🎯እንደሚታወቀው ሰሞኑን ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎቻቸዉን በመጥራት ላይ ናቸው::ከዚህ ጋር በተያያዘ በ2017 Remedial ተማሪ የሆናችሁ እስካሁን የትኛዉም ግቢ ጥሪ አላደረገም:: ዘንድሮ Remedial ምትማሩ ለብቻችሁ ነዉ ግቢዎች ሚጠሯቹ::
የሰሞኑ ጥሪ ሚመለከታቸው ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም ኢንትራንስ አልፈው ዘንድሮ ፍሬሽማን ለሚሆኑት እና በ2016 ዓ.ም Remedial ሲማሩ ቆይተው ያለፉት ተማሪዎችን ነዉ::
ስለዚህ ሰሞኑን እየተደረጉ ያሉት ጥሪዎች ዘንድሮ Remedial ምትገቡ ተማሪዎችን የማይመለከት መሆኑን እንገልፃለን::
መረጃዉን ለተማሪዎች share አርጉ

Telegram
Remedial Tricks
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061

#JigjigaUniversity
በ2017 ወደ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባቹህ:-
የ Freshman ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ህዳር 07-09/2017 ዓ.ም. መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
የ Remedial ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ታህሳስ 01-03/2017 ዓ.ም. መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል
📄 𝐏𝐥𝐞𝐚𝐬𝐞 𝐛𝐫𝐢𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐞𝐬𝐞 𝐞𝐬𝐬𝐞𝐧𝐭𝐢𝐚𝐥 𝐝𝐨𝐜𝐮𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐢𝐭𝐞𝐦𝐬:
* Educational Documents: Original and photocopies of certificates from Grades 8 through 12.
* Photographs: Eight recent passport-sized photos.
* Personal Essentials: Blankets, bed sheets, and sportswear.
https://t.me/remedial_tricks

Borana University
የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ
በ 2017 አዲስ የተመደባቹ እና በ 2016 የ አቅም ማሻሻያ ስትከታተሉ ቆይታቹ ማለፊያ ነጥብ ያመጣቹ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ህዳር 12 እና 13 መሆኑን ዩኒቨርስቲ አሳውቋል::

#WoldiaUniversity
በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ :-
👉አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ፣ በ 2016 በሬሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ እንዲሁም በ 2016 ከ 1ኛ አመት Withdraw የሞላችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 18 እና 19/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
👉 በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 19-20/2017 ነው ተብሏል፡፡
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ :-
👉አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ፣ በ 2016 በሬሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ እንዲሁም በ 2016 ከ 1ኛ አመት Withdraw የሞላችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 18 እና 19/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
👉 በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 19-20/2017 ነው ተብሏል፡፡
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
Telegram
Remedial Tricks
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
#DillaUniversity
ቅድመ ምረቃ መደበኛ (ፍሬሽማን ፕሮግራም)
በዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም. በሪሚዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣቹህ #እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ዲላ ዩኒቨርሲቲ #የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ
👉ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፤
👉የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ፣
👉3X4 የሆነ ስምንት (8) ጉርድ ፎቶግራፍ፣
👉የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ተብላቹሃል።
[የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ማስታወቂያውን አንብቡት]

#WolloUniversity
በ2017 ዓ.ም በወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ያለፋችሁ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 13 እና 14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት
- የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ።
የተመደባችሁበትን ግቢ ለማወቅ 👇
Telegeram Bot: @WU_Registrar_bot
Website: https://tinyurl.com/wu-Registrar-
Join Us 👇👇👇

#JinkaUniversity
ለሁሉም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የሬሜዲያል ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁና በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 ዓ/ም በሪሜዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፍያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2017 ዓ/ም በፍሬሽ-ማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለ2017 የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12/2017 ዓ/ም መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ ማንኛውም ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ የትራስ ጨርቅ፣የስፖርት ትጥቅ፣ የአልጋ አንሶላ፣ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉትን የትምህርት መረጃ ይዞ መምጣት ይኖርበታል፡፡
#ማሳሰቢያ 👉 በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስዳችሁ በ2017 የትምህርት ዘመን የሬሜድያል ትምህርት ለመከታተል ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎችን አይመለከትም። #በቀጣይ ጥሪ እስከምናስተላልፍላችሁ ድረስ በትእግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።(ጂንካ ዩንቨርሲቲ)

🔔MaddaWalabu University
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማሰረጃ ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3X4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
የትምህርት ማመልከቻ እና ምዝገባ የሚከናወነው በኦንላይን http://estudent.mwu.edu.et/auth/login ሊንክ በመጠቀም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሮቤ ካምፓስ በአካል በመገኘት በኦንላይን ምዝገባ አድርጉ ተብሏል፡፡
በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማሰረጃ ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3X4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
የትምህርት ማመልከቻ እና ምዝገባ የሚከናወነው በኦንላይን http://estudent.mwu.edu.et/auth/login ሊንክ በመጠቀም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሮቤ ካምፓስ በአካል በመገኘት በኦንላይን ምዝገባ አድርጉ ተብሏል፡፡
በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
Telegram
Remedial Tricks
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
Bahirdar University
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ መርሐግብር (Remedial Program) ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መስጠት ጀምሯል፡፡
ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚሰጠው ፈተና፤ ተማሪዎቹ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ጀማሪ መርሐግብር (Freshman) ለመግባት የሚያስችላቸውን ውጤት የሚለይበት ነው፡፡
በማኅበራዊ ሳይንስ (378) እና በተፈጥሮ ሳይንስ (950) በድምሩ 1,328 ተማሪዎች ፈተናውን በዩኒቨርሲቲው ሦስት ግቢዎች ማለትም በፖሊ፣ ፔዳ እና ሰላም ግቢዎች መውሰድ ጀምረዋል።

የ 2017 የሁሉንም የመንግስት ዩኒቨርሲቲወች እና የግል ኮሌጆች Remedial course የሚያጠቃልለው የ Remedial Tricks ክላስ ተጀመረ!!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ሁላችሁም ከላይ ካሉት 2 ክላሶች መካከል መርጣችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ ማሳሰብ እንወዳለን!!!
ማሳሰቢያ❗️
🥇ክፍያ የሚከፈለው 1 ጊዜ ብቻ ሲሆን 500 ብር ብቻ ከፍላችሁ !!! ሁሉንም ትምህርቶች ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ መጠቀም ትችላላችሁ!!!
🥈የሚሰጡትን ትምህርቶች በተመቻችሁ ሰዓት ገብታችሁ አንድ ጊዜ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!!!
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳምፕሎችን ለማየት👇🏿👇🏿👇🏿
📌You Tube Channel
📌Telegram Channel
🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0927052140
ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ !!!

#MizanTepiUniversity
በ2017 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

Forwarded from Remedial Tricks
MATHEMATICS FOR NATURAL (1).pdf
524.5 KB
✅MATHS FOR NATURAL SCIENCE REMEDIAL NATIONAL EXAM 2015
🔗ከአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀውን Exam ምን አይነት መልክና እና ቅርፅ አንዳለው እንድታውቁ ነው ይህ Exam የቀረበው።
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
🔗ከአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀውን Exam ምን አይነት መልክና እና ቅርፅ አንዳለው እንድታውቁ ነው ይህ Exam የቀረበው።
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
MATHEMATICS FOR SOCIAL .pdf
459.1 KB
✅MATHS FOR SOCIAL SCIENCE REMEDIAL NATIONAL EXAM 2015
🔗ከአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀውን Exam ምን አይነት መልክና እና ቅርፅ አንዳለው እንድታውቁ ነው ይህ Exam የቀረበው።
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
🔗ከአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀውን Exam ምን አይነት መልክና እና ቅርፅ አንዳለው እንድታውቁ ነው ይህ Exam የቀረበው።
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
#BahirDarUniversity
በ2017 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ ወደ Freshman Program የመግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 16-18/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ
- የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በፔዳ ግቢ
በተለያየ ምክንያት አንደኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስቴር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
በ2017 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።

📌ለ2017 የመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች
✅1. Addis Ababa University
✅2. Adama ST University
✅3. Addis Ababa ST University
✅4. Salale University - ጥቅምት 21 እና 22/2017
✅5. Kebri dehar University - ጥቅምት 25,26/2017
✅6. Mizan Tepi University - ህዳር 11 እና 12/2017
✅7. Hawassa University - ህዳር 9 እና 10/2017
✅8. Haramaya University - ህዳር 9,10,11/2017
✅9. Raya University - ህዳር 9 እና 10/2017
✅10. Oda Bultum University - ህዳር 4,5/2017
✅11. Jigjiga university - ህዳር 7,8,9,/2017
✅12. Dire Dawa University - 16 እና 17/2017
✅13. Kotebe University - ህዳር 4 እና 5 /2017
✅14. Ambo University - ህዳር 09 እና 10/2017
✅15. Wollega University - ህዳር 4 እና 5/2017
✅16. Aksum University - ህዳር 9 እና 10/2017
✅17. Borana University - ህዳር 9 እና 10/2017
✅18. Woldia University - ህዳር 18 እና 19/2017
✅19.Woliyata Sodo-ህዳር 9 እና 10/2017
✅20.Dembi Dolo-ህዳር 11 እና 12/2017
✅21.Dilla -ህዳር 9 እና 10/2017
✅22.Gonder - ህዳር 12እና 13/2017
✅23.Arbamich-ህዳር 7እና 8/2017
✅24.Wollo-ህዳር 13 እና 14/2017
✅25.Debark-ህዳር 18 እና 19/2017
✅26.BuleHora-ህዳር 9 እና 10/2017
✅27. Jinka-ህዳር 11 እና 12/2017
✅28.Bahirdar ህዳር 16 እና 18/2017
✅29.madda wallabu ህዳር 9 እና 10/2017
✅30. Werabe ህዳር 19 እና 20/2017
✅31.Injibara ህዳር 16 እና 17/2017
✅32.Wachamo ህዳር 19 እና 20/2017
✅33.Samara ህዳር 16 እና 17/2017
✅34 Mettu ህዳር 16 እና 17/2017