Remedial Tricks
27.9K subscribers
471 photos
37 videos
229 files
495 links
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
Download Telegram
ለ2017 ሪሜዲያል ፈተና የሚነበቡ እና የማይነበቡ ምዕራፎች !!!

https://youtu.be/aqunQNdVUi8
Remedial English Exam Answers with explanations for 2017 Ethiopian Remedial Students👇👇👇

https://youtu.be/Idnz1Xe4Bpw
ፈተና ላይ የማይቀሩ የ English ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ገራሚ ቴክኒክ For Ethiopian English National Examinations 👇👇👇

https://youtu.be/eFYBSTMsOKM
DV lottery 2026 Result / ዲቪ ሎተሪ 2026 ውጤት ለማወቅ 👇👇👇

https://youtu.be/trgcdssNmqw
DV Lottery 2026 ውጤት ለማየት ፈልጋችሁ Code የጠፋባችሁ በቀላሉ ማስተካከያ / How to recover Confirmation code of DV 👇👇

https://youtu.be/NYf8T3r0vyw
DV የምላችሁ ሰዎች ከነገ ቅዳሜ 1 ሰአት ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራትን ሁሉ የሚጠቃልል ሲሆን #ኢትዮጵያም አንዷ ናት።

የዲቪ ሎተሪ መውጫ መድረሱን ተከትሎ " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች ሊጠነቀቁ ይገባል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2026 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ ብቻ ነው። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

@remedial_tricks
በዛሬው የክለሳ ቀናችን ለ Remedial ተማሪዎች ለ 2017 ሪሜዲያል ፈተና የ Chemistry ሙሉ ክለሳ

📓Notes በየምዕራፉ
📓Work sheets በየምዕራፉ
📓UEE 2014-2016 Answers
📓Model Examination
📓Video Revision በየምዕራፉ

አካተን የምንለቅ ይሆናል ። አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ክፍያ 300 ብር ብቻ ሲሆን ክፍያ ለመፈፀም ከላይ ያሉትን አካውንቶች ተጠቀሙ ። ለመመዝገብ የከፈላችሁበትን receipt ፎቶ ቀጥታ @Remedial_Tricks_Admin   ላይ ላኩልን ።

ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉
0927052140 ይደውሉልን ።
በዛሬው የክለሳ ቀናችን ለ ሶሻል Remedial ተማሪዎች ለ 2017 ሪሜዲያል ፈተና የ History ሙሉ ክለሳ

📓Notes በየምዕራፉ
📓Work sheets በየምዕራፉ
📓UEE 2014-2016 Answers
📓Model Examination
📓Video Revision በየምዕራፉ

አካተን የምንለቅ ይሆናል ። አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ክፍያ 300 ብር ብቻ ሲሆን ክፍያ ለመፈፀም ከላይ ያሉትን አካውንቶች ተጠቀሙ ። ለመመዝገብ የከፈላችሁበትን receipt ፎቶ ቀጥታ @Remedial_Tricks_Admin   ላይ ላኩልን ።

ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉
0927052140 ይደውሉልን ።
እስካሁን ምንም ጥናት ያልጀመራችሁ ወይም ደግሞ በቅርቡ ጀምራችሁ አላልቅላችሁ ያላችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች

https://youtu.be/1L3XBePn_KA?si=i1crLq9i-WcLddHj
Remedial Tricks
እስካሁን ምንም ጥናት ያልጀመራችሁ ወይም ደግሞ በቅርቡ ጀምራችሁ አላልቅላችሁ ያላችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች https://youtu.be/1L3XBePn_KA?si=i1crLq9i-WcLddHj
ከባለፈው አመት ተፈታኝ የተሰጠ ቆንጆ ምክር

''ቲክቶክ የሚያስቸግራችሁ ተማሪዎች እስከ ፈተና ቀን ድረስ ከ tik tok እና መሠል አላስፈላጊ application መፆም እንዳለባችሁ ለራሳችሁ መናገር '' ፈተና ከጨረስኩ በኋላ የፆም ፍች ይሆናል የዛኔ እስኪሰለቸኝ እጠቀማለሁ አሁን ግን Uninstalled or app freeze ላይ አስገቡት እኔ ሞክሬው ሰርቶልኛል ። ሌላው ዩቲዩብ ሲሆን የምትፈልጉትን ብቻ ገብታችሁ ሰርች ማድረግ ፤ ለቴሌግራም ደግሞ ግሩፖች ላይ በፍጹም አለማውራት ''

@remedial_tricks
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧊Second round Remedial Model Examination schedule
🎯Thu=Eng
🎯Fri=Mat
🎯Sat=Phy,Geo
🎯Sun=Che,His
🎯Mon= Bio

Notice: Before Thursday we will finish all materials and videos for private students
ስለ REMEDIAL TRICKS የ ሪሜዲያል ክለሳ ፕሮግራም በተደጋጋሚ ከ ተማሪወች የሚነሱ ጥያቄወች ???

📘ክላሱ የሚሰጠው በምን መልኩ ነው ?
ክላሱ የሚሰጠው በየምዕራፉ ሰፋ ያለ VIDEO በየምዕራፉ የወጡ የ ሶስት አመት የኢንትራንስ ጥያቄዎችን እንዲሁም የ2015 ሪሜዲያል ፈተና እየሰራ ሲሆን ተያይዘው ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው እንዲሁም ኖቶችም ይለቀቃሉ፣

📘ክፍያ የሚከፈለው በየወሩ ነው ወይስ አንዴ ?
ክፍያ አንዴ ብቻ ከፍሎ ሁለንም ትምህርቶች እስከ ፈተና ቀን ድረስ  ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ሁሉንም አገልግሎቶች ማግኘት ይቻላል !!!

📘ክላሱ live ነው የሚሰጠው ?
ክላሱ live ሳይሆን መውረድ የሚችል private video እንዲሁም ኖቶች ናቸው !!!

📘ቪዲኦችን ማውረድ ይቻላል?
ለሌላ ሰው መላክ እንጅ አውርዶ offline መጠቀም ይቻላል

📘በክላሱ የሚጠቃለሉት የትኞቹ gradeኦች ናቸው ?
ክላሱ በ ትምህርት ሚኒስትር  አዲስ መረጃ መሠረት ሊንክ ሁኖ ይሰጣል ።

📘በሌላ ሰው አካውንት መክፈል ይቻላል ?
ክፍያ በፈለጋችሁት ሰው ማስከፈል የምትችሉ ሲሆን ከእናንተ የሚጠበቀው የከፈላችሁበትን Receipt photo መላክ ብቻ ነው ።

📘እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ክፍያ 300 ብር ብቻ ሲሆን ክፍያ ለመፈፀም ከላይ ያሉትን አካውንቶች ተጠቀሙ ። ለመመዝገብ የከፈላችሁበትን receipt ፎቶ ቀጥታ @Remedial_Tricks_Admin   ላይ ላኩልን ።

ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉
0927052140 ይደውሉልን ።
ሴት ልጅህ ደሃ ወንድ እንድታገባ ትፈቅዳለህ?>> ሲል ጋዜጠኛው ቢልጌትን ጠየቀው፦ቢልጌትም <<በመጀመሪያ አንድ ነገር ላብራራልህ>> በማለት ንግግሩን እንዲህ ሲል ጀመረ።"ማንም ሰው ትክክለኛ አስተሳሰብ ካለው ደሃ አይደለም፤እውነተኛው ድህነት የገንዘብ ማጣት ሳይሆን ለመለወጥ ፍላጎትና ህልም ማጣት ነው።

የሚሰራ ሰው ከሚሰራው እየተማረ ወደ ህልሙ የሚያደርሰውን እርምጃ ይወስዳል።ህልም የሌለው ሰው ግን ሰበብ የሚያበዛና በከንቱ ጊዜውን የሚያጠፋ እንዲሁም ለማደግ ፍላጎት የሌለው ነው።ህልም ያለው ሰው ዛሬ ገንዘብ ባይኖረው ነገ ሚሊዮኖችን ማግኘቱ የማይቀር ነው።

እውነተኛ ሃብት ማሰብ መስራትና እሴትን መፍጠር ነው።ስለዚህ ልጄ እንድታገባው የማልፈቅደው ገንዘብ የሌለው ሳይሆን የአስተሳሰብ ደሃ ለሆነ ሰው ብቻ ነው"።

*ከዚህ ሃሳብ እንደምንረዳው አስተሳሰባችንን አጎልብተን ጊዜያችንን በአግባቡ ከተጠቀምን በህይወታችን ለውጥ እንዳናመጣ የሚያግደን አንዳች ኃይል እንደሌለ ነው።

#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

@remedial_tricks
ለ 2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የሚሰጥ ሞዴል ፈተና ከግንቦት 01-05 /2017 Remedial online model examinations 👇👇

https://youtu.be/fysZRH6fuIE
Revised 2017 Remedial Social Contents(2).pdf
882.9 KB
🎯Updated Social Science Remedial content

🎓English
🎓Maths
🎓Geography
🎓History

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
የዛሬው ፈተና server ስለተጨናነቀ እና ከ1000 በላይ ተማሪዎች ማስተናገድ ስላልቻለ ። የዛሬውን ፈተና upgrade አድርገን እራሱን ነገ ቀን 08:00 ላይ መፈተን ትችላላችሁ ። ሌሎች የሁለተኛ ዙር ፈተናዎች በ schedule አቸው መሠረት ይቀጥላሉ ። ይሄም ቢሆን ቀድሞ የከፈተላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ መስራታችሁን ቀጥሉ ።
የማትሪክ ፈተና schedule የወጣ ሲሆን በዚህም ከሰኔ 20 ጀምሮ የናቹራል  ተማሪዎች ግቢ ይገባሉ ። በቅድሚያ ናቹራል ተማሪዎች ሲፈተኑ ሶሻሎች ከሀምሌ 1 ጀምረው ግቢ ይገባሉ ። የ online ተፈታኞች በ ሁለት ዙር ተከፍለው የሚፈተኑ ይሆናል ።

@remedial_tricks