Remedial Tricks
28.2K subscribers
481 photos
41 videos
230 files
500 links
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
Download Telegram
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው ለነባር መደበኛ እና የ2016 ሪሚዲያል ተማሪዎቹ ለጥቅምት 11 እና 12/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
PHYSICS REMEDIAL NATIONAL EXAM 2015.pdf
1021.4 KB
🌟Physics ⚛️ Exam Paper 📝

👉Remedial National Exam 2015E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
BIOLOGY REMEDIAL .pdf
823.9 KB
🌟Biology 🐣 ExamPaper📝

👉Remedial National Exam 2015 E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
CHEMISTRY REMEDIAL.pdf
616.6 KB
Chemistry ⚗️🧑‍🔬 Exam Paper📝

👉Remedial National Exam 2015E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
GEOGRAPHY REMEDIAL.pdf
385.1 KB
Geography🏔ExamPaper📝

👉Remedial National Exam 2015E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
HISTORY REMEDIAL NATIONAL EXAM.pdf
495.4 KB
History 🏰 ExamPaper📝

👉Remedial National Exam 2015E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
MATHEMATICS FOR SOCIAL .pdf
459.1 KB
Mathematics 📐Social ExamPaper📝

👉Remedial National Exam 2015E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
MATHEMATICS FOR NATURAL .pdf
524.5 KB
Mathematics 📐 Natual ExamPapers📝

👉Remedial National Exam 2015E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
ምደባ ይፋ ሆነ‼️

የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

🙅‍♂️የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ ትምህርት ሚኒስቴር አያስተናግድም‼️


የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች👇

🌐WEBSITE:
https://placement.ethernet.edu.et

TELEGRAM
https://t.me/moestudentbot

For Remedial student 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር ። አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ ሙሉ በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር ነዉ exam ሚያወጣው::ነገር ግን ግቢ ገብታችሁ መማራችሁ ለጥራት አስተዋፅኦ ያደርጋል🙌 so ግቢ ዉስጥ ከ30% ሚያዘው ይቀርና አጠቃላይ ከ100% ትምህርት ሚኒስቴር ይፈትናቿል

JOIN:
@remedial_tricks
Remedial Tricks
ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር ። አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ ሙሉ በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር ነዉ exam ሚያወጣው::ነገር ግን ግቢ ገብታችሁ መማራችሁ ለጥራት አስተዋፅኦ ያደርጋል🙌 so ግቢ ዉስጥ ከ30% ሚያዘው ይቀርና አጠቃላይ ከ100% ትምህርት ሚኒስቴር ይፈትናቿል JOIN: @remedial_tricks
ከዚህ በፊት ብዙ የሪሜዲያል ተማሪዎች ከ 30% ከ20 በላይ እንዲያመጡ የሚያስችላቸው ይህ አሰራር ነበር። ከዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ስለሚለያይ በጣም ከአድሎአዊ አሰራር ጋር ተያይዞ ይነሳ ነበር ። ለአብነት ያክል በ2015 አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የወደቀው ካለፈው ተማሪ የሚያንስበት በአንፃሩ ደግሞ አንዳንዶች ከ 90% በላይ ሲያሳልፉ ተመልክተናል ።

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ወደ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለሚገቡ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል።

የኦንላይን ምዝገባው ከዛሬ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ቀናት ይካሔዳል።

ሰልጣኞች በከተማዋ በሚገኙ 14 የመንግስት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በተዘጋጀው ሊንክ በመግባት ምዝገባ ማከናወን ይችላሉ ተብሏል፡፡

በከተማዋ በዚህ ዓመት ከ23 ሺህ በላይ ተማሪዎች በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ከደረጃ 5 እስከ ደረጃ 2 ስልጠናዎችን እንደሚከታተሉ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ገልጿል።

JOIN US👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
መልዕክት ለ 2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች 👇👇

https://youtu.be/BvqhHvdFFrY
ትምህርት ሚኒስትር ስለ ሪሜዲያል ተማሪዎች አዲስ መረጃ👇👇👇

https://youtu.be/te9w2UvZeV4
የ 2017 የሁሉንም የመንግስት ዩኒቨርሲቲወች እና የግል ኮሌጆች Remedial course የሚያጠቃልለው የ Remedial Tricks ምዝገባ ተጀመረ!!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ሁላችሁም ከላይ ካሉት 2 ክላሶች መካከል መርጣችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ ማሳሰብ እንወዳለን!!!

ማሳሰቢያ❗️

🥇ክፍያ የሚከፈለው 1 ጊዜ ብቻ ሲሆን 500 ብር ብቻ ከፍላችሁ !!! ሁሉንም ትምህርቶች ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ መጠቀም ትችላላችሁ!!!

🥈የሚሰጡትን ትምህርቶች በተመቻችሁ ሰዓት ገብታችሁ አንድ ጊዜ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!!!

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳምፕሎችን ለማየት👇🏿👇🏿👇🏿

📌You Tube Channel

📌Telegram Channel

🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0927052140

ለመመዝገብ
@REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ !!!
Biology full Remedial module.pdf
3.6 MB
📓Biology Remedial Module .pdf

💾 3.6MB

📚ሁሉንም ምዕራፎች የያዘ ኖት

🔷 በትምህርት ሚኒስትር ሞጅል መሰረት የተዘጋጀ


© REMEDIAL TRICKS.


የሪሜዲያል ተማሪወች ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ የሚገኝ ሲሆን፣ ለመመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪወች
@REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ !!!

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks