Remedial Tricks
28.5K subscribers
514 photos
44 videos
239 files
516 links
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
Download Telegram
የባለፈው አመት የሪሜዲያል ፈተና ከላይ ከምስሉ ላይ በምታዩት መልኩ ነበር የተሰጠው ፤ የዘንድሮው ደግሞ 100% ከማዕከል ሁኖ ሙሉ በሙሉ በ online እንደሆነ ማረጋገጥ ችለናል ። ስለዚህ በቀሪዎቹ ቀናቶች በደንብ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን ።

@remedial_tricks
@remedial_tricks
በፊት የነበረው ሞጅል ስለመቀየሩ ከግቢያችሁ የተባላችሁት ነገር አለ ?አስተማሪዎችስ በአዲሱ መሠረት ማስተማር ጀምረዋል ???
ስለ 2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች መረጃ ;- ውጤት አያያዝ ፣ የፈተና ቀን ፣ አዲሱ ሞጅል አተገባበር ።

https://youtu.be/SLVink8QsPI
ስለ 2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች መረጃ ;- ውጤት አያያዝ ፣ የፈተና ቀን ፣ አዲሱ ሞጅል አተገባበር ።

@remedial_tricks
ምክር ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ

በትምህርት አለም ለመቀጠል የምታስቡ ሰዎች ከዚህ የተሻለ አማራጭ የላችሁም ። ይሄንን ካላለፋችሁ እና በትምህርት እንቀጥላለን የምትሉ ከሆነ ሌላ አዙሪት ውስጥ ነው የምትገቡት ፤ ለምሳሌ አንድ ተማሪ በዚህ አመት ሪሜዲያል ባያልፍ እና ለመማር ቢወስን ሊገባ የሚችለው ቴክኒክ ወይም ኮሌጅ ነው ፤ የሚማረውም ለ 3 አመት ያክል ሲሆን የሚቆጠረው እንደ ዲፕሎማ ነው ። ዲግሪ ልያዝ ቢል እንደ ገና ፍሬሽማን ገብቶ ከ4 እና 5 አመት በኋላ + መውጫ ፈተና ታልፎ ነው ። ስለዚህ ሪሜዲያል ማለፍ እንደ ቀላል ነገር አትዩት ጠንክራችሁ ከሰራችሁ በደንብ ማለፊያ ነጥብ ታመጣላችሁ !!! ወደፊት መማር የማትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ የሚያዋጣችሁን ትወስናለችሁ 🙏

Gorsa Barattoota Remedial 2017

Yoo itti fufiinsa barumsaa barbaaddattan, filannoo gaariin kan biraa hin qabdu. Yoo kana hin dandeenyeefi barumsa itti fufuu feete, karaa biraatti seenuuf turtii. Fakkeenyaaf, yoo barataan waggaa kana remedial hin dandeenyeefi barachuu murteesse, kan seenu danda’u technical college ykn college of education ti. Akkasumas, barachuun isaa waggaa 3 ol ta’a, waan diploomaa ta’eef. Yoo digirii qabachuu feete, akka freshmanitti seenee waggaa 4 ykn 5 booda, akkasumas exam baasii dandeessuu qaba. Kanaaf, remedial dandeessuu hin ilaalin; yoo hojii gaarii hojjattan, dandeessuu ni danda’atta!!! Barattoota itti fufiinsa barumsaa hin barbaadne, filannoo qabeessa ta’uu keessan ni murtaaw’a. 🙏

@remedial_tricks
Remedial Biology unit 1 top 20 questions with answers👇👇👇

https://youtu.be/OxPT8awgYcY
Remedial Biology unit 1 top 20 questions with answers👇👇👇

https://youtu.be/OxPT8awgYcY
Remedial 2017 schedule.pdf
738.4 KB
ስለ 2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች መረጃ ;- ውጤት አያያዝ ፣ የፈተና ቀን ፣ አዲሱ ሞጅል አተገባበር ።

@remedial_tricks
መልዕክት ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ በትምህርት ሚኒስትር መረጃ መሰረት የሚነበቡ ኮርስ ኮንቴቶችን እያዘጋጀን ሲሆን እንደጨረስን የምንለቅላችሁ ይሆናል!!!
Revised 2017 Remedial Natural Contents(1).pdf
954.6 KB
🎯Updated Natural Science Remedial content

🎓English
🎓Maths
🎓Chemistry
🎓Biology
🎓Physics

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
Revised 2017 Remedial Social Contents(2).pdf
882.9 KB
🎯Updated Social Science Remedial content

🎓English
🎓Maths
🎓Geography
🎓History

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
#RemedialExam

የ2017 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ከማዕከል የሚሰጥ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሜጄና (ዶ/ር) በቀን መጋቢት 15/2017 ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፉት ሰርኩላር፤ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል እንደሚሆን አስታውሰዋል፡፡

የሪሚዲያል ተማሪዎች ከዚህ በፊት 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ይወስዱ የነበረ ሲሆን፤ ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% ከማዕከል እንዲሰጥ በጥቅምት 2017 ዓ.ም መወሰኑ ይታወሳል፡፡

በዚህም የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሚማሩበት ተቋም የሚሰጥ የተከታታይና የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡ ከዛም በማዕከል በሚሰጥ ፈተና የተማሪዎቹ መቀጠል እና አለመቀጠል የሚወሰን ይሆናል፡፡

እንዲሁም የሚካተቱት ኮንቴንቶች ከአዲሱ ሲላበስ ለ 12 ብቻ ፤ ከድሮው ሲላበስ ደግሞ ከ9-11 ያሉትን የሚያካትት ነው ። ተማሪዎቹ ሀይስኩል ላይ ያልተማሩትን አንፈትንም ተብሏል ።

@remedial_tricks
@remedial_tricks
❇️አንድ ሰው በ22 አመቱ ተመረቀ ነገር ግን ጥሩ ስራ ሳይሰራ 5 አመት ጠበቀ
አንድ ሰው በ25 አመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነ፣ በ50 አመቱ ሞተ።
ሌላው በ50 አመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሆን 90 አመት ኖሯል።
አንድ ሰው እስካሁን ያላገባ
ነው ከትምህርት ቤቱ ጓደኛ የሆነ ሰው ግን አያት
ሆኗል።
ኦባማ በ55 አመቱ ጡረታ ወጣ ትራምፕ በ70 አመቱ ጀመረ፡፡
በዚህ አለም ላይ ሁሉም ሰው የሚሰራው የጊዜ ክልሉን መሰረት አድርጎ ነው።
በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ከፊትህ ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ አንዳንዶች ደግሞ ከኋላህ
ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ።
ሁሉም ግን የራሱን ሩጫ በራሱ ጊዜ እየሮጠ ነው።
እነሱ በራሳቸው የጊዜ ክልል ውስጥ ናቸው፣ አንተ ደግሞ በራስህ ውስጥ ነህ።
አልዘገየህም አልቀደምክም፡፡ ባለህጊዜ ተጠቀም፡፡

🙏መልካም ምሽት!


❇️ Namni tokko umurii isaa 22tti qoranne, garuu hojii gaarii hojjachuu dhabee waggaa 5 ture.

Namni tokko umurii isaa 25tti hojii guddaa hojjataa ta’e, umurii isaa 50tti du’e.

Kan biraan immoo umurii isaa 50tti hojii guddaa hojjataa ta’e, umurii isaa 90tti dheeraa’e.

Namni tokko ammaatti hin heerumne, hiriyaa mana barumsaa isaa ture immoo akkoo ta’eera.

Obama umurii isaa 55tti dabarsaa bahe, Trump immoo umurii isaa 70tti hojii jalqabe.

Addunyaa kana keessatti, namni hundi yeroo isaa irratti hundaa’uun hojjata.

Namoonni naannoo kee irra jiran, baay’een si duraa jiraachuu akka ta’anii yaaduu dandeessa, kan biroo immoo si booda jiraachuu akka ta’anii yaadu.

Garuu, hundi yeroo isaa keessatti ofii isaa fiiguu dha.

Isaan yeroo isaaniitiin jiru, atis yeroo keetiin jirta.

Si hin dhiifne, hin sodaatin. Yeroo keetti fayyadami.

🙏 Galgalaa gaarii!
Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦


📚 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦


ለPhysics 

📚 concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

ለMaths 

📚 ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ )  እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡


ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር

📚 ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤  ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል


💬 ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ  topicኡን አንዴ በደንብ  ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት