Remedial Tricks
25.9K subscribers
448 photos
37 videos
222 files
485 links
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140
You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
Download Telegram
ስለ ሪሜዲያል አስፈለጊነት ምን ያክል ታዉቃላችሁ

አንድ ተማሪ ዲግሪ ለመያዝ የግዴታ 12ኛ ክፍል ላይ ከ50 % በላይ አምጥቶ ማለፍ አለበት!!! ይህ ባይሆን ግን አንድ ተማሪ ወደ ዲግሪ ለመድረስ በምን አይነት መንገድ ማለፍ አለበት
1ኛ. ሪሜዲያል ከገባ እና 1 አመት ሪሜዲያል ተምሮ ካለፈ ዲግሪውን መማር ይችላል፣
2ኛ. ሪሜዲያል ከገባ እና 1 አመት ሪሜዲያል ተምሮ ከወደቀ ለ 3 አመት ያክል ዲፕሎማ ተምሮ ከእንደገና ዲግሪውን መማር ይችላል፣
3ኛ. ሙያ እና ቴክኒክ ተምሮ Level 4 COC ካለው ከእንደገና ዲግሪውን መማር ይችላል፣

ይህ ማለት ዛሬ እንደ ቀልድ የምትወስኑኣት ዉሳኔ ነገ ብዙ ጣጣ ይዛባችሁ ትመጣለች በዚህ አመት በመንግስት እንዲሁም በግል ኮሌጆች ሪሜዲያል ለምትማሩ ተማሪወች የሚያግዛችሁን Remedial Tricks private class ተቀላቅላችሁ ማማር አትርሱ !!!


🕹ለበለጠ መረጃ የ Remedial Tricksን ማህበራዊ ሚዲያዎች ይቀላቀላሉ ።
@REMEDIAL_TRICKS
@REMEDIAL_TRICKS

🕹0920308061 ይደዉሉልን!!!

ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT
Maths for Natural Sciences @REMEDIAL_TRICKS.pdf
241.3 KB
📓Maths for Natural Science full contents .pdf

💾 241. 3KB

📮የናቹራል ተማሪወች ሪሜዲያል ላይ የምትማሩቸው እነዚህን ነው

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© REMEDIAL TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
Maths for Social Sciences @REMEDIAL_TRICKS.pdf
239.2 KB
📓Maths for Social Science full contents .pdf

💾 239. 2KB

📮የsocial ተማሪወች ሪሜዲያል ላይ የምትማሩቸው እነዚህን ነው

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© REMEDIAL TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
👩‍✈️PILOT ለመሆን ምን ያስፈልጋል❗️

🛩 Aviation ሲባል ግን Airplane ማብረር ብቻ እንዳይመስላችሁ 😳ብዙ የስራ ዘርፍ ነዉ እዛ ዉስጥ ያለው::ከነዛ ዉስጥ Pilot አንዱ ነዉ....ነገር ግን Aviation ለመግባት አብዛኛው መስፈርቶቹ common ናቸው :

|| የሚከተሉትን መስፈርት ካሟላችሁ pilot ለመሆን ቅርብ ናችሁ ፦

  በአስረኛ ክፍል የ Matrik ውጤት በሚከተሉት ትምህርቶች PHYSICS, ENGLISH እና MATHS '' B'' ያመጣ መሆን አለበት። N.B አሁን Matrik ስለቀረ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት PHYSICS MATHS እና ENGLISH ከ5O በላይ መሆን አለበት ❗️በተለይ ኢንግሊዘኛ ላይ በጣም ጎበዝ መሆን አለባችሁ..Interview ስትደረጉ accent እና confidence በጣም ነዉ ሚያዩት 🙈

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ፦ ድሮ ድሮ የ NATURAL ተማሪ ብቻ ነበር እሱም በ ENGINEERING የተማረ ብቻ ነገበር Piloting መማር የሚችለው አሁን አሁን የSOCIAL ተማሪም Piloting ተምሮ Pilot መሆን ይችላል❗️

ከዩኒቨርስቲ ውጤት ከ 2.75 በላይ ነገር ግን ከ 3.0በላይ ቢሆን ተመራጭ ነው::

➡️ነገር ግን ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ ሳትመረቁም መማር ትችላላችሁ:: ለምሳሌ አምና በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች Freshman ለሚማሩ ተማሪዎች Aviation ማስታወቂያ አዉጥቶ ብዙ ተማሪዎችን መቀበል ችሏል::.... So 12ኛ ክፍል ከጨረሳችሁ እና ከላይ በጠቀስናቸው ትምህርቶች አሪፍ ዉጤት ካላችሁ መወዳደር ትችላላችሁ💻

ቁመት ለወንድ ከ1.70 እና ለሴቶች ደግሞ 1.65

አይናችሁን : ጆሮ  መጠበቅ coz ምንም መስፈርቱን ብታሞሉ በዚ ብቻ ልትወድቁ ትችላላችሁ ። ቁመት ሚጨምሩ ስፖርቶችን መስራት አመጋገብ ማስተካከል ❗️

እዛ ገባችሁ ማለት 😋ክፍያዉ ብትሉ😮‍💨 በየ ሃገሩ በነፃ መብረር 😅የተለያየ ዕድል.... ብቻ ምርጥዬ ነዉ ☺️
Geography Remedial Module for Grade 12 students.pdf
447.2 KB
📓Geography Remedial for Social Science full contents .pdf

💾 447. 1KB

📮የsocial ተማሪወች ሪሜዲያል ላይ የምትማሩቸው እነዚህን ነው

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© REMEDIAL TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
BIOLOGY remedial course.pdf
517.6 KB
📓Biology Remedial for Natural Science full contents .pdf

💾 517. 5KB

📮የናቹራል ተማሪወች ሪሜዲያል ላይ የምትማሩቸው እነዚህን ነው

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© REMEDIAL TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ እና ሪሜዲያል 👇🏿👇🏿

https://youtu.be/OKU9Un13me4
https://youtu.be/OKU9Un13me4
History Course Content.pdf
116.4 KB
📓History Remedial for Social Science full contents .pdf

💾 447. 1KB

📮የsocial ተማሪወች ሪሜዲያል ላይ የምትማሩቸው እነዚህን ነው

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© REMEDIAL TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
Chemistry Course Content.pdf
754.9 KB
📓Chemistry Remedial for Natural Science full contents .pdf

💾 517. 5KB

📮የናቹራል ተማሪወች ሪሜዲያል ላይ የምትማሩቸው እነዚህን ነው

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© REMEDIAL TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
☕️ስለ 2017 የመንግስት ሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ እስካሁን ምንም የተባለ ነገር ባይኖርም ከመቁረጫ ነጥብ ውጭ ሌላ ማንኛውም ግራ ያጋባችሁ ነገር ካለ በኮሜንት አሳውቁን። ምላሹን ይዘን እንመጣለን ።
PHYSICS remedial course @REMEDIAL_TRICKS.pdf
365.2 KB
📓Physics Remedial for Natural Science full contents .pdf

💾 365. 1KB

📮የናቹራል ተማሪወች ሪሜዲያል ላይ የምትማሩቸው እነዚህን ነው

🔷 Prepared by Ministry of Education.

© REMEDIAL TRICKS.

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Remedial Tricks
☕️ስለ 2017 የመንግስት ሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ እስካሁን ምንም የተባለ ነገር ባይኖርም ከመቁረጫ ነጥብ ውጭ ሌላ ማንኛውም ግራ ያጋባችሁ ነገር ካለ በኮሜንት አሳውቁን። ምላሹን ይዘን እንመጣለን ።
አብዛኞቻችሁ ለጠየቃችሁን ጥያቄዎች የተወሰነ ማብራሪያ እንስጥ👨‍🏫

1️⃣. የዘንድሮ መቁረጫ ነጥብ ስንት ነዉ🙋

💻ይሄንን እኛ በርግጠኝነት መናገር አንችልም ::ምክንያቱም ከአምናው ልያንስም ሊበልጥም ይችላል :: የዉጤት መቁረጫ ነጥብ ሚወሰነው ምን ያህል ተማሪዎች በዘንድሮው የRemedial program ተጠቃሚ ይሆናሉ ከሚለው በመነሳት በquota ላይ based በመሆን ነዉ:: ስለዚህ ትምህርት ሚንስቴር የሚያወጣዉን ዉሳኔ መጠበቅ አለባችሁ::
2️⃣. ለremedial ካለፍን ዩኒቨርሲቲ እኛ ነን ወይስ ትምህርት ሚኒስቴር ነዉ በራሱ ጊዜ ሚመድበን🙋

💻ልክ እንደማንኛውም ተማሪ placement ትሞላላችሁ ከዛ ቦኃላ በሚደርሳችሁ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ remedial ትምህርት ትከታተላላችሁ::

3️⃣. ለምን ያህል ጊዜ ነዉ remedial ገብተን ምንማረው🙋

💻ከ5-6 ወር ብቻ ተማራችሁ የremedial exam ትፈተናላችሁ then ካለፋችሁ ቦኃላ next freshman ከሚገቡት ተማሪዎች ጋር አንድ አይነት ትሆናላችሁ::

4️⃣. Remedial ተምረን ጨርሰን ካለፍን ፍሬሽማን ከገባን ቦኃላ ከሌሎች ጋር እኩል ዕድል አለን🙋

💻አዎ ካለፋቹ ቦኃላ ፍሬሽማን ላይ ከሌላው ተማሪዎች ጋር በሁሉም ነገር ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ::

5️⃣. Remedial ገብተን ምን አይነት ትምህርት ነዉ ምንማረው🙋

💻ለRemedial የተዘጋጀ ራሱን የቻለ እና በሁሉም ዩንቨርስቲዎች ተመሳሳይ የሆነ Module አለ :: እናም በዛ module መሰረት ትማራላችሁ :: እኛም ሚያስፈልጋችሁን materal post እናደርጋለን ::

ሌላ ተጨማሪ ጥያቄዎች ካላችሁ comment አርጉልን🦋

💬እስከመጨረሻው ስለምናግዛቹ ምንም ነገር እንዳያሳስባችሁ 🥰ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን Remedial ለሚገቡ ተማሪዎች
share አርጉላቸው ➡️

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
ከዚ በላይ የምትመለከቱት የ 2014 እና 2015 በትምህርት ሚኒስትር የተቆረጠ መግቢያ ነጥብ ነው

የ 2016 ደግም ከ2014 እና ከ2015 መቁረጫ ነጥብ በመነሳት እኛ የገመትነው

የ2016 ሊሆን ይችላሉ ብለን የገመትነው መቁረጫ ነጥብ ነው የመንግስት university remedial.ለመማር

Join only remedial 2017 students
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
Remedial Tricks
ከዚ በላይ የምትመለከቱት የ 2014 እና 2015 በትምህርት ሚኒስትር የተቆረጠ መግቢያ ነጥብ ነው የ 2016 ደግም ከ2014 እና ከ2015 መቁረጫ ነጥብ በመነሳት እኛ የገመትነው የ2016 ሊሆን ይችላሉ ብለን የገመትነው መቁረጫ ነጥብ ነው የመንግስት university remedial.ለመማር Join only remedial 2017 students 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/remedial_tricks…
የሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብን አስመልክቶ በርካታ ጥያቄዎች ስለቀረቡልኝ ይህን ማለት ፈለኩ ።

የመቁረጫ ነጥብ የሚወሰነው የተለያዩ ምክንያቶች ላይ መሰረት ተደርጎ ነው። የመጀመሪያው እና ትልቁ የዩንቨርሲቲዎች የመቀበል አቅም ነው። ለምሳሌ የዘንድሮ የዩንቨርሲቲዎች የመቀበል አቅም 100ሺህ ተማሪ ከሆነ ከ50% በታች ውጤት ካላቸው ተማሪዎች ውስጥ እነኚህ 100ሺህ ተማሪዎች በተለያዩ መስፈርቶች ይመረጣሉ።ይህም የመቁረጫ ነጥቡን ከፍ ወይም ዝቅ ያደርገዋል።

ሌላኛው ቁልፍ ምክንያት ደግሞ የዘንድሮ ውጤት ላይ የተመሰረተ ነው። ትምህርት ሚኒስቴር በትላንትናው መግለጫው አማካይ የተማሪዎች ውጤት 29 እንደነበር ገልጿል። ይህ ማለት አማካይ የተማሪዎች ድምር ውጤት ከ200 በታች ነው ማለት ነው። ይህ አማካይ ድምር ውጤት ብቻውን የመቁረጫ ነጥቡን ለመገመት አያስችልም። ምክንያቱም የተማሪዎችን ውጤት በዝርዝር አናውቅምና። 300ሺ ተማሪዎች ከ200 በታች ውጤት አላቸው ብንል እንኳ ምን ያህሎቹ ከ40% እስከ 49% ባለው ደረጃ ውስጥ እንደሚገኙ አናውቅም። 

ሌሎች ከላይ ከተጠቀሱት ያነሱ ምክንያቶች ደግሞ በልዩ ድጋፍ የሚደገፉ ተማሪዎች ቁጥር ነው።(ፆታ፣ታዳጊ ክልል፣አርብቶ አደር፣ዓይነ ስውራን፣...)

በእነኚህ እና በሌሎችም ምክንያቶች የተነሳ የዘንድሮ የሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብን መገመት አይቻልም

Note:ከላይ የተያያዘው ምስል የአምና የሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ሲሆን እሱን አይታቹህ የዘንድሮውን እንዳትገምቱ!

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
መቁረጫ ነጥብ ተገለፀ የሚባለው መረጃ የተሳሳተ ነው ።
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

👇👇👇👇👇
https://result.ethernet.edu.et/

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️


https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks
በ 2017 በኢትዮጵያ የሚገኙ ምርጥ 10 ዩኒቨርሲቲወች / Top 10 Ethiopian universities in 2024👇🏿👇🏿👇🏿

https://youtu.be/FFxklvpi3Lo
https://youtu.be/FFxklvpi3Lo
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል።


በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ተሰምቷል።

በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት በቅርቡ ተስተካክሎ ይሞላል።

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks