Remote IT ሪሞት አይቲ
1.96K subscribers
1.73K photos
62 videos
26 files
898 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
Bullet proof‼️

ራሺያ #Ratnik ብላ በሰየመችው የሚሊተሪ ፕሮግራም 4th generation የጥይት መከላከያ ውይም bullet proof ሰርታለች።

🔺ይህ ልብስ 12.7mm የ'Caliber ስፋት ያላቸው እንደነ M2 ከተባሉ Heavy Machine Gun በቅርብ እንዲሁም Direct Shot ብንመታ መከላከል እንዲችል ሆኖ የተሰራ ነው።

Ratnik እንዳስታወቀውም ይህ ልብስ Game Changing ተብሎ ለሚገመተው ከ2025 በኋላ ላለው የጦርነት አይነት ሲሆን ልብሱም ሚያገለግለው ለልዩ ሀይሉ እና ለተራው የእግረኛው ጦር ነው።

🔺Musketeer በመባል ሚታወቅ የVideo እና audio communication እንዲሁም GLONASS የሚባል እንደ GPS አይነት የ'navigation technology አብሮት ተካቷል።

👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"
👇👇👇
@remoteict
@remoteict
የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ የኤሌክትሮኒክስ ፓስፖርት (E-passport) ለማስተዋወቅ እየተዘጋጀ መሆኑን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።

👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"
👇👇👇
@remoteict
@remoteict
#TikTok #EU

" የቲክቶክን አደጋ በትክክል እናውቃለን " - ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን

' ቲክቶክ ' አውሮፓ ውስጥ የመታገድ ዕጣፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተሰማ።

ባለፈው ሳምንት አሜሪካ ' ቶክቶክ ' በመላ ሀገሪቱ እንዲታገድ አልያም ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ ሕግ ማውጣቷ ይታወቃል። ለዚህም የሰጠችው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው።

አሁን ደግሞ መተግበሪያው የአውሮፓ ሀገራት ውስጥ የመታገድ ዕጣፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተነግሯል።

የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ለኮሚሽኑ የ2024 ምርጫ በተደረገ አንድ ክርክር ላይ ' ቲክቶክ ' በአውሮፓ ሀገራት የመታገድ ዕጣፋንታው ዝግ እንዳልሆነ ጠቁመዋል።

ይህን ያሉት የአሜሪካ ' ቲክቶክ ' ን የማገድ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሷን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ነው።

ቮን ደር ሌየን ኮሚሽኑ ከመላው ዓለም በተቋሙ ስልኮች ላይ መተግበሪያው እንዳይሰራ ያደረገ የመጀመሪያ ተቋም መሆኑን አስታውሰዋል።

" የቲክቶክን አደጋ በትክክል ምንእንደሆነ እናውቃለን " ሲሉ አክለዋል።

ምንም እንኳን የአውሮፓ ኮሚሽን አውሮፓ ሀገራት ውስጥ ' ቲክቶክ ' ሊታገድ እንደሚችል ፍንጭ ቢሰጥም ልክ እንደ አሜሪካ በፍጥነት ተመሳሳይ መንገድ ይከተል እንደሆነ ለመደምደም ገና ነው ተብሏል።

የአውሮፓ ኮሚሽን በቅርቡ ከዋናው ቲክቶክ አነስ ብሎ የተዘጋጀው ' ቲክቶክ ላይት (ተጠቃሚዎች ተከፍሏቸው ቪድዮ የሚያዩበት) ' በህጻናት እና ተጠቃሚዎች የአዕምሮ ጤንነት ላይ ሊያስከትል ስለሚችለው አደጋ ጥያቄ ማንሳቱ ይታወሳል።

@remoteict
ዋትስአፕ ጥቅም ላይ እንዳይውል ያገዱ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?

የደህንነት ስጋትን በምክንያት የሚያነሱ ሀገራት ዋትስአፕን ጥቅም ላይ እንዳይውል አግደዋል።

ኢራን፣ ሰሜን ኮሪያ እና ሶሪያ መተግበሪያው ጥቅም ላይ እንዳይውል ካገዱት ሀገራት መካከል ተጠቃሽ ናቸው።

ቻይናም ባለፈው ወር ዋትስአፕን ያገዱ ሀገራትን ጎራ ተቀላቅላለች።

ኳታር፣ ግብጽ፣ ይርዳኖስ እና አረብ ኤምሬትስ የድምጽ ጥሪን ጨምሮ በዋትስአፕ አጠቃቀም ላይ ገደብ የጣሉ ሀገራት ናቸው።
በቲክቶክ በርካታ ተከታዮችን ያፈሩ ግለሰቦች
ነገረ #Notcoin
~~~
ግብይት የሚጀመርበት ሰዓትና ቀን ከ35 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ሰቅዞ እንደያዘ ነው። እናንተ ብቻ ሳትሆኑ በመላው ዓለም ላይ የሚገኙ ሰዎች በሁጉጉት እየጠበቁ ነው። የኮይኑ አስተዳዳሪዎች በተለያዩ መንገዶች የሚያሰራጯቸው መረጃዎች ደግሞ ነገሩን ይበልጥ አጓጊ አድርጎታል።
"#Notcoin የሰበሰቡ ሁሉ ካሰቡትና ከገመቱት በላይ #Surprise እናደርጋቸዋለን" እያሉ ነው። ዛሬ ማምሻውን ደግሞ "ወደ ቀጣይ ምእራፍ የሚኖምንሸጋገርበት ጊዜ 99% ተጠናቅቋል" ብለዋል። ከዚህ በመነሳት በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ባለኖትኮይኖች #ቀኑ ዛሬ እንደሆነ በእርግጠኝነት እየገለጹ ነው። ነገ የሚሉም አሉ። እኔም ካሉት መረጃዎች በመነሳት ከነገ እንደማያልፍ እርግጠኝነት እየተሰማኝ ነው። ለአውደ ዓመት ያልጠበቅነው ነገር እንደሚከሰት እገምታለሁ።
#Tap ማድረግ ከተጠናቀቀ ወዲህ ሁላችሁም ደጋግማችሁ መጓጓታችሁና መጠየቃችሁ አግባብ ነው። የተስፋ መቁረጥ አዝማሚያ የታየባችሁ ግን ተሳስታችኋል። #Notcoin ትልቅ ዋጋ የሚኖረው ለሰበሰብነው ሲባል አይደለም። በብዙ ቢሊየን #Notcoin ላተሙት ባለቤቶቹ ነው። ለራሳቸው ሲሉ አሟሟቂዎችንም ተጠቃሚ ያደርጋሉ። በዚህ ቅንጣት ጥርጣሬ አይኑራችሁ። አዲስ ነገር ሲፈጠር አሳውቃችኋለሁ። በትእግስት ጠብቁ። ነገሩን " . . . ነገ ይበራልሃል ሲባል እንዴት ብዬ አድራለሁ" እንዳለው አታድርጉት።
በነገራችን ላይ . . .
#ከNotcoin ጋር በተያያዘ የሚጋሩት #መሞች በጣም አስቂኝ ናቸው።

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
Forwarded from Botton Creater ✅
Telegram HACK ማድረግ ይሚያስችል አዲስ APP 😱
APP 400 DOLLAR ነው ‼️
የሚሸጠው እኔ ግን በነፃ ለናንት💯
ይምፈልገው 50 like ብቻ 👍
አሁኑኑ እዚ ቻናል ለይ ጠብቁን ♨️
Forwarded from ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ 
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
ሪሞት አይቲ ፥
⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር
⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት)
⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ
⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ
⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ
⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ

ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን
👇👇👇😭
@remoteictet

ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
rufus-3.18.exe
1.3 MB
#ሩፉዝ (rufus) iso operating system ወደ bootable OS የምቀይርልን ምርጥ አፕልኬሽን ሶፍትዌር ነው
500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት የዓለማችን እጅግ ቀዝቃዛዋ መንደር – ኦይሚያኮን

በሩሲያ ግዛት በሳይቤሪያ አካባቢ የምትገኘዋን 500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባትን የዓለማችንን እጅግ ቀዝቃዛዋን መንደር እናስተዋውቃችሁ፡፡

አነስተኛዋና ቀዝቃዛዋ መንደር ኦይሚያኮን ትባላለች፡፡

የኦይሚያኮን መንደር ዓመታዊ አማካኝ የቅዝቃዜ መጠን ከዜሮ በታች 16 ዲግሪ ሴሊሺየስ ነው፡፡

ትንሿ መንደር በፈረንጆቹ 1933 ላይ ከዜሮ በታች 68 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሆነ እጅግ ዝቅተኛውን የቅዝቃዜ መጠን አስመዝግባለች፡፡

መንደሯ ከመቀዝቀዟ የተነሳ በሥፍራው ቧንቧ ቢዘረጋም ውሃው ስለማይወርድ ነዋሪዎቹ የሽንት ቤት እና የሻወር አገልግሎት ለማግኘት የውሃ ማጠራቀሚያ መስቀል ግድ ብሏቸዋል፡፡

በሥፍራው ምንም ዓይነት አዝዕርት ስለማይበቅል ፣ የሰውነታቸውንም ሙቀት ለመጠበቅ ግድ ስለሚላቸው የአካባቢው ሰዎች ሁልጊዜም ስትሮጋኒያ የተሰኘ የቀዘቀዘ ጥሬ ዓሳ እና የሚያረቧቸውን እንስሳት ሥጋ ይመገባሉ፡፡

የመንደሯ ነዋሪዎች በአስቸጋሪው የክረምት ወራት በቀን ካለው 24 ሠአታት ውስጥ 21ዱን ሠዓት በጨለማ ውስጥ እንደሚያሳልፉ ታይምስ ትራቭል እና ብሩት ኔቸር ጽፈዋል፡፡

የፈረንጆቹ ጥር ወር መንደሯ ከዜሮ በታች 47 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሚደርሰውን እጅግ ቀዝቃዛ የዓየር ንብረት የምታስመዘግብበት እና ነዋሪዎቿ እስከ መደንዘዝ የሚደርሱበት ወቅት እንደሆነም ይነገራል፡፡

የመንደሯ ነዋሪዎች አንድ ጊዜ የመኪናዎቻቸውን ሞተር ካጠፉ ድጋሚ ለማስነሳት ስለሚያስቸግራቸው ሁልጌዜም የመኪናዎቻቸውን ሞተር ሳያጠፋ ይተውታል፡፡

ወይም ደግሞ መኪናዎቻቸውን ጋራጆቻቸው ውስጥ አቁመው ሙቀት እንዲያገኝ እሳት ያቀጣጥላሉ ተብሏል፡፡

መንደሯ ምድራችን ላይ የሰው ልጅ የሚኖርባት እጅግ ቀዝቃዛዋ ስትሆን አመዳይ (ውርጭ) ደግሞ መለያዋ ነው።

t.me/remoteict
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንካን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በኣል በሰላም አደረሳችሁ
መልካም የስቅለት በኣል ይሁንላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በውጭው ዓለም ዝነኛ የሆኑ በኢትዮጵያ ግን ብዙ ያልተለመዱ የማህበራዊ ትስስር ኩባንያዎችን እናስተዋውቅዎ

ኪውኪው፣ ፒንትረስት፣ ሬዲት፣ዊቻት ተምብለር እና ሌሎችም የማህበራዊ ትስስር ኩባንያዎች ብዙ ተከታዮች አሏቸው

እነዚህ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በየወሩ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች እንዳላቸው ተገልጿል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
t.me/remoteict
#በዓለም_ላይ_በብዛት_የተጎበኙ_20_ሀገሮች

➊ ፈረንሳይ 🇫🇷  82.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➋ አሜሪካ 🇺🇸  75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➌ ስፔን 🇪🇸  75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➍ ቻይና 🇨🇳 59.3 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➎ ጣሊያን 🇮🇹 52.4 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➏ እንግሊዝ 🇬🇧 35.8 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➐ ጀርመን 🇩🇪35 .6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➑ ሜክሲኮ 🇲🇽  35 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➒ ታይላንድ 🇹🇭  32.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➓ ቱርክ 🇹🇷  30 ሚሊዮን ጎብኝዎች

@remoteict
@remoteict
#DV2025

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።
Forwarded from Josy Quality Button
🛜wifi password 🔑 መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች  WIFI PASSWORD HACKER ሚለውን ይንኩ
የDV አሸናዎች ዛሬ ይታወቃሉ‼️
አደራ ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ዛሬ ቅዳሜ  ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

ማስታወሻ:— የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ቅዳሜ ሚያዚያ 26/2016 ከምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ  ይሄ dvprogram.state.gov/ESC/ ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

 👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇
http://t.me/remoteict
Remote it ሪሞት አይቲ ፥
⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር
⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት)
⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ
⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ
⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ 
⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ 

ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን
👇👇👇😭
@remoteictet

ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
#DV2025

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።
@remoteict
✴️ የአማዞን አዲሱ ሮቦት

🔻አስትሮ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውል ሮቦት በአማዞን ቀረበ፡፡

🔻አሌክሳ በተባለው የኩባንያው የስማርት ቤት ቴክኖሎጂ አማካኝነት የቀረበው ሮቦት የቤት ደህንነትን ጨምሮ ቤት የሚወሉ አዛውንቶችን ለማዝናናት እንዲሁም በቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ ያስችላል ሲል ሲኔት ዘግቧል፡፡

🔻ሮቦቱ በራሱ እና በርቀት መቆጣጠሪያ የቤትዎን ሁኔታ መከታተል የሚያስችል ሲሆን እንግዳ እንቅስቃሴ ከተመለከተ ለባለቤቶቹ እንደሚያሳውቅ ተገልጿል፡፡

🔻የድምፅ ትዕዛዛትን የሚቀበለው ሮቦት የአካባቢውን ሁለንተናዊ ገፅታ መቃኘት እንዲያስችለው እንደ አንቴና ተዘርጊ ካሜራ ተገጥሞለታል፡፡

🔻በተገባደደው የአውሮፓውያኑ 2021 መጨረሻ በአንድ ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለገበያ እንደሚቀርብ የተነገረለት አስትሮ በስሪቱ ላይ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጉልህ ሚና እንደነበረው በዘገባው ተገልጿል፡፡

🔻አማዞን በአስር ዓመት ውስጥ  ቢያንስ ከአምስት ቤት በአንዱ አጋዥ ሮቦት እንዲኖር አቅዶ እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡


@remoteict
════❁✿❁ ═══════