Remote IT ሪሞት አይቲ
1.96K subscribers
1.73K photos
62 videos
26 files
898 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
#tiktok
👇👇👇
'ቲክቶክ' ን ሙሉ በሙሉ / በከፊል ያገዱ ሀገራት የትኞቹ ናቸው ?

1ኛ. ህንድ

ቲክቶክን ያገደችው በ2020 ላይ ነው። በድንበር አካባቢ ከቻይና ጋር የተፈጠረው #ግጭትን ተከትሎ ነው ለደህንነት በሚል ቲክቶክን እና ሌሎች ከቻይና ጋር የተገናኙ መተገበሪያዎችን ያገደችው።

በወቅቱ በሀገሪቱ 200 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ነበሩ።

2. አፍጋኒስታን

ቲክቶክን በ2022 ያገደች ሲሆን ምክንያቷ ደግሞ ወጣቱ ትውልድ በተሳሳተ አቅጣጫ እንዳይሄድ ለመከላከል ነበር።

3.  አውስትራሊያ

በፌዴራል መንግሥት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ ማሳሪያ ላይ እንዳይሰራ ተደርጓል። ከደህንነት ጋር በተያያዘ

4. ቤልጂየም

ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ ቲክቶክን በፌደራል የህዝብ አገልግሎት መሳሪያዎች ላይ እንዳይሰራ ጊዜያዊ እገዳ ጥላለች።

5. ካናዳ

ከደህንነት ጋር በተያያዘ የፌዴራል መንግሥት መሳሪያዎች ላይ ታግዷል።

6. ዴንማርክ

የሀገር መከላከያው ሚኒስቴር ማንኛውም ሰራተኛ በስራ ስልኩ ቲክቶክ እንዳይጠቀመ ያገደ ሲሆን ሁሉም ሰራተኛ ጭኖት የነበረውን መተግበሪያ እንዲያጠፋ አስደርጓል።

7. የአውሮፓ ህብረት

ሰራተኞች ሚጠቀሙበት መሳሪያ ላይ ታግዷል። የፓርላማው ህግ አውጭዎች እና ሰራተኞችም ከኤሌክትሮኒክ መሳሪያቸው ላይ እንዲያስወግዱ ተደርጓል።

8. ፈረንሳይ

ከደህንነት ጋር በተያያዘ ቲክቶክና ሌሎች እንደ X ፣ ኢንስታግራም ያሉ መተግበሪያዎችን የመንግስት ሰራተኞች ስልካቸው ላይ ለ 'መዝናኛ' በሚል እንዳይጠቀሙ ታግደዋል።

9. ላቲቪያ

ከደህንነት ጋር ተያይዞ በሁሉም የላቲቪያ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እንዳይሰራ ታግዷል።

10. ኔዘርላንድስ

ማዕከላዊ መንግሥት ቲክቶክ ጨምሮ ሌሎችንም መተግበሪያዎች ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከሰራተኞች ስልክ ላይ እንዲታገዱ አድርጓል።

11. ኔፓል

ማህበራዊ መስተጋብር በመሸርሸር፣ ወጣቶችን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ በመውሰድ በሚል ሙሉ በሙሉ ነው ያገደችው።

12. ኒውዚለንድ

የፓርላማው ህግ አውጪዎችና ሰራተኞች በሙሉ ስልካቸው ላይ ቲክቶክ እንዳይኖር ታግደዋል፤ ይህ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ነው።

13. ኖርዌይ

ከመላው የኖርዌይ ፓርላማ የስራ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ላይ እንዲታገድ ተደርጓል። የመንግስት ሰራተኞች ስልካቸው ላይ እንዳይጭኑ ታዟል።

14. ፓኪስታን

ከ2020 ጀምሮ ቢያንስ ለአራት ጊዜ በጊዜያዊነት አግዳለች ይህም ከስነ ምግባር ያፈነገጠ ይዘትን ያስተዋውቃል በሚል ነው።

15. ሶማሊያ

መንግሥት ቲክቶክ፣ ቴሌግራምና 1 የቁማር ድረገጽ እንዳይሰሩ እንዲያደርጉ አዟል። መተግበሪያዎቹ የጽንፈኝነት መፈንጫ ሆነዋል በሚል ነው።

16. ታይዋን

ከደህንነት ጋር ተያይዞ ከሁሉም መንግሥታዊ መሳሪያዎች ከስልክ ፣ ታብሌት ፣ ኮምፒዩተር ፣ እንዳይሰራ ተደርጓል።

17. ዩናይትድ ኪንግደም

የመንግስት ሚኒስትሮችና የመንግስት ሰራተኞች ከሚጠቀሙባቸው የሞባይል ስልኮች እንዳይሰራ ታግዷል። ፓርላማው ከኦፊሴላዊ መሳሪያዎችና ኔትዎትክ ላይ አግዷል። ይህ ከደህንነት ጥንቃቄ ጋር በተያያዘ ነው።

18. ኪርጊስታን

የልጆች አእምሯዊ፣ መንፈሳዊ እና ሥነምግባራዊ እድገትን ለመጠበቅ በህግ የተዘረዘሩ ህጋዊ መስፈርቶችን ማክበር አልቻለም በሚል ቲክቶክን በሙሉ አግዳለች።

19. አሜሪካ

ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከፌደራል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እንዲታገድ ተድርጓል። ከ50 ግዛቶች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት መተግበሪያውን ከይፋዊ የመንግስት መሳሪያዎች ላይ አግደዋል።

አሁን ሙሉ በሙሉ ልታግድ ጫፍ ደርሳለች።

#remoteict
ማንም እንዲያስፈራራን አንፈቅድም” - ፑቲን‼️

አባት ሀገር ራሽያ
👇👇👇👇👇👇
@remoteict
#ድንቃ_ድንቅ 👉 #Notnoin

ይሄ የማይታመን ነው:: በጣም ድንቅ ነው:: አዳዲስ ክሪፕቶከረንሲዎች #በBinance ለግብይት የሚቀርቡት በሌሎች ተመሳሳይ ድረገጾች ተቀባይነት ካገኙ በኋላ ነው:: ያውም ጥናት ተካሂዶና አሰልቺ የሆኑ ሂደቶችን አልፎ ነው::

ይሁንና #Notcoin በቅርቡ #Binance ላይ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተረጋግጧል:: #Binance ያጋራው መረጃ እንደሚያረጋግጠው #በNotcoin ላይ ጥናት ተደርጎ አትራፊነቱ ተረጋግጧል።

በዚህም መሰረት ሌሎች አዳዲስ #ክሪፕቶከረንሲዎችን ለግብይት ከማቅረቡ በፊት እንደሚያደርገው ዝርዝር መረጃ አጋርቷል:: በዚህም መሰርት May 16 በሌሎችም ድረገፆች #list ዲደረግ #በBinanceም በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ግብይቱ ይጀመራል:: ስለዚህ የባይናንስ አካውንት ያላችሁ #የBybit ወይም #የOKX ላያስፈልጋችሁ ይችላል::

በነገራችን ላይ #በBybit እና #በOKX እስከ4000 Ton በBinance ደግሞ ያልተገደበ ገንዘብ #በBNB ወይም #በFDUSD #በlaunchpool በማስቀመጥ #Notcoin በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ (ዝርዝሩን ነገ አቀርብላችኋለሁ:: #የBinance #Launchpool ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በጣም ግልጽ ዝርዝር መረጃ ስለተጋራ ማንበብ ትችላላችሁ::  👇👇👇👇👇👇
https://www.binance.com/en/support/announcement/introducing-notcoin-not-on-binance-launchpool-farm-not-by-staking-bnb-and-fdusd-b78921ecf7c94e50973850fc47f497b9?hl=en
Forwarded from the noton
🆕 Announcement from ByBit:
"New Listing: Notcoin (NOT) on our spot trading platform!"

When?:
NOT on May 16, 12 PM UTC

Deposits and withdrawals will be available via the TON network.

Link to the announcement:
https://announcements.bybit.com/en/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደምን አደራችሁ🙏

#Update_መረጃዎች
🙏 #Blum
የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው።

ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም።

🙏 #Notcoin
#Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል::

👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል::
👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
✳️ ዛሬ አሪፍ አፕሊኬሽን እናስተዋውቃቸሁ።

Application Signal ይባላል፡፡

🔻Signal አፕሊኬሽን እንደ WhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram…ወዘተ ፈጣን መልእክት(Text) መላላኪያ Application ነው፡፡

🔻Signal አፕሊኬሽን ከሌሎቹ (WhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram) የሚለየው ሰዎች በ Signal የሚለዋወጡዋቸው ሚስጥራዊ መልእክቶች ከሰዎቹ በስተቀር ሌላ ሶስተኛ ወገን መልእክቶችን ማየትም ይሁን ማግኘት አይችሉም፡፡ በSignal የምንለዋወጠው መልእክት ሙሉ ለሙሉ 100% ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው፡፡(End-to-end encrypted)

🔻ለምሳሌ እስካሁን ድረስ የምናውቀው በ WhatsApp የምንለዋወጣቸው መልእክቶች ሙሉ ለሙሉ ሚስጥራዊ እንደሆኑ ነበረ፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ በ በ WhatsApp የምንለዋወጣቸው መልእክቶች በሙሉ ፌስቡክ ኩባንያ ማወቅ ይችላል፡፡ በዚህም ምክንያት እንደ Edward Snowden እና  Elen Musk የመሳሰሉ ተዋቂ ሰዎች ከWhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram ይልቅ Signal አፕሊኬሽንን እንድንጠቀም ይመክራሉ፡፡

🔻Signal አፕሊኬሽን ለ Android ፤ iPhone እና iPad እና ለኮምፒውተር እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ሲሆን አፕሊኬሽኑን ለመጠቀም የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ ቁጥር ብቻ ነው፡፡

🔻በSignal አፕሊኬሽን አጭር መልእክቶችን ከመላላክ  ባለፈ ግሩፕ መፍጠር ያስችላል፤ቪዲዮ ኮል አለው፤የተለያዩ ስቲከሮች አሉት፤ፋይል ማስተላለፍ ችላል..ወዘተ፡፡

✳️የSignal አፕሊኬሽን የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ሶስት ጥቅሞቸን ልንገራችሁ፡፦

1⃣ኛ፦ Block Screenshot

🔻ለምሳሌ ከአንድ ሰው ጋር በ Facebook Messenger የተፃፃፋችሁትን መልእክት ያ ሰው መልእክቱን በስልኩ ስክሪን ሻት በማድረግ መረጃ ሊዝባችሁ ይችላል፡፡ Signal ላይ ግን ማንም ሰው የተፃፃፋችሁትን መልእክት ስክሪን ሻት እንዳያደርግ ብሎክ ማድረግ ይቻላል፡፡

2⃣ኛ፡- Blur Faces

🔻በSignal ማንነታችሁን የሚገልፅ ፎቶዎች ልትላላኩ ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ፎቶዋችሁን የላካችሁለት ሰው ቢያስፈራራችሁ-ለምሳሌ ሼር አረገዋለሁ ወይም ለቤተሰባችሁ አሳያለሁ…እያለ ቢያስፈራራችሁ Signal ሴቲንግ ውስጥ ገብታችሁ የላካችሁትን ፎቶ ወይም ፎቶዎች ምስላችሁ እንዳይታይ (Blur )ማድረግ ይቻላል፡፡



3⃣ኛ፡-Disappearing Messages

🔻በSignal አፕሊኬሽን የምንለዋወጣቸው መልእክቶች የላክንለት ሰው ካነበበው በሁዋላ መልእክቶቹ ከሰውዬው ስልክ ላይ እንዲጠፋ ማድረግ ይቻላል፡፡

🔻Signal አፕሊኬሽንን ተጠቀሙት፡፡ትወዱታላችሁ፡፡ Signal አፕሊኬሽንን Play Store እና App Store ላይ በነፃ ታገኙታላችሁ፡፡ ወይም አፑን ከታች ማግኘት ትችላላችሁ።👇👇


https://t.me/remoteict
What a wonderful #SURPRISE

🤑#NotCoin - በ18 ታዋቂ የክሪፕቶከረንሲ ግብይት ድረገጾች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ለሽያጭ ይቀርባል።

🤑#NotCoin - Will Be Listed On 18 Exchanges🤩

🔜Date: 16/05/2024 Time: 12:00 PM UTC (የፊታችን ሀሙስ ከቀኑ 9:00 ላይ)

1. Binance
2. Bybit
3. Kucoin
4. Bitget
5. Gate io
6. Bitmart
7. Bitfinex
8. Lbank
9. Mexc
10. Okx
11. Htx
12. Poloniex
13. Bitrue
14. Coinone
15. Coinstore
16. Cryptocom
17. Tokocrypto
18. Pintu
#እንድታውቁት

ነገ ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ፣ ሀረማያ፣ ሐረር፣ ጅጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞች የኃይል አቅርቦቱ እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት አሳውቋል።

@remoteict
4_5906474192651425583.mp4
3.7 MB
💎Notcoin

መተግበሪያው እየሰራ ነው።  ትናንት ምሸት #Claim ማድረግ ተጀምሯል:: ብዙዎቻችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እየጠየቃችሁ ነው።

🟢 መጀመሪያ #Tap ስናደርግበት የነበረው #notcoin_botን መክፈት
🟢 Click "start"
🟢 Click "open"
🟢 Click on the "arrow"

ከዚያም ከምልመጡት አማራጮች የፍርለጋችሁትን መምረጥ ትችላላችሁ::  በግሌ ብዙ አካውንት ስለነበረኝ አብዛኛውን #Stake ማድረግን መርጫለሁ:: #Stake ማድረግ ማለት "#ለ30_ቀናት_በባንክ_ዝግ_አካውንት_ማስቀመጥ" ማለት ነው::  በእነዚህ ቀናት መሸጥም ማንቀሳቀስም አይቻልም::

#Stake ማድረግ እንዳስቀመጣችሁት #Notcoin ብዛት የተለያዩ ደረጃዎች ሲኖሩት እንደየደረጃው ነጻ #Notcoin በወለድ መልክ ይጨመርላችኋል::

የዚህ ዋና ዓላማው ከፍተኛ መጠን ያለው #Notcoin ወደገበያው ገብቶ ዋጋው ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ ነው:: ስለዚህ ለራሳችሁም በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች የሰበሰባችሁ #አንዱን ብቻ አስቀርታችሁ #Stake ብታደርጉት መልካም ነው::
⚡️ #በVoucher መቀየር ይቻላል:: ነገር ግን ይን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም::
⚡️ ወደግብይት ድረገጾች (ለምሳሌ #ወደBinance መውሰድ የሚቻለው May 16 ግብይቱ ከተጀመረ በኋላ ነው::

በግል ትርኪምርኪ ጥያቄዎች አትላኩልኝ:: ጥያቄ ሲኖራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ:: ተገቢ ጥያቄ ከሆነ እመሳለሁ:: ካልመለስኩ #እንቶፈንቶ ነው ማለት ነው::

በተረፈ ከሚመለከታቸው የሚሰራጩ መረጃዎችን እየሰበሰብኩ #Update አደርጋችኋለሁ::

#Notcoin_Stakingን በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ ጽሁፍ በላይ አለላችሁ::
#Binance, #የNot, #Launchpool
   ~~~

#Binance ላይ #የNotcoin #Launchpool ተጀምሯል:: ለአንድ ቀን ከ10 ሰዓታት ይቆያል::

#Launchpool ማለት #የBinance አካውንት እና እዛው ክሪፕቶከረንሲ ያላቸው ሰዎች አዲሱ #ክሪፕቶ (#Not) ለሽያጭ ከመቅረቡ በፊት በነጻ የሚያገኙበት ነው::

በዚህም መሰረት ፍላጎት ያላቸው #ክሪፕቷቸውን #FDUSD ((ከUSD ጋር እኩል የሆነ) እና ወደ #BNB ይቀይሩና ድረገጹ ላይ የተመለከተን መርጠው በዝግ/በማይንቀሳቀስ አካውንት ያስቀምጡታል (#Stake ያደርጉታል):: ካደረጉበት ሰዓት ጀምሮም ባስቀመጡት መጠን #Notcoin ይቆጥርላቸዋል::

በዚህ መልኩ የሚከፋፈል ከ3.08 billion በላይ #Notcoin ተመድቧል:: የማከፋፈል ተግባሩ ሰዎች ባስቀመጡት ገንዘብ መጠን እና ባስቀመጡበት ሰዓት ይለያያል::

ሂደቲ ሲያልቅ አስቀማጮች ገንዘብውን ምንም ሳይቀናነስ መውሰድ ይችላሉ::  ይህ የሚደረገውም ብዙ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ወደግብይቱ ለመሳብ ነው::

#የBinance አካውንትና እዛው ክሪፕቶ ያላችሁ ካላችሁ #Notcoin በነጻ የምታገኙበት መልካም እድል ነው - ተጠቀሙበት🤗🤗🤗🤗🤗
.
.
.
#Notcoin መሰብሰብ ችላ ብላችሁ ያሳለፋችሁ ደግሞ ሌላ #የTapswap እድል አያምልጣችሁ:: የጀመራችሁ አማሙቁት:: ያልጀመራችሁ 👇👇 አሁንኑ ጀምሩ🤗

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የማይተኩ 10 ሙያዎች ምን ምን ናቸው?

AI የ300 ሚሊዮን ሰዎችን ስራ ሊተካ እንደሚችል ተጠቅሷል

ቴክኖሎጂው የተቋማትን እና ሰዎችን ምርታማነት ቢጨምርም በዛው ልክ ስራቸውን የሚቀማቸው ሰዎች አሉ ተብሏል

ተጨማሪ ያንብቡ
@remoteict
ሪሞት አይቲ ፥
⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር
⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት)
⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ
⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ
⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ 
⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ 

ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን
👇👇👇😭
@remoteictet

ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
Forwarded from Botton Creater ✅
Telegram HACK ማድረግ ይሚያስችል አዲስ APP 😱
APP 400 DOLLAR ነው ‼️
የሚሸጠው እኔ ግን በነፃ ለናንት💯
ይምፈልገው 50 like ብቻ 👍
አሁኑኑ እዚ ቻናል ለይ ጠብቁን ♨️
ራንሰምዌር #Ransomware ምንድን ነው?

ራንሰምዌር ወይም መረጃ አጋች ሶፍትዌር በመባል የሚታወቀው ከግብረ እኩይ ወይንም ከአጥፊ ሶፍትዌር (ማልዌር) ቤተሰብ የሚመደብ የአጥፊ  ሶፍትዌር ዓይነት ነው፡፡

እነዚህን ጎጂ ሶፍትዌሮች (ማልዌር) ሳናውቅ እና ጠቃሚ መስለውን  ልንጭናቸው እንችላለን ወይም  ሶፍትዌሮቹ ራሳቸው በኮምፒውተር እና በአውታረ መረብ የምናከናውናቸውን የዲጅታል ሥራዎቻችንን በመጠቀም ወደ ኮምፒውተሮቻችን ዘልቀው ሊገቡና ራሳቸውን ሊያሰራጩ ይችላሉ፡፡

ራንሰምዌር ወይም አጋች ሶፍትዌሮች ወደ ኮምፒውተሮቻችን ሊገቡ፣ ሊጫኑና ጥቃት ሊፈጽሙብን ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል አፋጣኝ ምላሽ የሚፈልጉ የሚመስሉ የአሳውቁኝ መልዕክቶች (Popup Notifications)፣ ካልታወቁ አካላት የሚላኩ የኢሜይል መልዕክቶች፣ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አማካኝነት የሚላኩ መልዕክቶችና ማስፈንጠሪያዎች(Messages and Links) ዋነኞቹ ናቸው፡፡

ራንሰምዌር መረጃ አጋች ሶፍትዌሮች በዚህ መንገድ ወደኮምፒውተሮቻችን ገብተው ከተጫኑ በኋላ ወሳኝ መረጃዎቻችን በራሳቸው የሚስጥር ቁልፍ በመመስጠር (Encrypt) ከፍተን እንዳንጠቀምባቸው አግተው ይይዙብናል፡፡

አልያም የኮምፒውተሩን ሥርዓት ከነጭራሹ በመዝጋት መረጃዎቹን ወይንም ኮምፒውተሩን ለመክፈት ስንሞክር የቤዛ ክፍያ (Ransome) ይጠይቁናል፡፡

ተጨማሪውን ለማንበብ፡
@remoteict
#Notcoin_Update

#Notcoin ያላችሁ ግብይት ከተጀመረ በኋላ ወደፈለጋችሁት ዋሌት ስትወስዱ የኔትወርክ ክፍያ #Ton ወይም #USDT አያስፈልጋችሁም ተብላችኋል::

#Notcoin ወደ #Not ስለሚቀየር (ራሱ ገንዘብ ስለሚሆን) ማናቸውም የሚያስፈልጉ አነስተኛ ክፍያዎች ከዛው ተቀናሽ ይደረጋሉ:: ስለዚህ አትጣደፉ፤ በትእግስት ጠብቁ::

በነገራችን ላይ . . .
🙏 #የNotcoin_not በኋላ ከምታስተላልፉበት ዋሌት ጋር ማገናኘት ግድ ሲሆን #Passport ወይም #National_id ያላችሁ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር አገናኙት (Verification ግዴታ ስላደረጉት):: የሌላችሁ ደግሞ #Tonkeeper Wallet ከGoogle Play ጭናችሁ አገናኙት::

ልዩነቱ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር ካገናኛችሁት በቀጥታ በP2P ግብይት ገንዘባችሁን ወደአካውንታችሁ ማምጣት የምትችሉ ሲሆን Tonkeeper ግን ወደ USDT/USD መቀየር እንጂ ወደ ብር መቀየር አትችሉም:: ወይም የሌሎች ጋደኞቻችሁ ትብብር ሊጠይቃችሁ ይችላል::

🙏 ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች #Notcoin የሰበሰባችሁ ቢበዛ #አንዱን አስቀርታችሁ ለአንድ ወር #Stake ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ:: ለ30 ቀናት በሰዓት እስከ 5 #Not ተጨማሪ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: #Stake የማድረግ ዓላማው ሁሉም ሰው ገበያውን አጥለቅልቆ (ከገዢው በልጦ) ዋጋው እንዳይረክስ እጥረት መፍጠር ስለሆነ በወሩ መጨረሻ ከዋጋ አንጻርም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ:: የማጋራቸውን መረጃዎች በእርጋታ እየተረዳችሁ ከተገበራችሁ Everything will ❤️❤️❤️

@remoteict
እንደ ምታወቀው Cryptocurrency እጅግ በጣም ጠቃሚ እና በዓለም ላይ በቀዳምነት ደረጃ ይዞ የምገኝ online መገበያያ ገንዘብ ነው ።

ብዙዎች በክርፕቶ ካረንሲ ሚልዮነር ሆኖዋል ። ሆኖም ግን በአገራችን ስለ ክርፕቶካረንሲ በቂ የሆነ እወቀት ያለው በጣም ጥቅት ።

ስለዚ ስለ ክርፕቶካረንሲ በጣም በቀላል አማርኛ አርፍ አድርገ ፖስት እንድናረግላቹ ፣ ሁላቹ አንድ አንድ ሰው ጓብዙ እና የቻናሉ ቤተሰብ ከ 1500 ወደ 3000 ከፍ ይበል

1. Bitcoin - ቢትኮይን
2. Ethereum - ኤትረዩም
3. Ripple - ሪፕል
4. Litecoin - ሊትኮይን
5. Bitcoin Cash - ቢትኮይን ካሽ
6. Cardano - ካርዳኖ
7. Binance Coin - ባይናንስ ኮይን

@remoteict
እንደ አላችሁልኝ የማከብራቹ የቴክኖሎጂ ወዳጆች
የ21ክፍለ ዘመን ዑንቁ ልጆች

እስቲ ስሜታቹ ሪአክት አድርጉ

🙏