BIOLOGY remedial course.pdf
517.6 KB
📚 2017 Remedial | Natural Topics
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, |
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, |
https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
🎯የ2016 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ እና ውጤት ያወቁ ተማሪዎች ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?
✍ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ለመቀጠል ሶስት አማራጮች አሏቸው።
1) 50% እና ከዚያ በላይ ማለትም ከ500 ለተፈተኑ 250 እና ከዚያ በላይ ፣ ከ600 ለተፈተኑ 300 እና ከዚያ በላይ፣ ከ700 ለተፈተኑ 350 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ብቻ በመንግስት ወይም በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 2017 የትምህርት ዘመን ላይ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይጀምራሉ።
2) ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች በቀጣይ ትምህርት ሚኒስቴር እና TVET በሚያወጡት የመቁረጫ ነጥብ መሰረት እንደ ውጤታቸው የማካካሻ ትምህርት ወይም የሙያ ትምህርት መማር ይችላሉ።
3) የመጨረሻው አማራጭ የሚሆነው ከ2017 ተፈታኞች ጋር በግል በድጋሚ ተፈትኖ ውጤት ማሻሻል ይሆናል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Remedial English Lesson 1 Video
📮Unit 1 part 1
💾 219.0 M.B
✍️For both natural and social students
© Remedial TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Remedial_tricks
https://t.me/Remedial_tricks
📮Unit 1 part 1
💾 219.0 M.B
✍️For both natural and social students
© Remedial TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Remedial_tricks
https://t.me/Remedial_tricks
ዛሬ Mathematics Remedial course ን የምንማር ይሆናል !!!
By; Lecturer Kalkidan from university of Gondar
@Remedial_Tricks

ከ4ተኛ ክፍል ወደ 5ተኛ ክፍል የተሸጋገረው በመከራ ነበር። በመርፌ ቀዳዳ በኩል እንደማለፍ በጠበበ ዕድል ነበር የ11አመቱ ታዳጊ ወደ አምስተኛ ክፍል የተዘዋወረው።
በባህሪው ግድየለሽ ፣ለምንም ነገር ትኩረት የማይሰጥ በተለይ ለትምህርቱ ደንታ የሌለው ነበር። ሁሉም ሰው እንደጅል እና ትምህርት እንደማይገባው አርጎ ነበር የሚያስበው።
እናቱ"ልጄ ሙሉ አቅሙን ስላልተጠቀመ ነው እንጂ ጎበዝ ልጅ ነው"ትል ነበር። እናቱን በጣም ይወዳታል ሁሌ እንደሚችል ነበር የምነግረው እሷን ላለማስከፋትም ያለችውን ሁሉ ያረግ ነበር። አምስተኛ ክፍል ከገባ በኋላ ግዴለሽነቱ እና ቸልተኛነቱ እየባሰ ፣መምህራኖቹም በተደጋጋሚ ከእናቱ ጋር እየተገናኙ ይወያዩ ነበር።
አንድ ቀን ቪዲዮ ጌም ከሚጫወትበት ክፍሉ እናቱ ጠርታ አዲስ የመተዳደሪያ ህግ እንዳወጣች ነገረችው ህጎቹም
1️⃣, በሳምንት ሁለት የተመረጡ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችንን ብቻ ነው ማየት የሚቻለው።
2️⃣ የቤትስራ ሳይጨርሱ መጫወት ክልክል ነው።
3️⃣,በሳምንት ሁለት መፅሃፍትን ቤተመፃህፍት እየሄዱ ማንበብ አንብቦ ያገኘውን ነገር ፅፎ መምጣት ግዴታ ነው።የሚሉ ህጎችን አወጣች ቪዲዮ ጌም እና ቴሌቪዥን መመልከት አብዝቶ ለሚወደው ለ 11 አመቱ ታዳጊ ህጎቹ ከባድ ቢሆኑም እናቱን አብዝቶ ስለሚወዳት እና እንዳታዝንም ስለሚፈልግ ለህጎቹ ተገዛ።
በጥቂት ጊዜ ውስጥ የት/ቤቱ ማህበረሰብ በታዳጊው ለውጥ ተገረመ።ታዳጊው በትምህርት ብቃቱ ከትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ቀዳሚው ሆነ።
✅ያ ታዳጊ የዛሬው ቤንጃሚን ካርሰን ነው። ቤንጃሚን ካርሰን ኒውሮሎጂት ፣ደራሲ እንዲሁም ፖለቲከኛ ነው። ህይወቱ መለወጥ የጀመረው ከመፅሀፍ ጋር ከተጣበቀ በኀሏ መሆኑን ወጣቶችም እንዲያነቡ ከመናገር ሰንፎ አያውቅም

እኔን በማስገኘው ስኬት አትገምግሙኝ፣ ይልቅስ ምን ያህል ጊዜ እንደወደቅሁ እና ለስኬት ምን ያህል ጥረት በማድረግ እንደተነሳሁ እንጅ" ውድቀት ኃጢአት አይደለም። ለመሞከር አለመቻል ነው ውድቀት ማለት። በህይወት ስንክሳር "ታላቁ ዝና ፍጹም አለመውደቅ አይደለም፣ ነገር ግን
ትልቁ ነገር በወደቅን ቁጥር ለመነሳት የምናደርገው ጥረት ነው።" ማንዴላ ወጣቶቹ ሲመክሩ ወጣቶች በስኬት ማማ ላይ ፊጥ ለማለት ጥረት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ትከሻቸውን በማጠንከር ሊመጡ የሚችሉትን ችግሮቸ ሁሉ በመጋፈጥ በድል አድራጊነት ለመውጣት ጥረት ማድረግ እንዳለባቸው ተናግረዋል ለዚህም "ትልቁን ተራራ ከወጣህ በኋላ ሌሎች ብዙ ሊወጡ የሚችሉ ተራሮች እንዳሉ መገንዘብ አስፈላጊ ነው።" በማለት አስተምረዋል።
***
https://t.me/remedial_tricks
ትልቁ ነገር በወደቅን ቁጥር ለመነሳት የምናደርገው ጥረት ነው።" ማንዴላ ወጣቶቹ ሲመክሩ ወጣቶች በስኬት ማማ ላይ ፊጥ ለማለት ጥረት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ትከሻቸውን በማጠንከር ሊመጡ የሚችሉትን ችግሮቸ ሁሉ በመጋፈጥ በድል አድራጊነት ለመውጣት ጥረት ማድረግ እንዳለባቸው ተናግረዋል ለዚህም "ትልቁን ተራራ ከወጣህ በኋላ ሌሎች ብዙ ሊወጡ የሚችሉ ተራሮች እንዳሉ መገንዘብ አስፈላጊ ነው።" በማለት አስተምረዋል።
***
https://t.me/remedial_tricks
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📓Remedial Mathematics Lesson 1 Video
📮Unit 1 part 1
💾 160.0 M.B
✍️For both natural and social students
© Remedial TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Remedial_tricks
https://t.me/Remedial_tricks
📮Unit 1 part 1
💾 160.0 M.B
✍️For both natural and social students
© Remedial TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/Remedial_tricks
https://t.me/Remedial_tricks
#MoE
በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።
በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።
★ በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

ማስታወቂያ.docx
20.1 KB
Remedial Program በተመለከተ ትምህርት ሚኒስትር የተሰጠ መግለጫ
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ውሳኔን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ።
Doc File ላይ መረጃዎቹ ተካተዋል።

#Placement
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።