴት እንደምንጠቀም በቪዲዮ ይዥላችሁ እቀርባለሁ!
ሪሰርች ስትሰሩ መንድሌይ ይጠቀሙ! ሶፍትዌሩን ለማግኘት
👇👇👇ይጫኑ👇👇👇
https://mametechsolution.com/mendeley-desktop-1-19-8-crack-serial-number/?amp=1
👍8
#ወሳኝ #ነገሮች #ለተመራቂ #ተማሪዎች
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርቤያለሁ።
Automatic References
Automatic List of tables
Automatic List of figures
Citation
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!

https://youtu.be/VujbubSHkZs

ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
✔️ Automatic Tables of Content.
✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ

https://youtu.be/aB-z5uKq75U
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን ይማሩ!
የYouTube channel Subscribe በማድረግ ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
በቴሌግራም ቻናሌ ጥሩ ጥሩ ትምህርታ አዘል መረጃዎችን ያግኛሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology
👍9
በጥራት የሚሰራ ሪሰርች የት ነው የሚያገኙት?
ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
ለመጠይቅ - Questionnaire
ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Interpretation and presentation

------------------------------------

ያናግሩን @rese100arch

+251920256875
👍61
በጊዜ ማጣት ወይም በሌላ በተለየ ምክንያት ትምህርታችሁ ላይ ድጋፍ ለምትፈልጉ የዲግሪ እና የማስተርስ ተማሪዎች እንረዳችሆለን፡፡ እኛ ጋር ያሉ አገልግሎቶች:
- Masters thesis paper help
- Research Paper guide
- Data Analysis
- Article Review
- Report writing
- Term paper
- any assignments and exam help
- ሌሎችንም ይጠይቁ

አሁኑኑ ያናግሩን
በቴሌግራም ያናግሩን @rese100arch

+251920256875
👍8🥰1
Thesis Proposal guideline.pdf
335.5 KB
Proposal Guide በማውረድ መጠቀም ይችላሉ!
አሁኑኑ ያናግሩን
በቴሌግራም ያናግሩን @rese100arch

+251920256875
👍6👏1
CHI SQUARE TEST

ይህ test አይነት በሁለት Categorical variables መካካል Association መኖር አለመኖር Test የምናደርግበት ነው፣

ለምሳሌ
Alcohol drinking ( yes/No) ከ Covid- 19 Death ( Yes/No) ጋር Association መኖር አለመኖሩን test ለመድረግ ልንጠቀምበት እንችላለን ።

ሁለቱም variable categorical ከሆነ ነው፣

ምንም እንኳ. Non parametric test ብሆንም የራሱ assumption አለ፣ ወይም ይህን test ለመጠቀም ሊሟሉ የሚገቡ ቅድማ ሁኔታዎች አሉ፣

ASSUMPTIONS

1⃣the catagory should be mutually exclusive ( አንዱ ከሌላው category ጋር overlap ማድረግ የለበትም)

2⃣Data(subject) must not be measured over time) የአንድ ሰው መረጃ አንድ ጊዜ ብቻ እንጅ በጊዜ ሊዩነት የተሰበሰበ Data መሆን አይችልም፣

3⃣Data should be in certain category ( በcategory የተቀመጠ ሊሆን ይገባል)

4⃣ Expected cell value should not be less than #5 for 80% of the cell and a single cell value should Not be less than #1. ማለት ብዙ Sample ሊኖር ይገባል፣ ይህን ለመረደት ስለ Two by Two table እና ስለ Expected vs observed Frequency ማውቅ ያስፈልጋል። ስለዚህ ይህ Assumption Expected frequencyን ይመለከታል ።

ይህ Assumption የማይሟላ ከሆነ ሌሎች መንገዶችን መጠቀም ይቻላል፣ ለምሳሌ Fisher exact test

A‌N‌A‌L‌Y‌S‌I‌S‌ and interpretation using SPSS Or STATA

➡️ Spss or Stata ከሚሰጣችሁ output, Pearson chi square እና (Assmp. Sig.2) የሚል ቁጥሮችን ተመልከቱ ፣

ከዚያም (Assmp.sig.2) or P-value ማለት ነው፣ ይህ ቁጥር ከ 0.05 በታች የሚሆን ከሆነ፣ በሁለቱ variables መካካል Association አለ ማለት እንችላለን ፣


የchi square test ዋና ችግር Third variable Effect ከግምት አያስገባም።

በሚቀጥለው ስለ Logistic regression model እንመለከታለን ።

#Share
በጥናትና ምርምር ዙሪያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን ፣
+251920256875 ሄሎ በሉን።
ያናግሩን @rese100arch
👍10
Referencing & Citation ምንነት!
ዛሬ ስለ APA/ Harvard style ስለሚባለው እንመልከት በሚቀጥለው ስለ Vancouver እመለሳለሁ ።

♻️Harvard style እና APA Style Author-Data style System የሚከተሉ ስሆኑ፣ በጣም ተመሳሳይ ናቸው፣ ነገር ግን የተወሰኑ ልዩነት አላቸው።ልዩነቶቹን እመለስበታለሁ ።

✳️ሁለቱም በጽሁፋችሁ(Citation) ላይ የሚቀመጠው Author እና year ነው። የአጻጻፍ ላይም በጣም ተመሳሳይነት አላቸው ።

❇️APA/Harvard በጣም ተመሳሳይ ስለሆኑ አንድ ላይ እንመልከት፣ የAPA እና Harvard ልዩነት በሚቀጥለው ጽሁፍ አቀርበለው።

1⃣ ባparagraph መጀመሪያ የAuthor name ስገለጽ ከታች በለው መልኩ Cite በመረግ መጀመር ይቻላል።
👇👇👇👇👇
Cormack (1994) states that "when writing...".
OR
Smith (1946) and Jones (1948) have both shown ...
OR
Further research (Green, Harris and Dunne, 1969) showed...

2⃣ከparagraph መጨረሻ ላይ ስሆን
፣በዚህ ጊዜ ከጽሁፉ መጨረሻ ላይ ከታች እንደለው መስቀመጥ ይቻላል።
👇👇👇👇
After the paragraph (Cormack, 1994)

3⃣ብዙ Authors አንድ ጽሁፍ ላይ ከሆነ፣ et al የሚለውን እንጠቀማለን ፣
ለ Harvard ከሶስት በላይ የሆኑ Authors ስሆን et al የምንጠቀመው ፣ ለ APA ደግሞ ከሁለት በላይ ስሆን et al የሚል ጽሁፍ በመጨመር Cite መድረግ ይቻላል
👇👇👇👇
Green, et al. (1995) found that the majority ...

ወይም ከ paragraph መጨረሻ ላይ (Green, et al., 1995)

4⃣የብዙ Authors የተላያዩ ጽሁፎችን በአንድ አንቀጽ(paragraph)Cite መድረግ ስያስፈልግ

👇👇👇👇
Recent research (Collins, 1998; Brown, 2001; Davies, 2008) shows that...

ወይም ከparagraph መጨረሻ ከታች በለው መሠረት የሁሉንም ጻሀፊዎች ስም በመጥቀስ መስቀመጥ ይቻላል
👇👇👇👇
(Collins, 1998; Brown, 2001; Davies, 2008)

5⃣አንድ Author ብቻውን የተላያዩ ጽሁፎችን በተላያያ ጊዜ(ዓመት) የጻፈውን ለመስቀመጥ ስሆን ደግሞ

👇👇👇

as suggested by Patel (1992; 1994) who found that...

6⃣የተላያዩ ጽሁፎች በአንድ Author በተመሳሳይ ጊዜ(ዓመት ስሆን
👇👇👇
Earlier research by Dunn (1993a) found that...but later research suggested again by Dunn (1993b) that ...

7⃣Author (ጻሀፊው) ባይተወቅስ? ጻሐፊውን ለማውቅ ትግል ያስፈልጋል፣ ግን ይህ ባይሆን እና የግድ ጽሁፉ Cite ማድረግ አስፈላጊ ከሆነ፣ title በ italic ይጻፋል ከዓመተ ምህርት በፊት ግን Anon.. የሚል ይሁፍ እንጠቀማለን ።
👇👇👇👇
Marketing strategy (Anon., 1999)

8⃣Second hand referancing( cross referencing) የሚበል አለ፣ ይህ ማለት ሌላ ሰው Cite ያደረገውን ነገር ግን በእናንተ እጅ ላይ የሌላውን ጽሁፍ ከሌላ ጽሁፍ ላይ ስተገኙ፣ እና Cite ስታደርጉ ነው
👇👇👇

Research recently carried out by Brown (1966 cited in Bassett, 1986) found that ...

ወይም በ paragraph መጨረሻ ላይ፣
(Brown, 1966 cited in Bassett, 1986, p.142)

ይህ ማለት፣ Brown በጻፈው አድስ ጽሁፍ ውስጥ Bassett የጻፈውን Cite አድርጓል፣ እናንተ ግን ከ brown ዶክሜንት ውስጥ የ Bassettን ሀሳብ ስትወስዱ ነው፣ ነገር ግን የBassett ዶክሜንት በእጀችሁ የለም፣ ወይም አለነባባችሁም ማለት ነው፣

🚫ይህ መንገድ ግን አይመከርም፣ በብዙ ምሁራን ዘንድም ተቀባይነት የለም።

9⃣ ጊዜ ወይም year የሌላው ከሆነስ? ከAuthor ቀጥሎ n.d. የሚል ተቀጽላ እንጠቀማለን፣
👇👇👇👇

Smith (n.d.) has written and demonstrated......

🚫ነገር ግን Author ወይም year የሌላውን ጽሁፍ እንደ Reference እንድንጠቀም አይመከርም ።

⚠️ሁለቱም Author እና Year የሌላው ቢሆንስ🤪🤪🤪😝😝😝

APA vs Harvard citation

ከዚህ በፊት እንደተመለከነው ፣ APA እና Harvard Style በጣም ተመሳሳይ ስሆኑ፣ ትንሽ ልዩነት አለችው ። ልዩነቱን እንመልከት፣

💹ከ paragraph መጨረሻ( intext citation)

APA: (Shadid, 2020)
Harvard: (Shadid 2020)

💹Page Number ለማሳየት

APA:(Armstrong, 2015, pp. 3-17)
Harvard:(Armstrong 2015: 3-17)

💹ለብዙ Authors et al አጠቀቀም ይለያያል። et al አጻጻፍም ትንሽ ይላያያል et al የሚለውን ተመልከቱ
👇👇👇👇

APA: use (et al.,) for more than two authors
Harvard: use (et al.) for more than three Authors

💹Referancing

APA: Ryan-Flood, R., & Gill, R. (2010). Secrecy and silence in the research process: Feminist reflections. Routledge.

Harvard : Ryan-Flood, R., and Gill, R. 2010. Secrecy and Silence in the Research Process: Feminist Reflections. London: Routledge

ነገር ግን ያላቸው ልዩነት ውስን ቢሆንም፣ ይህ ብቻ አይደለም ።
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ ነገ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርቤያለሁ!
Automatic References
Automatic List of tables
Automatic List of figures
Citation
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!

https://youtu.be/VujbubSHkZs

ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
✔️ Automatic Tables of Content.
✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ

https://youtu.be/aB-z5uKq75U
#share
©resrch
👍27🔥1👏1
የአክሽን ሪሰርች እና የኬዝ ስተዲ ልዩነቶች
=====================
አክሽን ሪሰርች (Action research) የምንለው አንድን አፋጣኝ እና አንገብጋቢ ችግርን ለመፍታት ወይንም መፍትሄ ለመስጠት የምሰራው የምርምር ስራ አይነት ነው። ለምሳሌ በትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎች ባህርይ ሲለወጥ ለምን እንደተለወጠ፣ ምክንያቱ፣ ያስከተለው ችግር፣ እንዲሁም መፍትሄውን ለማመላከትና በመፍትሄው መሰረት እርምጃ ለመውሰድ እንጠቀምበታለን። አክሽን ሪሰርች በአብዛኛው ትኩረቱ ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሄ መስጠት ላይ ብቻ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ኬዝ ስተዲ (Case study) የምንለው አንድን ችግር በበቂ ሁኔታ ለመረዳት፣ ረጅም ግዜ ወስደን፣ ችግሩን በጥልቀት በመመርመር የምንሰራው የምርምር ስራ አይነት ነው። ብዙ ግዜ ለችግሮች መፍትሄ መስጠት ላይ አያተኩርም። ችግሮቹን ግን በበቂ ሁኔታ እንድንረዳ ያደርገናል።
👍16
📣📣 GOOD NEWS‼️📣
❇️ በማንኛውም የትምህርት መስክ በማስተርስና የመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው፣ #የመመረቂያ_ፅሑፍ ለመስራት ልዩ ድጋፍና እገዛ ለሚፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች ሁሉ፥ ያሉበት ቦታ ሳይገድበን #ጥራት ያለው አገልግሎት #በተመጣጣኝ ክፍያና #በተፈለገው_ጊዜ የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
Contact us 👉👉@rese100arch
👉👉 +251920256875
👍3
CHARACTERISTICS OF A GOOD ESSAY

A good essay will have the following characteristics:

Content

• A clear theme with evidence of background research
• A well organised structure with
📌o a clear introduction
📌o a well-structured argument
📌o a clear conclusion

• Good use of paragraphs
• Use of a range of discourse markers
Good use of sources in the text including use of summary, paraphrasing or quotation
• Evidence of a critical approach to the reading sources


Language

• A good range of lexis
Accurate use of lexis
• A good range of grammatical and sentence structures
• Accurate use of grammatical and sentence structures
• Appropriate use of a suitable formal academic style
• Avoidance of redundancy

Presentation
• Suitable layout and presentation, including:
📌o cover page:
▪️ module name & number
▪️ tutor name
▪️ student number (not name)
▪️ date of submission
▪️ word count o page numbers
📌o student number (not name) on every page
📌o use of paragraphs, not headings, bullet points or numbering o double line spacing o maximum font size 12
• Acknowledgement of sources in the text (in-text referencing)
• Accurate list of references at the end of the essay

PLEASE NOTE THE GIVEN INSTRUCTION AS WELL AS THE REQUIRED REFERENCES STYLE ALWAYS OVERRIDE THE PRESENTATION
👍8
Thematic Analysis

ይህ አንዱ የQualitative data analysis. መንገድ ስሆን፣ በብዛት እንጠቀማለን ።

በዚህ መንገድ ጻሐፊው ተመሳሳይ ሀሳብ፣ ርዕስ ወይም ትርጉም ያለቸውን texts(idea) በአንድ ረድፍ(ቡድን) በመድረግ ሪፖርት ይጻፋል ።

Steps to conduct thematic analysis

ይህን መንገድ ስንጠቀም መከተል ያለብን ቀደም ተከተሎችን እንመልከት፣

💠Step 1: Familiarization

💠The first step is to get to know our data. It’s important to get a thorough overview of all the data we collected before we start analyzing individual items.

💠በአጭሩ በዚህ Step ስለ መረጃው አጠቃላይ ነገር ማውቅ ነው፣ ማለትም
ድምጽን መገልበጥ(transcription) በተላይ Audio record የተደረገ ከሆነ፣ ከድምጽ ወደ ጽሁፍ መገልበጥ ፣

💠ጽሁፍ ትርጉም የሚያስፈልገው ከሆነ መተርጎም(translation)፣ እና ጽሑፉን በማንበብ እና የመጀመሪያ ማስታወሻዎችን መውሰድ እና በአጠቃላይ መረጃውን በደንብ ማወቅን ሊያካትት ይችላል ፡፡

Step 2: Coding

Next up, we need to code the data. Coding means highlighting sections of our text – usually phrases or sentences – and coming up with shorthand labels or “codes” to describe their content.

ኮድ ማስጣት ማለት በጽሁፍ ውስጥ ተመሳሳይ ሀሳብ፣ ትርጉም ያላቸውን ጽሁፎች ወይም ቃላት በአንድ አይነት ቀላም ማቅላም ማለት ነው፣

እያንዳንዱ ኮድ በዚያ የጽሑፍ ክፍል ውስጥ የተገለጸውን ሀሳብ ወይም ስሜት ይገልጻል ፡፡ ይህም ተመሳሳይ ሀሳብ በአንድ አይነት ቀላም መቅላም።

ሁሉንም መረጃዎች በቡድን ወደ ተለዩ ቡድኖች በአንድ ላይ አድርገን ዋና ዋና ነጥቦችን እና የጋራ ትርጉሞችን በተላይ በተላይ በመድረግ ቡድን መፍጠር እንችላለን ።

ስለዚህ በዚህ step ተመሳሳይ ሀሳብ ያላቸውን ጽሁፎች በአንድ አይነት ኮድ(color) ሰጥተናል ማለት ነው።

Step 3: Generating themes

Next, we look over the codes we’ve created, identify patterns among them, and start coming up with themes.

አሁን ደግሞ የለያናቸውን ኮዶች፣ ወይም ተመሳሳይ ጽሁፍ/ሀሳብ በድጋሚ የሚመሳሳሉትን ኮዶች ወደ ሌላ ቡድን ወይም theme እንወስደለን።

Cods ወደ theme ስለዚህ አንድ theme ብዙ ኮድ ሊይዝ ይችላል ማለት ነው።

አንዳንድ ኮዶቻችን(ጽሁፍ/ሀሳብ) በጣም ግልፅ ያልሆኑ ወይም በቂ አግባብነት የላቸውም ይሆናል (ለምሳሌ ፣ በመረጃው ውስጥ ብዙ ጊዜ ስለማይታዩ፣ በተደጋጋሚ ጊዜ ያልተገለጹ) ፣ ስለዚህ እነሱ ሊወገዱ ይችላሉ።

በዚህ step ሀሳቦችን በአንድ ላይ በመድረግ theme መፍጠር ይኖርብናል።

🌐Step 4: Reviewing themes

🌐Now we have to make sure that our themes are useful and accurate representations of the data.

🌐ወደኋላ በመመለስ ዋና Data በማየት የአሁኑን theme መገምገምና፣ ከዚህ በታች የተገለጹትን ጥያቄዎች መጠይቅ ፣

Are we missing anything?
Are these themes really present in the data?
What can we change to make our themes work better?

🌐አሁን የእኛ ጭብጦች የመረጃው ጠቃሚ እና ትክክለኛ theme ውክል መሆናቸውን ማረጋገጥ አለብን ፡፡

🌐ምንም አይነት የምስተከከሉ ነገሮች ከሉ በዚህ step መስተከከል ይኖርብናል

Step 5: Defining and naming themes

Now that you have a final list of themes, it’s time to name and define each of them.

Theme ብለን የለያናቸውን እያንደንዱን ብድን ስም/ ትርጉም መስጣት፣ ይህንን ቡድን ልወክል የምችልና በቂ ትርጉም ልሰጥ የሚችል ርዕስ ለእያንደንዱ theme መስጣት፣

ስለዚህ ገጽታዎችን(theme) መሰየም ለእያንዳንዱ ጭብጥ አጭር እና በቀላሉ ሊረዳ የሚችል ስም መምጣትን ያካትታል ፡፡

🔰Step 6: Writing up

🔰Finally, we’ll write up our analysis of the data. Like all academic texts, writing up a thematic analysis requires an introduction to establish our research question, aims and approach.

🔰በመጨረሻም ስለ ውሂቡ ያለንን ትንታኔ እንጽፋለን ፡፡ ልክ እንደ ሁሉም የአካዳሚክ ጽሑፎች ፣ ጭብጥ ትንታኔን መጻፍ የምርምር ጥያቄያችንን ፣ ዓላማችን እና አቀራረባችንን ለመመስረት መግቢያ(introdution) ይጠይቃል ፡፡

🔰እንዲሁም መረጃውን እንዴት እንደሰበሰብን (ለምሳሌ በከፊል በተዋቀሩ ቃለ-መጠይቆች ወይም በክፍት የተጠናቀቁ የዳሰሳ ጥናት ጥያቄዎች) እና የአተገባበሩን ትንታኔ ራሱ እንዴት እንደያዝን በመግለጽ የአሰራር ዘዴን ማካተት አለብን ፡፡

🔰የውጤቶች ወይም የግኝቶች ክፍል ብዙውን ጊዜ እያንዳንዱን ጭብጥ(theme) በተራ ይመለከታል ፡፡ ከመረጃዎቹ ምሳሌዎችን በማስረጃነት ጨምሮ ጭብጦቹ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወጡ እና ምን ማለት እንደሆኑ እንገልፃለን ፡፡

🔰The results or findings section usually addresses each theme in turn. We describe how often the themes come up and what they mean, including examples from the data as evidence.

🔰Finally, our conclusion explains the main takeaways and shows how the analysis has answered our research question.
👍29👏2😁1