Remote IT ሪሞት አይቲ
2.06K subscribers
1.43K photos
39 videos
26 files
745 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
ሰሞኑን በጣም የበዙት Meme coin እና TON ላይ Based ያደረጉ ብር የሚያስገኙ ፕሮጀክቶች በአብዛኛው Almost 96% የሚሆኑት በRussia መንግስት እና Telegram የሚደገፉ ናቸው።

አድም የቴሌግራምን ተጠቃሚ በ2025 1.6B ለማድረስ እቅድ ስለያዙ ሌላው ደግሞ ብዙዎቹ Scoial Media ፕላትፎርሞች ከTiktok እና ከመሳሰሉት ውጪ America Monopoly system ተፅእኖ ስላለበት የራሳቸውን ተፅእኖ ለመፍጠር ሲሆን ሌላኛው ደግሞ TON የተባለውን Crypto ወደ ብዙ ሰው ህይወት ለማስገባት ጭምር ነው።
ይሄንን አጋጣሚ በደንብ ልንጠቀምበት ይገባል።

በጣም በበዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ቆጥራችሁ የማትጨርሷቸው ቻናሎች ተከፍተዋል በየቀኑ አዳዲስ Coin እየመጣ ነው። ውሸት ነው የሚለው ነገራችንን Notcoin ታሪክ ቀያሪ ነገር ሰርቶ አሳይቶናል፤ አሁንም ሌሎች ፕሮጀክቶች ሲኖሩ እናሳውቃቹሃለን።


https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
አስገራሚ ነገሮች እተከናወኑ ነው #tapswap

-> ከዓለም ሁለተኛው ብዙ ተከታይ ያለው መሆን ችለዋል ።

-> active players ከ 20 ሚልዮን አልፈዋል ።

-> ሜይ 30  ደግሞ ሳርፕራይዝ አላቹ እያለን ነው ።

so አትስነፉ ታፕ አድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ለማታቁ Tapswap ላይ Task ከጨረሳቹ Vpn አብርታቹ በ Uk , USA , Germany አድርጋቹ እየቀያየራቹ አዳዲስ ታስኮችን መስራት ትችላላችሁ.

ያልጀመረቹ አሁኑኑ ጀምሩ 👇


https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Put your #notcoin alon . የነገ ህልምዎትን ለማሳካት ኖቴኮይዎት ዛሬ ባለ መሸጥ ነው ። you can imagine the values of one Bitcoin today. ትናንት የአንድ ቢት ኮይን ዋጋ 0.5 ዶላር ነበር ። ዛሬ ደግሞ የአንድ ቢት ኮይን ዋጋ 72 ሺ ዶላር እና ከዛ በላይ ነው ።


https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#Notcoin በቀደደው . . .
  ~~~~
#Notcoin ፈር ቀዳጅ ብቻ ሆኖ የሚቀር ይመስላል። #የNotcoin ገንዘብ መሆን ተከትሎ በርካታ ተመሳሳይ የCoin ጨዋታዎች እንደአሸን ፈልተዋል።

አንዳአንዶቹም የNotcoinን #ሪከርድ በመሰባበር ታሪኩን እየወሰዱበት ነው። ለምሳሌ #የNotcoin_Communityን ቴሌግራም ቻነል #Subscribe ያደረገው ህዝብ ብዛት 6.4 ሚልዮን የነበረ ሲሆን አሁን Tapswap እና hamster_kombat ከ9.2 ሚሊዮን በማለፍ አንገት ለአንገት ተናንቀዋል። በእርግጠኝነት አሁን ያለውን ቀዳሚ የቴሌግራም Subscriber ብዛት (Telegram Tips 10.3m) ሪከርድ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይሰብሩታል። ጥያቄው ግን ማን ቀዳሚ ይሆናል ነው።

በሌሎች አገራት የተጠያቂነት ጉዳይ በጣም ጥብቅ በመሆኑ ብዙዎቹ ዝርዝር መረጃ እየሰጡ አይደሉም። #Notcoin #Probably_nothing ሲል የነበረው ከተጠያቂነት ሽሽት አንጻር ነው።

ምክንያቱም ብዙ Community ባያገኙ ሊተዉት ይችሉ ነበር። በፍጹም ያልጠበቁት ተሳትፎ ነው ያገኙት።

Tapswap እና hamster_kombatም አጀማመራቸው #ከNotcoin ተመሳሳይ የነበረ ሲሆን በተግባር ወደገንዘብ መቀየሩ ቀጥሎ ለመጡት ከሰማይ የወረደ #መና ሆኖላቸዋል። ስለዚህ የጎረፈላቸውን ህዝብ ወደቢሊየን ዶላሮች እንደሚቀይሩት አያጠራጥርም። እነዚህ ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም #Varified የሆኑም ያልሆኑም በርካታ ህዝብ ከተቀላቀላቸው ገንዘብ የማይሆኑበት ምክንያት አይኖርም። ከፍተኛ ጥቅሙ ለራሳቸው ስለሆነ ማለት ነው። ይሁንና አስቀድሞ (ሲጀምሩ) ራሳቸውም እርግጠኛ አይሆኑበትም።

በመሆኑም ጊዜ ካላችሁ ብዙ ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ይነስም ይብዛም አታጡም። እኔ ከጊዜ አንጻር #Tapswap እና ብዙ ጊዜ የማይጠይቀው #Blum ብቻ ነው #የተቀላቀልኩት። ይሁንና ጊዜ ያላችሁ በርከት ያለ ሚሊየን ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ።

በተለይም ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ የነበረው hamster_kombat የጀመራችሁ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት:: ያልጀመርን ደግሞ ከምንቆጭ ትንሽም ቢሆን ብንሰበስብ የሚሻል ይሆናል::

እኔ አሁን ጀምሬያለሁ:: ያልጀመራችሁና ጊዜ ያላችሁም ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ /link ጀምሩ:: 👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Notcoin ምዕራፍ ሁለት ሊጀመር ነው❗️

✔️በኖትኮይን በባለፈው ማይኒንግ ላይ ተሳትፈው የፕላቲነም ደረጃ ውስጥ ለገቡ ሰዎች
3 አዳዲስ ታስኮች አስገብተዋል።እያንዳንዳቸው በሰዓት 2 NOT ይሰጣሉ፤ ይህም በቀን ሲሰላ 144 NOT ነው።

✔️Notcoin Team ወደፊት ከTredeBot ጋር የሚያደርጉት ስምምነት ተጠባቂ ሲሆን
ይህ ስምምነት የኖትኮይን ዋጋ እንዲጨምር አስተዋፅኦ እንደሚኖረው የተገለፀ ሲሆን በአሁኑ ሰአት የ10,000 NOT ዋጋ  50 ዶላር ነው።
TonSpace ላይ NotCoin ኖሯችሁ ለማውጣት ስትሞክሩ እምቢ የሚላችሁ ዋሌታችሁ verify ስላላደረጋችሁት ነው።
ምንም አይነት transaction ከመሞከራችሁ በፊት ዋሌታችሁን verify ብታደርጉት ይመከራል።
ሌላው ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከቴሌግራም ዋሌታችሁ ወደBinanceና ሌሎች ዋሌቶች NotCoinና usdt መላክ ትችላላችሁ Ton ግን መላክ አትችሉም። ምክንያቱም Ton የምትጠቀሙት Ton Wallet ላይ ብቻ ነው።
ስለTon በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ትችላላችሁ።
https://wallet.helpscoutdocs.com/article/4-ton-space
TikTok ምናልባት የ Dislike 👎 በተን ሊጨምር ይችላል ።

ከላይ የምታዩት Screen shot ትላንት ያነሳሁት ነው ።

ከ ደቂቃዎች በኋላ ግን አጥፍተውታል...

ምን ታስባላችሁ ?
እኔ ጥሩ ነው ባይ ነኝ 👍

Let’s see what you think Below with your Reactions…
ጠቃሚና ኢንተርኔት ላይ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች

Audacity: Audio recording and editing software
https://www.audacityteam.org/download/windows/
Blender: Best animation maker software
https://www.blender.org/download/
BleachBit:  free and open-source disk space cleaner, privacy manager, and computer system optimizer.
https://www.bleachbit.org/download
Brave browser: Best secure browser other security features are also included.
https://brave.com/download/
CPU-Z: freeware system profiling and monitoring application that detects the CPU, RAM, motherboard chip-set.
https://www.cpuid.com/softwares/cpu-z.html
picasa: Googles free photo viewer software
https://filehippo.com/download_picasa/
FotoSketcher: photo editing software
https://fotosketcher.com/download-fotosketcher/
Davinchi Resolve: Free video editing software
https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve/studio
Everything: searching any files and folders on windows
https://www.voidtools.com/downloads/
OBS Studio (Open Broadcaster Software)
Free and open-source software for video recording and live streaming.
https://obsproject.com/download
HandBrake
A tool for converting video from nearly any format to a selection of modern, widely supported codecs.
https://handbrake.fr/downloads.php
KeePass
A free, open-source password manager that helps you to manage your passwords in a secure way.
https://keepass.info/download.html
Glary Utility: system optimization software to improve PC performance and fix crashes, errors, and other issues.
https://www.glarysoft.com/glary-utilities/download/
Notepad++
A free source code editor and Notepad replacement that supports several languages.
https://notepad-plus-plus.org/downloads/
©Big habesha


══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@remoteict
     
Guys ተሎ ተሎ ታፕ ታፕ አድርጉ " By the way, great news is already coming your way"  ተብለቹዋል

በዚህ ሊንክ ስታስጀምሩ 2500 ኮይን ቦነስ ታገኛላቹ ።
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ይህ መተግበሪያ የእግር ኳስ አፍቃሪያን እና የእግር ኳስ ስፖርት ተመልካቾች ጨዋታዎችን በስልካችሁ በቀጥታ (Live) የምታዩበት ነው። የሚወዱትን ጨዋታ እንዳያመልጦት በያሉበት የቀጥታ ስርጭት ያቀርባል።

አፑን ለማውረድ ይህን ሊንክ ይጫኑ
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.app.abrelotv
#Hamster_kombat youtube Channel በ26 ሰዓታት ውስጥ ከ1,000,000 በላይ ሰው ሰብስክራይብ አድርጎታል:: የታሪኩ አካል ብትሆኑ መልካም ነው::

በነገራችን ላይ . . .
#Hamster_kombat Tap ማድረግ የተጀመረው ልክ የዛሬ ወር ነው:: ገና ብዙ ይቀራል ማለት ነው:

ጀምሩና መጨረሻውን ጠብቁ😃🙋
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
ScaricaFileBando (2).pdf
1.3 MB
#Scholarship

የጣልያን መንግሥት ለውጭ ሀገራት ተማሪዎች ያመቻቸው የ2024 -2025 ስኮላርሺፕ የማመልከቻው ቀን በቀጣይ ወር ሰኔ 14 /2024 ያበቃል።

ፍላጎት ያላችሁ ከላይ PDF ፋይሉን ክፈቱና ዝርዝሩን ተመልክታችሁ በቀረው ጊዜ ውስጥ ማመልከት ትችላላችሁ።

የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተመላክቷል።

በማስተርስ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በPhD ፣ ለሪሰርች ፕሮጀክት ... ማመልከት ይቻላል።

ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች እና የማመልከቻ አድራሻዎችን ከላይ ካለው ፋይል ማግኘት ይቻላል።

መልካም ዕድል !

@remoteict
Guys ተሎ ተሎ ታፕ ታፕ አድርጉ " By the way, great news is already coming your way"  ተብለቹዋል

በዚህ ሊንክ ስታስጀምሩ 2500 ኮይን ቦነስ ታገኛላቹ ።
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ከታች ያሉት #የHamster_Kombat links እለታዊው የ5,000,000 ሽልማት ለመውሰድ እያንዳንዳቸው 3 ሰዎች እንዲቀላቀሉላቸው ይፈልጋሉ::

ያልጀመራችሁ (Tap ባታደርጉም) #join አድርጉላቸው

https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId6347427591

https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId5957934124
#notcoin ዋጋ ወደ ላይ እየገሰገሰ  ነው ። ቸኩላቹ የሸጣቹ ችጋራሞች  ሆይ  አሁን ባንድ ግዜ ዕጥፍ ጨምረዋል  ምን ትላላቹ  ?😂 my notcoin is really  wow 😍

t.me/remoteict  ይከታተሉ  ።
#Tapswap ለምትሰበስቡ እንኳን ደስ አላችሁ:: "የምስራች የምንናገርበት ቀን ደረሰ" እየተባላችሁ ነው::

12.9 ሚሊዮን ሰብስክራይበር በደረሰው https://t.me/tapswapai (የቴሌግራም ቻናላቸው) ያጋሩትን #ሰበር_ዜና ገብታችሁ አንብቡ:: ያልተቀላቀላችሁም #Join አድርጉ::

ወደብሎክቼይን ይገባል ማለት ግን #List የሚደረግበት ላይሆን እንደሚችል ግንዛቤ ያዙ:: ነገር ግን ወደሚሸጥና የሚለወጥ እሴትነት መቀየሩ ግን እርግጥ ይሆናል::

በተጨማሪም ጨዋታው ይቁም አይቁም ምንም የገለጹት የለም:: ከእናንተ የሚጠበቀው እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ድረስ የምትችሉትን ማድረግ ነው::

ያልጀመራችሁም የምትችሉትን ያህል ብትሰበስቡ ከመቆጨት ያድናችኋል:: ትንሽ ከምንም የተሻለ መሆኑን አትዘንጉ::

👇👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
❤️❤️😁 #Hamster_kombat

#የማይገመቱ_ሪከርዶች

🎉 43,000,000 ተጫዋቾች 🎉

💥 ከ17.7 ሚሊየን በላይ የቻናል #ሰብስክራይበርስ - አንደኛ

🧡 በ3 ቀናት ውስጥ ከ3,500,000 በላይ #የyoutube_ሰብስክራይበርስ
🧡 በትዊተር ላይ ከ3,000,000 በላይ ተከታዮች (Followers)

የዚህ ታሪክ ተሳታፊዎች በመሆናችን ደስተኞች ነኝ::

መቼም በማንም የማይሰበሩ ሪከርዶች ባለቤት #Hamster_Kombat

t.me/remoteict
የፈለጋችሁት ፅድት ፅድት ያሉ #ላፕቶፖች እና ዴስክቶፖች አሉን ዋላ መቐለ ዋላ ሞያለ እናስመጣላቹዋለን ።

0910512217 /0989777977 ደውሉ