Remedial Tricks
25.4K subscribers
445 photos
36 videos
211 files
477 links
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
Download Telegram
Remedial Tricks
Passage test 1 prepared by entrance tricks.pdf
Answer

1,B
2,A
3,C
4,D
5,B
6,C
7,A
8,B
9,D
10,B
11,B
12,D
13,D
14,C
15,A
16,B
17,D
18,C
19,C
ነገ ደግሞ ''The Reasons Why 90% of Students Fail in Grade 12 National Exam of Ethiopia'' በሚል title የተዘጋጀ በ 5 paragraph የተዋቀረ passage ከ 10 ጥያቄዎች ጋር ትፈተናላችሁ ። ፈተናው በቴሌግራም ብቻ ማታ 3 ላይ ይሰጣል ። ይህ passage በውስጡ ተማሪዎች ለምን ማትሪክ እንደወደቁም በደንብ ያሳያል ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመጀመሪያ ዙር ሞዴል ፈተና ተመዝግባችሁ በቂ ዝግጅት ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ።

አሁንም የ 2017 ሪሜዲያል ክላስ መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች መመዝገብ ይቻላል!!! ክፍያ 1 ጊዜ ብቻ ሲሆን (500 ብር) ፕሮግራሙ እስኪያልቅ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ የለውም!!!

በተጨማሪም ክላሱ የሚሰጠው በላይቭ ሳይሆን ቪዲዮ ተሰርቶ ነው የሚለቀቅላችሁ!!! ስለዚህ ኢንተርኔት በምታገኙበት ሰአት ገብታችሁ አውርዳችሁ ያመለጣችሁን ሁሉ ማግኘት ትችላላችሁ!!!

በመሆኑም ይሄንን ክላስ መከታተል የምትፈልጉ እንዲሁም የምናዘጋጀውን ሞዴል ፈተና በመፈተን እራሳችሁን መለካት የምትፈልጉ ተማሪወች በሙሉ ከላይ ያለውን Step ተከትላችሁ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ 👉 @REMEDIAL_TRICKS_BOT

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0927052140
ክለሳ ላይ እንገኛለን ።

Remedial Tricks 2017 ክላስ ብዙ ተማሪዎች በግል እና በቡድን እየተመዘገቡ ይገኛል ።አሁን ላይ ለእያንዳንዱ ክላሶች የመጀመሪያ ዙር የvideo ክላሶችን ሰርተን የጨረስን ሲሆን ለመጀመሪያው ዙር ሞዴል ፈተና የሶስት አመት የማትሪክ ጥያቄዎችን እየሰራን እንዲሁም እየከለስን እንገኛለን ።

የሚሰጡትን ትምህርቶች በተመቻችሁ ሰዓት ገብታችሁ አንድ ጊዜ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!!!

በመሆኑም በዚህ መልኩ በግሩፕ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪወች የክፍያ ዋጋ
300 ብር
ሲሆን ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_ADMIN ላይ ይፃፋልን። ለብቻችሁ ለመመዝገብ ደግሞ የክፍያ ዋጋ
500 Birr
ሲሆን ለመመዝገብ
@REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጃ
☎️
0927052140
Remedial Tricks
Photo
ሰአቱ ከምሽቱ 02-04 ለማለት ነው ።
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የሚሰጥ ሞዴል ፈተና 👇👇👇

https://youtu.be/J7gvIdQw5Js
📚  የአጠናን ዘዴዎች
             
👨‍💻ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች
               አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ

🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ
#motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ እንቀጥል ..!

የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦

💥 ጥያቄ አውጡ 🤔

እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ
#worksheet , #አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም #text book  ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ     በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ።

❇️ እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ።

ላውጋችሁማ

እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው።  የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ። ፡አገኛቹኝ😉?

    📛concept ያዙ

❗️ብዙ ጊዜ
#concept ( ጽንሰ-ሀሳብ) 🤔 ሲባል ሰምታቹዋል

ምንድነው
#concept ራሱ concept ማለት
በጥናት ላይ፣  መረጃን ለማደራጀት እና ለመተርጎም የሚረዳ አጠቃላይ ሀሳብ ወይም ግንዛቤን ያመለክታል። ፅንሰ-ሀሳቦች የእውቀት ግንባታዎች ናቸው; እነሱ የአንድን ርዕሰ ጉዳይ ወይም ርዕስ አስፈላጊ ባህሪያትን እና ባህሪያትን ያካትታሉ::

🌐በማጥናት ጊዜ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦችን መረዳት ተማሪዎች አዲስ መረጃን ከሚያውቁት ጋር እንዲያገናኙ ያስችላቸዋል፣ ይህም ግንዛቤን (
#comprehension) እና ማቆየትን (#retention ) ያመቻቻል።

ውጤታማ ጥናት ለማድረግ የሚከተሉትን ማድረግ አስፈላጊ ነው:-

📪 በቁሳዊው ውስጥ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦችን (
#key_concept) መለየት ግንኙነታቸውን እና ማመልከቻዎቻቸውን መረዳት እንደ ማጠቃለያ፣ እይታ( #visualization) እና ውይይት (#discussion) ያሉ ስልቶችን ይጠቀሙ።

🤝በፅንሰ-ሀሳቦች ላይ በማተኮር ተማሪዎች ትምህርታቸውን ማሳደግ እና እውቀታቸውን በብቃት መተግበር ይችላሉ።


በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል።
ለምን ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው  እያወራ ያለው ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።

⛔️ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ

💥 ክላስ አትቅጣ /ጪ

ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት/ቺ ።

🟥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ። 

አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ።

💥 informal way ተጠቀሙ።

በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት።በወሬ መሀል ጣል ጣል ማረግን ልመዱ:: ገቢቶ😊😉

እንደ ጉርሻ

🚧 ከformal ጥናት ውጪ በሆናችሁ ጊዜ በማያጨናንቃችሁ መልኩ meditate አድርጉት ። ተመስዕጦ ራስን ለማግኘት ምርጥዬ መንገድ ነው ። (የግል ምክር )

‼️ በተለየ መልኩ ደግሞ 💭

አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ😎። ትችላላችሁ 💪...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ። 

📪 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ  ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር  ብቻpppppppppp እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!)

👉👉ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because
#ርቆ_መመለስ_ከባድ_ነው‼️ ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...!

👨‍💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
          ፃፍኩላችሁ ...

 
መልካም ዜና ለሪሜዲያል ተማሪዎች ❗️

5 እና ከዚያ በላይ ሆናችሁ በጋራ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች ታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል ። ለብቻችሁ ስትመዘገቡ 500 ብር የምትከፍሉ  ሲሆን በጋራ ከጓደኞቻችሁ ጋር ስትመዘገቡ በ 300 ብር ሂሳብ መመዝገብ ትችላለሁ። ለምሳሌ ዛሬ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 6 ተማሪዎች በጋራ የተመዘገቡ ሲሆን 300×6 = 1800 ብር ከፍለው የከፈሉበትን ደረሰኝ ፎቶ ልከውልን ተመዝግበዋል ።እኛም ለእያንዳንዱ የሚቀላቀሉበትን ሊንክ ልከንላቸው ክላስ ጀምረዋል ።

በመሆኑም በዚህ መልኩ በግሩፕ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪወች በሙሉ  @REMEDIAL_TRICKS_ADMIN ላይ ይፃፋልን። ለብቻችሁ ለመመዝገብ ደግሞ ክፍያ 500 ብር ሲሆን @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጃ
☎️
0927052140
የኛን ስም በመጠቀም ቦት ከፍቶ 250 ብር ክፈሉ የሚል ሰው እንዳለ ደርሰንበታል ። ትክክለኛው የኛ ቦት @Remedial_Tricks_Bot ይሄ ብቻ መሆኑን እንገልፃለን ። የሚያጭበረብረው ሰው ስልክ ቁጥር 0979185062 ሲሆን ስሙ በቃሉ ይባላል ።
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial)) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።

በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡

በዚህም ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡

ይህ መረጃ በትክክል ከትምህርት ሚኒስትር የተፃፈ መሆኑን ቲክቫህ አረጋግጧል ። በመሆኑም አዲስ ነገር እስካልተባለ ድረስ ይተገበራል ።

@remedial_tricks